Zemen Radio Show/ዘመን የሬዲዮ ዝግጅት

Zemen Radio Show/ዘመን የሬዲዮ ዝግጅት ዘመን የራዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ዕሮብ እና አርብ ቀን ከ9:00-11:0

ዘመን እለተ እሮብ ሚያዚያ 18/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።🌟"ጦርነት ቆሞ ሰላም የሚፀናው የጦረኝነት ባህሪ ሲገራ ነው" የዘመን ትኩረት ነው። እንወያይ...
26/04/2023

ዘመን እለተ እሮብ ሚያዚያ 18/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

🌟"ጦርነት ቆሞ ሰላም የሚፀናው የጦረኝነት ባህሪ ሲገራ ነው" የዘመን ትኩረት ነው። እንወያይበታለን።

🌟የሱዳን ተዋጊ ጀነራሎች ሰላም ያለመሻት እጣ።

🌟በሳተላይት ቴሌኮም ዘርፍ ስመጥር የሆነው ኩባንያ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ፈቃድ መጠቁ
..ቆይታችሁን አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

የማህበራዊ ትስስር ገፆቻንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

Facebook:- Zemen Radio Show/ዘመን የሬዲዮ ዝግጅት
Telegram:- https://t.me/zemenradio

ዘመን እለተ እሮብ መጋቢት 6/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።🌟 ሰዎች ለምን ይዋሻሉ? ውሸት ራሱን የቻለ የስብዕና መለያ ሊሆን ይችላል?🌟 ስለብራንድ እና ...
15/03/2023

ዘመን እለተ እሮብ መጋቢት 6/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

🌟 ሰዎች ለምን ይዋሻሉ? ውሸት ራሱን የቻለ የስብዕና መለያ ሊሆን ይችላል?

🌟 ስለብራንድ እና ብራንዲንግ ምን ያክል ያውቃሉ? እርስዎ የየትኛው ብራንድ አድናቂ ኖት?

🌟 ሚስጥራዊ መረጃዎችን ለመለዋወጥ የምትመርጡት መተግበሪያ የቱ ነው?
..ቆይታችሁን አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

የማህበራዊ ትስስር ገፆቻንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

FacebooZemen Radio Show/ዘመን የሬዲዮ ዝግጅትግጅት

Telegram
https://t.me/zemenradio

ዘመን እለተ ሰኞ መጋቢት 4/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።ፈቅር በየትኛው እድሜ መጀመር አለበት በላችሁ ታምናላችሁ?እርስዎ ፈቅር መቼ እና እንዴት ነው  ...
13/03/2023

ዘመን እለተ ሰኞ መጋቢት 4/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

ፈቅር በየትኛው እድሜ መጀመር አለበት በላችሁ ታምናላችሁ?እርስዎ ፈቅር መቼ እና እንዴት ነው የያዛችሁ?

ስለ ቀለማት ምን ታውቃላችሁ? የቀለም ምርጫችሁ ምንድው? እና ለምን?

እስከ 18 ዓመቱ ማንበብ እና መጻፍ ሳይችል የቆየው በእድሜ ትንሹ ፕሮፌሰር ለመሆን ከበቃው ሰው ታሪክ ምን እንማራለን?
..ቆይታችሁን አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

የፌስቡክ ገፃችንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 29/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።ማርች 8፦ የሴቶች ሚና ትላንት፤ ዛሬ፤ ነገ..ወላጆቻችሁ በእናንተ ደስ እንዲሰኙ ምን ታርጋላች...
08/03/2023

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 29/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

ማርች 8፦ የሴቶች ሚና ትላንት፤ ዛሬ፤ ነገ..

ወላጆቻችሁ በእናንተ ደስ እንዲሰኙ ምን ታርጋላችሁ?

