ዘመን ሚዲያ-Zemen Media

ዘመን ሚዲያ-Zemen Media The Voice of Voiceless

አባገዳ ማለት ያረጀ፣የሸመገለ ቄሮ ማለት ነው።እንኳን አደረሳችሁ፤በመስቀሉ ለምታምኑ!! ።ለምሳሌ ብርቱካንን(ማነኛውንም ፍራፍሬ) ለሁለት እኩል ቦታ ላይ ከፍላችሁ ብታዩት ብዙ መስቀሎች ይታያሉ...
27/09/2021

አባገዳ ማለት ያረጀ፣የሸመገለ ቄሮ ማለት ነው።እንኳን አደረሳችሁ፤በመስቀሉ ለምታምኑ!! ።ለምሳሌ ብርቱካንን(ማነኛውንም ፍራፍሬ) ለሁለት እኩል ቦታ ላይ ከፍላችሁ ብታዩት ብዙ መስቀሎች ይታያሉ።

የአማራ ብልፅግና አገኜው ተሻገርን የክልሉ ርዕሰ ብሔር አድርጎ መርጧል።ይህ ውሳኔ ሲተላለፍ ጨፌ ኦሮሚያ ግንባር ቀደም ውሳኔ ሰጪ ሆኖ ታይታል።አቶ አብርሐም አለኸኝ ከነበሩበት ቦታ ተነስተዋል...
26/09/2021

የአማራ ብልፅግና አገኜው ተሻገርን የክልሉ ርዕሰ ብሔር አድርጎ መርጧል።ይህ ውሳኔ ሲተላለፍ ጨፌ ኦሮሚያ ግንባር ቀደም ውሳኔ ሰጪ ሆኖ ታይታል።አቶ አብርሐም አለኸኝ ከነበሩበት ቦታ ተነስተዋል።የአማራ ህዝብ በቀጣይ 10/5 አመታት በግልፅ የታወጀ ጦርነት ከኦሮሚያ ክልል ይካሄድበታል።በነገራችን ላይ ኦሮሚያ ውስጥ የአማራ ነገድ በኦነግ not oly ሸኔ እየተጨፈጨፈ ነው።

ግፋ በለው- መንጥረው -ጥረከው -አንክተው -ክተት በሚል ወሬ የሀገሬ ሰው ጉዳቱ በማይታወቅ ደረጃ እየተጎዳ ይገኛል።ይህ ህዝባዊ ሰራዊት ባልተደራጀ ሁኔታ ወደ ጦር ግንባር ገብቶ አላስፈላጊ መ...
02/08/2021

ግፋ በለው- መንጥረው -ጥረከው -አንክተው -ክተት በሚል ወሬ የሀገሬ ሰው ጉዳቱ በማይታወቅ ደረጃ እየተጎዳ ይገኛል።ይህ ህዝባዊ ሰራዊት ባልተደራጀ ሁኔታ ወደ ጦር ግንባር ገብቶ አላስፈላጊ መስዋዓት ከፍሏል።አብዛኛው የከተተው ጦረኛ ስለሀገረ መንግስቱ ፖለቲካ በቅጡ መረዳት የማይችል ነው።በዚህ ሀይል ውስጥ የመሸጉ ሰራዊቱን ለጠላት ጦር አጋልጠው የሚሰጡ ሀይሎች እልፍ ናቸው።ለምሳሌ የቅማንት ኮምቴ ነኝ የሚል እና ይሄንን ሀሳብ የሚደግፉ ሰዎች፣የህውሓት ቀለብተኞችን ጨምሮ አካቷል።ይሄ ህዝባዊ ሰራዊት ጥሩ አመራር ይፈልጋል፤የወገን ጦር እርስ በእርሱ ተዋግቷል።ይህ የሆነው ደግሞ አመራር በመጥፋቱ እና ተልዕኮም ስላለው ጭምር ነው።ዶክተር አብይ አህመድ መንበረ ስልጣኑን ሊያነቃንቅበት የሚችለው የአማራው ሀይል እንደሆነ ያምናል።So ይሄ ሀይል እንዲዳከም ይፈለጋል፤ያለው ትጥቅ እንዲታወቅ ይፈለጋል፣ጥሩ ጥሩ መሳሪያዎች ቻይና ሰራሽ ሁለት እግር ክላሽ እንኮቨ እንዲቀየሩ ይደረጋል፤የአማራ ታሪክ እንዲበላሽ ይፈለጋል፤አርሶ አደሩ በኢኮኖሚ እንዲደቅ ይፈለጋል፤ሆዱ ያልሞላ ሰው ደግሞ ለጥ ቀጥ ብሎ ይገዛል።እየሆነ ያለው ይሄ ነው። ።ይሄ ዘመን ታሻጋሪ ቅርስ ጉዳት እንዲደርስበት ይፈለጋል። በናል ተናል እግረኛውን እየፈለግነው ነው የተባለው ህውሓት ደሴ እና ባህርዳር በአፋር አድርጎ 4 ኪሎ ለመግባት ማነኛውንም ነገር እያደረገ ነው ያለው።

