
14/09/2025
ደጉ ነብይ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) በደግነት ሲታሰቡ..................
ያኒስ የዚያራ ጀመዐ ከተመሰረተ አመታትን አስቆጥሯል ። ከተመሰረተ ጀምሮ ኡለማውን እና ወጣቱን ለማቀራረብ ሰርቷል። የተለያዩ ዑለማዎችን ከመዘየር ባለፈ በመውሊድ እና በረመዳን የማብላት እና የማልበስ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል ። የዘንድሮውን የ 1500ኛውን የነብያችንን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ አስመልክቶ 1500 ሰዎችን የማብላት እና የማልበስ ስራ ተቀዳሚ ሙፍቲን ጨምሮ ትልልቅ ዑለማዎች ኡስታዞች እና ሙሁራን በተገኙበት አከናውኗል። የጀመዐውን አመሰራረት የሰራቸውን ስራዎች እና ወደፊት ያቀዳቸውን እቅዶች አስመልክተን ያሰናዳነውን ፕሮግራም በዩቲውብ ይከታተሉ።
https://youtu.be/tH68zeteM6U
https://youtu.be/tH68zeteM6U
https://youtu.be/tH68zeteM6U
ያኒስ የዚያራ ጀመዐ ከተመሰረተ አመታትን አስቆጥሯል ። ከተመሰረተ ጀምሮ ኡለማውን እና ወጣቱን ለማቀራረብ ሰርቷል። የተለያዩ ዑለማዎችን ከመዘየር ባለፈ በመውሊድ እና በረመዳን የማብ...