በዓለም ዙሪያ የሚሊዮኖችን ሕይወት እየታደገ ነው የሚባልለት የፈጠራ ሰው ማን ነው?
..ቆይታችሁን አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

የፌስቡክ ገፃችንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 27/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM። #ስለ ለልጅነት ትዝታዎቻችን ልጅነታችሁን ስታስቡ ምን ትውስ ይላችኃል? ልጅነታችሁ ዛሬ ያላች...
06/03/2023

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 27/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

#ስለ ለልጅነት ትዝታዎቻችን
ልጅነታችሁን ስታስቡ ምን ትውስ ይላችኃል? ልጅነታችሁ ዛሬ ያላችሁ ማንነት ላይ ምን አሳርፏል

#ምን ያደርጋል ፖስታ ነጋዴ ሚያመጣው፤
መገናኘት ነበር ናፍቆት የሚያወጣው።
ከተላከ ድፍን አንድ መቶ አመታት በኃላ ለተቀባዩ ስለደረሰው ደብዳቤ እናነሳለን።
ከዚሁ ጋር አስታከን ቀደም ሲል ስለነበሩ የፍቅር ደብዳቤዎች እናወራለን? እርስዎስ የፍቅር ደብዳቤ ፅፈው ያውቃሉ? አስገራሚ የሚሉትስ ደብዳቤ ተቀብለው ያውቃሉ?...ቆይታችሁን አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

የፌስቡክ ገፃችንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

ዘመን እለተ እሮብ የካቲት 22/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።ዝክረ አድዋ፦ "የኔ ዘመን አድዋ"የ127ኛው የአድዋ ድል በአልን የተመለከተ ልዮ መሰናዶ።የፌ...
01/03/2023

ዘመን እለተ እሮብ የካቲት 22/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

ዝክረ አድዋ፦ "የኔ ዘመን አድዋ"

የ127ኛው የአድዋ ድል በአልን የተመለከተ ልዮ መሰናዶ።

የፌስቡክ ገፃችንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 20/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።ዝክረ አድዋ፦  #የኢትዮጵያ ትዕምርቶች ምንድናቸው? #በቦረና ዞን የተከሰተው አስከፊው የሆነው...
27/02/2023

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 20/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

ዝክረ አድዋ፦ #የኢትዮጵያ ትዕምርቶች ምንድናቸው?

#በቦረና ዞን የተከሰተው አስከፊው የሆነው ድርቅ

#ሳቂታዋ ድምፃዊት ሀሊማ ታማለች። ስለሷ ምንላችሁ ይኖራል።

#ለ20አመታት ያለ ፍርድ ታስረው የነፃነትን አየር ዛሬ ቢያገኙ ምን ይሰማዎታል? ይህ ታሪክ እውነት ሆኖ ለ20 አመታት ያለ ፍርድ በጓንታናሞ ታስረው ቆይተው ስለተፈቱት ወንድማማቾች እናወራለን

#የቀድሞ ፍቅረኞቹ በሰርጉ ቀን ሰላማዊ ሰልፍ የወጡበት ግለሰብ ይቅርታ ጠይቋል። የፍቅር ግንኙነቶቻችን እንዴት ነው የምንይዘው እና ሌሎች... ቆይታችሁን አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

የፌስቡክ ገፃችንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

ዘመን እለተ እርብ የካቲት 15/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።➡️ ጥሩ ጓደኝነትም በሉት ትዳር፤ የስራ ግንኙነትም በሉት የፍቅር፤ ከሰዎች ጋር የምንመሰርታ...
22/02/2023

ዘመን እለተ እርብ የካቲት 15/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

➡️ ጥሩ ጓደኝነትም በሉት ትዳር፤ የስራ ግንኙነትም በሉት የፍቅር፤ ከሰዎች ጋር የምንመሰርታቸው ግንኙነቶች በህይወታችን በጣም ጠቃሚዎች ናቸው። ነገር ግን ብዙ ፈተናዎችንም ይዘው ይመጣሉ። ፈተናዎችን እንዴት እንወጣ?

➡️ወተት እንዴት ፓስቸራይዝ ይደረጋል? ሂደቱ እና ጥቅሙ ምንድነው?

➡️ ዱባይ ከሱቆች እቃ ገዝተው ስለሚመጡ ሮቦቶች... አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

የፌስቡክ ገፃችንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 13/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።➡️ የካቲት 12/1929 ሲወሳ አብርሃም ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም በታሪክ በጉልህ ይታወሳሉ።...
20/02/2023

ዘመን እለተ ሰኞ የካቲት 13/2015 ከቀኑ 10:00_ 12:00 ሰዓት በአዋሽ FM 90.7 FM።

➡️ የካቲት 12/1929 ሲወሳ አብርሃም ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም በታሪክ በጉልህ ይታወሳሉ። ከዚህ ታሪክ ጀርባ ስላለው ስምዖንስ ስንቶቻችን እናውቃለን?