21/06/2021

ኮሮጆ ለመገልበጥ 10 ደቂቃ በቂ ነው።ምን ለማለት ነው የድምፅ ቆጠራው ተጠናቆ ብልፅግና አሸናፊ መሆኑን ለህዝብ ይፋ የሚደረግበት ቀን 10 ቀን ይፈጃል።ዜሬ ሰኔ 14 የ1997 ምርጫ ነው የተደገመው።

አብይ ለአማራ ህዝብ የሚፈልገውን ይግተዋል በተግባር ደግሞ ይመነጥረዋል።የአርማጭሆን ህዝብ እንዴት እንደካበው በድጋሜ ስሙት።የጎንደር ፋኖ ግን ህውሓት አማራ ክልል ላይ ጦርነት ስለሚከፍት ያኔ...
19/06/2021

አብይ ለአማራ ህዝብ የሚፈልገውን ይግተዋል በተግባር ደግሞ ይመነጥረዋል።የአርማጭሆን ህዝብ እንዴት እንደካበው በድጋሜ ስሙት።የጎንደር ፋኖ ግን ህውሓት አማራ ክልል ላይ ጦርነት ስለሚከፍት ያኔ እንዲጠፋ ይደረጋል።

ዛሬ ልዩ ስልጠና በመስጠት የሰኔ 14ቱ ምርጫ ውጤት ይፋ ተደርጓል።ብልፅግና የድምፅ ማጭበርበሪያ መንገዶቹን ለታማኞቹ ይፋ በማውጣት ስልጠና ሰጥቷል።ሀጌሬ መቼ ትመርጣለች-በእኔ ግምት ከ2030...
18/06/2021

ዛሬ ልዩ ስልጠና በመስጠት የሰኔ 14ቱ ምርጫ ውጤት ይፋ ተደርጓል።ብልፅግና የድምፅ ማጭበርበሪያ መንገዶቹን ለታማኞቹ ይፋ በማውጣት ስልጠና ሰጥቷል።
ሀጌሬ መቼ ትመርጣለች-በእኔ ግምት ከ2030 በኃላ!

ሞት የበዛበት ሀገር ሂጄ ተምሬ እመለሳለሁ ብሎ የሚሄድ ተማሪ ነገ ስለሚፈጠርበት ችግር ቅንጣት ታክል ሀዘን አይሰማኝም።መጪው ጊዜ የሞት ጊዜ ነው።
04/05/2021

ሞት የበዛበት ሀገር ሂጄ ተምሬ እመለሳለሁ ብሎ የሚሄድ ተማሪ ነገ ስለሚፈጠርበት ችግር ቅንጣት ታክል ሀዘን አይሰማኝም።መጪው ጊዜ የሞት ጊዜ ነው።

