Ge'ez Music studio

Ge'ez Music studio Ge'ez music studio is a mini studio.

መልካም የአባቶች ቀን
19/06/2021

መልካም የአባቶች ቀን

Ethiopian Music : Helen Getachew (Abat) ሄለን ጌታቸው (አባት) - New Ethiopian Music 2021(Official Video) Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and...

ዛሬ ምሽት
19/06/2021

ዛሬ ምሽት

07/04/2021

በቃ አንድ የቀረው ሆፕ ኢንተርቴመንት ነበር እሱም ተቀላቀለ
ግዕዝ ሰቱዲዮ፡-ቀን 28-07-13

አሁንም ደግሜ እናገራለው በ ምነውሸዋ፣አድማስ፣አውታር፣ጎለደን፣በጣም በቅርቡ የተቀላቀላቸው ናሆም ሪከርድስ ሙዚቃችሁን ምትለቁ አርቲስቶች ስራችሁ ኮፒ ሆኖ እየተለቀቀ እንደሚገኝ ልነግራችሁ እወ...
15/12/2020

አሁንም ደግሜ እናገራለው በ ምነውሸዋ፣አድማስ፣አውታር፣ጎለደን፣በጣም በቅርቡ የተቀላቀላቸው ናሆም ሪከርድስ ሙዚቃችሁን ምትለቁ አርቲስቶች ስራችሁ ኮፒ ሆኖ እየተለቀቀ እንደሚገኝ ልነግራችሁ እወዳለው፡፡ በሌላ አባባል የሙዚቃው የድምፅ ጥራት ከ ስቱዲዮ ከወጣው ጋር ሲነፃፀር ጥራቱ እጅግ የወረደ ነው ማለት ነው፡፡
ግዕዝ ስቱዲዮ፡-ቀን 06-04-13

ተቀላቅሏል………..ናሆም ሬከርድስ አስካሁን ከ ስቱዲዮ የወጣን ሙዚቃ በወጣበት ልክ ሲሰጡን የነበሩት ብቸኞቹ 1.hope entertainment 2.nahom records ብቻ ነበር የቀሩትአሁን ...
11/12/2020

ተቀላቅሏል………..ናሆም ሬከርድስ
አስካሁን ከ ስቱዲዮ የወጣን ሙዚቃ በወጣበት ልክ ሲሰጡን የነበሩት ብቸኞቹ
1.hope entertainment
2.nahom records ብቻ ነበር የቀሩት
አሁን ደግሞ nahom records ከዚህ ምድብ ወጥቷል፤ልክ እንደ ምነውሸዋ፣አድማስ እና ሌሎቹ ኮፒ የሆኑ ሙዚቃዎችን ማስደመጥ ጀምሯል፡፡
ስለዚህ ሙዚቃን ከ ሰቱዲዮው በወጣበት ልክ(original quality) የሚያቀርበው አንድ entertainment ሆፕ( hope) ብቻ ቀርቷል ማለት ነው፡፡
በነገራችን ላይ ይህ ችግር በማይጠበቁ ሀገራትም ላይ እየተስተዋለ ያለ ችግር መሆኑን አስቀድሜ መጠቆም እፈልጋለው፡፡
ለዚህ ሁሉ ችግር ደግሞ የሳይንሱ ስህተት ትልቁን ሚና ይጫወታል፡፡
ግዕዝ ስቱዲዮ፡- ቀን 02-04-12

ሰላም እንዴት ናችሁ የፔጄ ተከታዮች ዛሬ ስለ(media player’s) የሙዚቃ ማጫወቻዎች የድምፅ አሰማም(sound system) አነግራችኋለው::በዋናነት በ ሀገርችን በስፋት ጥቅም ላይ የሚው...
21/11/2020