➡️የልጆቻችሁን ሰም እንዴት ነው የምታወጡት? መስፈርታችሁስ ምንድነው?

➡️ማህበራዊ ፍትህ እና እኛ ምን እና ምን ነን?

➡️ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ዘመን የሬዲዮ ፕሮግራም ጋር ካደረጋችሁ እነኝህን እና ሌሎች የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።
የፌስቡክ ገፃችንን Like, Share, አድርጉ፤ አስተያየታችሁንም አጋሩን።

 ውድ አድማጮቻችን ዘመን የራዲዎ ፕሮግራም ከዚህ ቀደም ሲቀርብ ከነበረበት እሮብና አርብ ከቀኑ 9:00-11:00 ሰዓት ወደ ዘውትር ሰኞ እና እሮብ ከቀኑ 10:00-12:00 ሰዓት የፕሮግራም ...
20/02/2023



ውድ አድማጮቻችን ዘመን የራዲዎ ፕሮግራም ከዚህ ቀደም ሲቀርብ ከነበረበት እሮብና አርብ ከቀኑ 9:00-11:00 ሰዓት ወደ ዘውትር ሰኞ እና እሮብ ከቀኑ 10:00-12:00 ሰዓት የፕሮግራም ሰዓት እና የእለት ሸግሽግ ማድረጉን እንገልፃለን። ዘመን የመረጃና መዝናኛ ፕሮግራም በአዋሽ 90.7 FM። አብራችሁን ሰለሆናችሁ መስጋናችን ልባዊ ነው።

➡️ዘመን

የትናንት አሻራ...
የዛሬ ሥራ...
ለነገ ስኬት...

ዘመን ከ 9:00 -እስከ 11:00 በአዋሽ FM 90.7የትናንት አሻራ ፣የዛሬ ስራ፣ ለነገ ስኬት💥ኢትዮጵያኒዝም ለፓን አፍሪካኒዝም።
10/02/2023

ዘመን ከ 9:00 -እስከ 11:00 በአዋሽ FM 90.7
የትናንት አሻራ ፣የዛሬ ስራ፣ ለነገ ስኬት

💥ኢትዮጵያኒዝም ለፓን አፍሪካኒዝም።

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ ሰለ እሴቶቻችን  እናወራለን።💥ማረፊያ ላይ የዘመኑን የጦርነት ገጽታ ቀይረዋል የሚባሉትን የቱርክ ድሮኖች ሰለሚያ...
08/02/2023

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7

💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ ሰለ እሴቶቻችን እናወራለን።

💥ማረፊያ ላይ የዘመኑን የጦርነት ገጽታ ቀይረዋል የሚባሉትን የቱርክ ድሮኖች ሰለሚያመረቱት ወንድማማቾች እናወራለን።

💥በመስመሮች መሃል ፕሮግራማችን የተለያዩ የህትመት ሚዲያዎች ያገኘናቸው መረጃዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን።

💥 የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይ ይዘናል።

ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ይሁን።

Telegram:-t.me/zemenradio እናወራለን።

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ የእድገት ልማት እና ብልፅግና ፅንሰ ሀሳብ እናወራለን።💥ማረፊያ ላይ እንደሚጋቡ እያወቁ ታገቢኛለሽ ብሎ መጠየቅ ...
03/02/2023

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7

💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ የእድገት ልማት እና ብልፅግና ፅንሰ ሀሳብ እናወራለን።

💥ማረፊያ ላይ እንደሚጋቡ እያወቁ ታገቢኛለሽ ብሎ መጠየቅ ለምን?