አብን የአማራ ህዝብ ወኪል ከሆነ   እራሱን ያግልል።ህዝብ እያለቀ የምን ምርጫ ነው።
17/04/2021

አብን የአማራ ህዝብ ወኪል ከሆነ እራሱን ያግልል።ህዝብ እያለቀ የምን ምርጫ ነው።

እንሽላሊቱ ከጥሻው፣አጋንቱ ከበርሀ፣አዞው ከውቅያኖስ፣ግሬሳው ከጎሬ ወጥቶ ማጓራት ጀምሯል።አማራው ግን ብቸኛው መዳኛው አሁን ላይ የጀመረው ነው።ቻግኒ ላይ ከተፈናቃዮች ካምፕ በመግባት ስለላ እ...
12/04/2021

እንሽላሊቱ ከጥሻው፣አጋንቱ ከበርሀ፣አዞው ከውቅያኖስ፣ግሬሳው ከጎሬ ወጥቶ ማጓራት ጀምሯል።አማራው ግን ብቸኛው መዳኛው አሁን ላይ የጀመረው ነው።ቻግኒ ላይ ከተፈናቃዮች ካምፕ በመግባት ስለላ እየሰራ የነበረው ግለሰብ Sent ተደርጓል።

  84% ድምፅ በማግኜት ምርጫ 2013ን አሸነፍኩ ማለቱ አይቀሬ ነው።የአማራ ህዝብ ከሁሉም ክልሎች እንዲፀዳ ይደረጋል።ገሚሱ ይገደላል፤ገሚሱ ይፈናቀላል፤የነቁት ደግሞ በሰላም ወደ ክልላቸው ይ...
10/04/2021

84% ድምፅ በማግኜት ምርጫ 2013ን አሸነፍኩ ማለቱ አይቀሬ ነው።የአማራ ህዝብ ከሁሉም ክልሎች እንዲፀዳ ይደረጋል።ገሚሱ ይገደላል፤ገሚሱ ይፈናቀላል፤የነቁት ደግሞ በሰላም ወደ ክልላቸው ይገባሉ።ብልፅግና ኦሮሚያን እንድትመስል ተደርጋ የተሰራች ፓርቲ ነች።
✍️ከቤተመንግስቱ አትክልተኛ

05/04/2021

"የሚገድልህን ግደል" ካልሆነ ግን ሞትህ እጅግ ተጠናክሮ ይቀጥላል።አማራ ግን ምንነክቶት ይሆን እንዲህ እየተጨፈጨፈ ዝም ለሽሽ ያለው።

መጪው ጊዜ ለአማራ ከባድ ነው እኛ ተናግረናል like,share አድርጉ ብለን ግን አንለምንም።አማራ ይፀዳል፤ይወገዳል፤ኦሮሚያ ሀገር ትሆናለች።ከቤተመንግስቱ አትክልተኛ
31/03/2021

መጪው ጊዜ ለአማራ ከባድ ነው እኛ ተናግረናል like,share አድርጉ ብለን ግን አንለምንም።
አማራ ይፀዳል፤ይወገዳል፤ኦሮሚያ ሀገር ትሆናለች።
ከቤተመንግስቱ አትክልተኛ

25/03/2021

#አማራ የሆንክ ሁሉ የቁም ተስካርህን እያወጣህ
ዛሬ ብቻ 17 አማራዎች ታርደዋል😭
✍️መተከል 6 አማራዎች
✍️ጉራፈርዳ 4አማራዎች
✍️ከሚሴ 3 አማራዎች
✍️ባህርዳር 1 አማራ
✍️ወለጋ 3 አማራዎች
ሞት የማይኖርበት ቀን መቼ ይሆን?ንፁሀን የማይጨፈጨፉበት ቀን መቼ ይሆን?
ለገዳዮቹ አደራ የተሰጠ ህዝብ=አማራ