ሰላም እንዴት ናችሁ የፔጄ ተከታዮች ዛሬ ስለ(media player’s) የሙዚቃ ማጫወቻዎች የድምፅ አሰማም(sound system) አነግራችኋለው::
በዋናነት በ ሀገርችን በስፋት ጥቅም ላይ የሚውሉትን 4 የሙዚቃ ማጫወቻዎች (media player’s) የድምፅ አሰማም(sound system) እናያለን፡፡ እነዚህ ማጫወቻዎች በስሪታቸው ወቅት የተለያየ የድምፅ አሰማም(sound system)ን ያሰተናግዳሉ አንዳንዶቹ የተሳሳተ አንዳንዶቹ ደገሞ ትክክለኛውን!፡፡ ይህ የሆነበት ዋናው ምክንያት ሁሌም እንደምለው የሳይንሱ ክፍተት የፈጠረው ችግር ነው፡፡እስቲ ችግር ያለባቸውንና ትክክለኞቹን (ልክ ያልሆኑትን) ልንገራችሁ፡፡ በዛውም ችግሩን እንዴት መቅረፍ እንደምትችሉ እጠቁማችኋለው፡፡
 ችግር የሌለባቸው
1.Media player classic
2.QQ media player ናቸው፡፡ እነዚህ ማጫወቻዎች በ default mode install ከተደረጉ ትክክለኛውን የድምፅ አሰማም(sound system) ያሰሙናል፡፡ ሆኖም ግን Media player classic ላይ የነበረውን default logo ከቀየራችሁት የድምፅ አሰማሙ(sound system) ይበላሻል፡፡ በመሆኑም በ default mode logo መጠቀሙ ትክክለኛ ነው ማለት ነው፡፡
 በ default mode install ተደርገው ችግር ያለባቸው
1.Windows media player
2.Vlc media player ናቸው፡፡
የነዚህን ማጫወቻዎች ችግር ለ መፍታትና ትክክለኛውን የድምፅ አሰማም(sound system) ለመስማት ማድረግ የሚገባችሁን ነገር ቀጥዬ እነግራችኋለው፡፡
1. Windows media player የዚህን ማጫወቻ ችግር ለመፍታት በቅድሚያ Windows media playerን ከፍታችሁ right click አድርጉ በመቀጠልም enhancement የሚለውን ተጭናችሁ ከሚመጡላችሁ አማራጭ ውስጥ graphic equalizer የሚለውን ትነካላችሁ በመቀጠልም default የሚለውን ተጭናችሁ ከሚመጡላችሁ ዝርዝሮች ውስጥ custom የሚለውን በመጫን በቀጥታ መውጣት ነው፡፡ያኔ ትክክለኛውን የድምፅ አሰማም(sound system) ትሰማላችሁ ማለት ነው፡፡
2. Vlc media player የዚህን ማጫወቻ ችግር ለመፍታት ደግሞ ከላይ tools የሚለውን በመጫን ከሚመጡላችሁ አማራጭ ውስጥ effect and filters የሚለውን ትነካላችሁ ከዚያም ፊት ለፊት ላይ audio effects ብሎ equalizer የሚል ትመለከታላችሁ አሁን የናንተ ስራ equalizer ላይ enable የምትል ሳጥን አለች እናም ያችን ሳጥን ነክቶ save ብሎ መውጣት ሆናል ማለት ነው፡፡
ይህ ከላይ የቀረበላችሁ በ ኮምፒውተር ላይ ለምትጠቀሙ ሰዎች ብቻ ነው፡፡
ማሳሰቢያ ችግሩን በቶሎ ለይቶ ለማወቅ የሚቸግ በመሆኑ ለመረዳት ጊዜ ይወስዳል በመሆኑም ጉዳዩን ትንሽ ቀለል ለማድረግ በ earphone or headphone መስማት ትችላላችሁ፡፡ ይህ ችግሩን ለማወቅና ለመለየት ቀለል ያለ የአማራጭ መንገድ ነው፡፡
ግዕዝ ስቱዲዮ(Ge’ez music studio) ቀን 12-03-12

20/11/2020

Address

Wossen
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ge'ez Music studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ge'ez Music studio:

Share

Category