💥 የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይዘናል።

ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ይሁን።

Telegram:-t.me/zemenradio እናወራለን።

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ የአንድ ሰው ሚና በሚል የግለሰብ ተፅኖ ለሁለንተናዊ እድገት ስንል እናወጋለን።💥ማረፊያ ላይ በርካቶች ‘ጭንቀታም...
04/01/2023

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7

💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ የአንድ ሰው ሚና በሚል የግለሰብ ተፅኖ ለሁለንተናዊ እድገት ስንል እናወጋለን።

💥ማረፊያ ላይ በርካቶች ‘ጭንቀታም’ የሚሆኑት ለምንድን ነው? በማለት ሰነልቦናዊ መፍትሄ እንካችሁ እንላለን።

💥በመስመሮች መሃል ፕሮግራማችን የተለያዩ የህትመት ሚዲያዎች ያገኘናቸው መረጃዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን።

💥 የኪነ ጥበብ መረጃዎች፤ ስፖርት እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይ ይዘናል።

ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ይሁን።

Telegram:-t.me/zemenradio እናወራለን።

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ የተቋማት ማህበራዊ አገልግሎት ተሳትፎን እንዳስሳለን።💥ማረፊያ ላይ ህልምን ስለመፈለግ እና ሰለመኖር እናወራለን።...
30/12/2022

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7

💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ የተቋማት ማህበራዊ አገልግሎት ተሳትፎን እንዳስሳለን።

💥ማረፊያ ላይ ህልምን ስለመፈለግ እና ሰለመኖር እናወራለን።

💥 የኪነ ጥበብ መረጃዎች እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይ ይዘናል።

ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ይሁን።

Telegram:-t.me/zemenradio እናወራለን።

ታሪካዊ ቀን!..መቐሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ!!.."አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች የናፈቁትን  ቤተሰብ ለማግኘት  ከሁለት ዓመት በኋላ ወደ መቐሌ በዛሬው ዕለት በረዋል ።  የአሉላ አባ  ነጋ  አ...
28/12/2022

ታሪካዊ ቀን!..መቐሌ አሉላ አባነጋ አየር ማረፊያ!!..

"አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች የናፈቁትን ቤተሰብ ለማግኘት ከሁለት ዓመት በኋላ ወደ መቐሌ በዛሬው ዕለት በረዋል ። የአሉላ አባ ነጋ አየር ማረፍያም የናፍቆት ለቅሶ፣ የደስታ ሲቃ አስተናግዷል።."
(ከፊደል ፖስት ተወስዶ የተጠናቀረ)

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ "የሰላም ጥሪ" በሚል ረዕስ  በህውሀት እና የፌደራል መንግስት መካከል እየተደረገ የሚገኘውን የሰላም ድርድር እ...
28/12/2022

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7

💥 በዘመን ትኩረት መሰናዶ "የሰላም ጥሪ" በሚል ረዕስ በህውሀት እና የፌደራል መንግስት መካከል እየተደረገ የሚገኘውን የሰላም ድርድር እንዴምታ እንቃኛለን።

💥ማረፊያ ላይ የሰውን አንጎል ከማሽን ጋር ስለሚያገናኘው መሣሪያ እናወራለን።

💥 በመስመሮች መሃል መሰናዶ የተለያዩ የህትመትና የድጂታል ሚዲያዎች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ምን አስነበቡ ስንል እንፈትሻለን።
በተጨማሪም

💥 የኪነ ጥበብ መረጃዎች እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይ ይዘናል።

ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ይሁን።

Telegram:-t.me/zemenradio እናወራለን።

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7፨ በዘመን ትኩረት መሰናዶ ወላጆች ልጆቻቸውን እንዴት ነው ማሳደግ ያለባቸው ስንል እንጠይቃለን።፨ማረፊያ ላይ ደስታን ለመፍጠር የሚረዱ አም...
23/12/2022

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7

፨ በዘመን ትኩረት መሰናዶ ወላጆች ልጆቻቸውን እንዴት ነው ማሳደግ ያለባቸው ስንል እንጠይቃለን።

፨ማረፊያ ላይ ደስታን ለመፍጠር የሚረዱ አምስት መንገዶችን እናነሳለን።

በተጨማሪም
፨ የኪነ ጥበብ መረጃዎች እና የመዝናኛው አለም አዳዲስ ወሬዎችንም ይ ይዘናል።

ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ይሁን።

Telegram:-t.me/zemenradio እናወራለን።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zemen Radio Show/ዘመን የሬዲዮ ዝግጅት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zemen Radio Show/ዘመን የሬዲዮ ዝግጅት:

Share

Category