ሚኒልክ በሀሰት ትርክት  #ጡት ቆርጧል።አማራ ላይ በ21ኛው ዘመን  ጡት እና ብልት በመቁረጥ ወንጀል እና ዘር ማጥፋት ተፈፅሞበታል።የህ ምስኪን የአማራ ልዩ ሀይል ከተገደለ በኃላ በምስሉ ላይ...
25/03/2021

ሚኒልክ በሀሰት ትርክት #ጡት ቆርጧል።አማራ ላይ በ21ኛው ዘመን ጡት እና ብልት በመቁረጥ ወንጀል እና ዘር ማጥፋት ተፈፅሞበታል።የህ ምስኪን የአማራ ልዩ ሀይል ከተገደለ በኃላ በምስሉ ላይ እንደምታዩት አደርገውታል።"ስጋን የሚገድሉትን አትፍሩ" ይቺ ሀገር ለአማራ ፍትህ አትሰጠውም።ከህፃናት፤እስከ ካህናት አርዳ በልታለች።እርጉዝ ሴትም ሆዷ ተቀዶ ተገድላለች።
አማራ ተደራጅና ታጠቅ

አነኝህን እንቁ ልዩ ሀይሎች ያስገደለው የብልፅግና አመራር እና ገዳዩ ጠባቂያቸውን በህግ የሚጠይቅ የአማራ ክልል ባለስልጣን የለም።የመጠይቅ መብትም የለውም።የኦሮሞ ብልፅግና ሳይፈቅድ የአማራ ...
24/03/2021

አነኝህን እንቁ ልዩ ሀይሎች ያስገደለው የብልፅግና አመራር እና ገዳዩ ጠባቂያቸውን በህግ የሚጠይቅ የአማራ ክልል ባለስልጣን የለም።የመጠይቅ መብትም የለውም።የኦሮሞ ብልፅግና ሳይፈቅድ የአማራ ብልፅግና አንድ ነገር ማድረግ አይችልም።እጅግ ልብ ይሰብራል።ያሳዝናልም።እነኝህን ለጋ ወጣቶች ማጣት ልብ ይሰብራል።
ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን!እናንተ ለእኛ ስትሉ ከኃላ ተመታችሁ😭

የአማራ ልዩ ሀይል ያሳዝነኛል ማንም እንደፈለገ እንዲገድለው ተፈርዶበታል😭7 ልዩሀይሎቻችንን ወደከተማ በመግባት ላይ እያሉ ፥ ከብአዴን ፅ/ቤት አጠገብ ሲደርሱ ከኃላ ተኩሰው የመቷቸውና 3ቱን ...
24/03/2021

የአማራ ልዩ ሀይል ያሳዝነኛል ማንም እንደፈለገ እንዲገድለው ተፈርዶበታል😭

7 ልዩሀይሎቻችንን ወደከተማ በመግባት ላይ እያሉ ፥ ከብአዴን ፅ/ቤት አጠገብ ሲደርሱ ከኃላ ተኩሰው የመቷቸውና 3ቱን የገደሉት የዞኑ የብልጽግና ፅ/ቤት ኃላፊና የክልል ምክር ቤት እጩ ሆኖ የቀረበው አቶ አሜ ሙሔ ጠባቂዎች ናቸው፡፡ በዞኑ ተሽከርካሪዎች በታገዘ መልኩ ልዩ ሀይሉ አንድ ጥይት ሳይተኩስ ከተማውን ለማረጋጋት ሲገባ ከጀርባ የወጉት የዞኑ አመራሮች ያሰማሯቸው አካላት ናቸው፡፡ በዚህ ሂደት 7 ልዩሀይሎቻችንን አጥተናል፡፡ የአቶ አሜ ሙሄ አንደኛው ጠባቂም ቆስሏል፡፡

ልዩ ሀይል ገደላቸው እያሉ የሚያወሩትን 5 ወጣቶች በተመለከተም 3ቱ የሞቱት በዞኑ መኪና ከኃላቸው የመጡትን የኦነግ ታጣቂዎች አይተው ልዩ ሀይል መስሏቸው ሲሮጡ የተገደሉ ሲሆን ፤ ሁለቱ ደግሞ ኦሲስ ሆቴልን ለመቆጣጠር እየጨፈሩ ከሄዱት ወጣቶች መካከል በሆቴሉ ጥበቃ የተገደሉ ናቸው!

እውነትን እውነት አለማለት ፍርሀት ነው።የአማራ ክልል አመራሮች ፈሪዎች ከላይ ተሰልፈው ወንበሩን ስለሞሉት የሚናገር፤ የሚሞግት ተወካይ የላችሁም።ሀሰተኞች እንዳሻቸዉ ሲከሱ፤ሲፈነጩ የአማራ ክል...
23/03/2021

እውነትን እውነት አለማለት ፍርሀት ነው።የአማራ ክልል አመራሮች ፈሪዎች ከላይ ተሰልፈው ወንበሩን ስለሞሉት የሚናገር፤ የሚሞግት ተወካይ የላችሁም።ሀሰተኞች እንዳሻቸዉ ሲከሱ፤ሲፈነጩ የአማራ ክልል የምክር ቤት አባላቶች እውነታውን መናገር እንኳ አይችሉም።ፈሪ አዛዝ ደፋር ታዛዥ።እጅግ ልብ የይሰብራል ከሚሴ የኦሮሞ አካል ሆኖ በቅርብ ይከለላል።ወልቃይትና ራያ የአማራ ክልል ሁነው ይካለሉ ቁማሩ ይህ ነው።
አብይ አህመድ የከሚሴን ጉዳይ ያነሱትን ሰዎች ጥያቄ እንዳይቀርብ ማድረግ ይችል ነበር እውነት በአፉ የሚያወራትን ኢትዮጵያን ቢወዳት ኖሮ።ነገር ግን ይህ ፅንፍ የረገጠ ጥያቄ ይፈለጋል።ትልቅ የፖለቲካ ሴራም ጠንስሶ አልፏል።ለማነኛውም አማራ ክልል ላይ አንድ ነገር ኮሽ ባለች ቁጥር በማይክ ነው የሚያራግቡት ከፓርላማ፣እስከ ሸኪ ፣እስከ ፓርቲ፣እስከ ጠሚ ቢሮ ድረስ።ለምን ይመስልሀል አማራ ለዚች ሀገር አያስፈልግም ተብሎ ታቅዷል።መተከል ላይ አንድም ጉምዝ አልተገደለም ነገር ግን አብይ በ10ሺዎች ተገድለዋል ይልሀል።መተከል ላይ ስለረገፉት አማራዎች አይደለም በቁጥር መሞታቸውን እንኳ መናገር አይፈልግም።ቅማንት ደግሞ ቀጣይ አጀንዳ ነች።እስኪ ከአብይ ንግግር ውስጥ ስለቅማንት ከአፉ የማትወጣ ለምን መሰለህ።"ካልተደራጀህ አታሸንፉም"ነገ በድንገት ጦር ቢዘምትብህ ወዴት መተኮስ እንዳለብህ አታቅም።እርስ በእራስህ ተታኩሰህ ታልቃለህ።ይህኔ ተደራጅ "ፋኖ ሁን"።አብይን ካላመለኩት የሚል አማራ ብዙ ነው እነኝህ ስዎች ግን አንድም እውቀቱ የሌላቸው፣ሁለትም ከሆነ ግለሰብ ጋር ቂም ውስጥ የሚገኙ፤ሶስትም በቀበሌ ውስጥ አንድ ኪሎ ስኳር አጨበርብረው የተራቡ የማይጠግቡ ሰዎች ናቸው።
🥺ወገኔ እንዳታልቅ
🥺ከፋኖ ጋር ታጠቅ
የወሎ ኦሮሞ ማለት ከታየ ደንዳ ገፅ ግባና አንብብልኝ!

ከቤተመንግስቱ አትክልተኛ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዘመን ሚዲያ-Zemen Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share