TIKUR MEDA SPORT

TIKUR MEDA SPORT Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from TIKUR MEDA SPORT, News & Media Website, Addis Ababa.

ጥቁር ሜዳ ስፖርት እግር ኳስን እና የተለያዩ ስፖርቶችን የሚሸፍን የስፖርት ሚዲያ ገጽ ነው። በአሳታፊ ይዘቱ፣ በጥልቅ ትንታኔው፣ በሰበር ዜና እና በመልቲሚዲያ ባህሪያት ለደጋፊዎች ስለ ወቅታዊ ግጥሚያዎች፣ የዝውውር ወሬዎች፣ የተጫዋቾች ግንዛቤ እና ሌሎችም ከእግር ኳስ አለም ሰፊ ሽፋን ይሰጣል።

ራፊንሃ በዚህ የውድድር ዘመን ለባርሴሎና በሁሉም ውድድሮች 51 የግብ ተሳትፎ አድርጓል።▪️48 ጨዋታዎች ▪️30 ጎሎች ▪️21 አሲስትይህም በክለቡ ቀድሞ ባሳለፈው ሁለት የውድድር ዘመናት ካስ...
21/04/2025

ራፊንሃ በዚህ የውድድር ዘመን ለባርሴሎና በሁሉም ውድድሮች 51 የግብ ተሳትፎ አድርጓል።

▪️48 ጨዋታዎች
▪️30 ጎሎች
▪️21 አሲስት

ይህም በክለቡ ቀድሞ ባሳለፈው ሁለት የውድድር ዘመናት ካስመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ ይበልጣል🤯

ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ የሚደረገው ፉክክር ተጧጡፏል !ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ በቀጥታ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ የተናነቁ ሲሆን ሊድስ ዩናይትድ 94 ነጥብ እንዲሁም በርንሌይ 91 ነ...
21/04/2025

ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ የሚደረገው ፉክክር ተጧጡፏል !

ሊድስ ዩናይትድ እና በርንሌይ በቀጥታ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ የተናነቁ ሲሆን ሊድስ ዩናይትድ 94 ነጥብ እንዲሁም በርንሌይ 91 ነጥብ በመሰብሰብ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃን ይዘዋል!

ማን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የሚያድግ ይመስላቸዋል ?

አሁን ላይ ሜሰን ግሪንዉድ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በክለቡ የመጀመሪያ የውድድር ዘመን ብዙ ጎሎችን ያስቆጠረ የማርሴይ ሶስተኛው ተጨዋች  መሆን ችሏል።🇫🇷 ባፌቲምቢ ጎሚስ - 20 በ2016/17🇨...
21/04/2025

አሁን ላይ ሜሰን ግሪንዉድ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በክለቡ የመጀመሪያ የውድድር ዘመን ብዙ ጎሎችን ያስቆጠረ የማርሴይ ሶስተኛው ተጨዋች መሆን ችሏል።

🇫🇷 ባፌቲምቢ ጎሚስ - 20 በ2016/17
🇨🇮 ዲዲዬ ድሮግባ - 19 በ2003/04
ሜሰን ግሪንዉድ - 18 በ2024/25

➡️ ግሪንዉድ በዚህ ሲዝን አራት የሊግ ጨዋታዎች ይቀሩታል።

📊 ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ማያሚ ቤት ፦    - 50 ጨዋታ    - 42 ግብ    - 20አሲስት  ◆ 62 የግብ ተሳትፎ What we can Say?🤔
21/04/2025

📊 ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ማያሚ ቤት ፦

- 50 ጨዋታ
- 42 ግብ
- 20አሲስት
◆ 62 የግብ ተሳትፎ

What we can Say?🤔

 የዩናይትድ ተጠባቂው የቀጣዩ ሲዝን Away ማልያ ✨👕
21/04/2025



የዩናይትድ ተጠባቂው የቀጣዩ ሲዝን Away ማልያ ✨👕

ኬቪን ደብሩይኔ በእግር ኳስ ህይወቱ ዛሬ 700ኛ ጨዋታውን የሚያከናውን ይሆናል!🔥•Our Telegram channel👇👇t.me/TikurmedasportTIKTIKUR MEDA SPORTDTIKUR M...
06/04/2024

ኬቪን ደብሩይኔ በእግር ኳስ ህይወቱ ዛሬ 700ኛ ጨዋታውን የሚያከናውን ይሆናል!🔥


•Our Telegram channel👇👇
t.me/Tikurmedasport

TIKTIKUR MEDA SPORTDTIKUR MEDA SPORTOTIKUR MEDA SPORT

ሊዮኔል ሜሲ በክለቡ የጨዋታ ቀን ከተካተቱ ተጫዋቾች መካተት በኋላ ዛሬ ሌሊት ከኮሎራዶ ራፒድስ ጋር ኢንተር ሚያሚ በሚያደርገው ግጥሚያ ላይ ከደረሰበት ጉዳት ይመለሳል።➡️ ሊዮኔል ሜሲ ጉዳቱ ...
06/04/2024

ሊዮኔል ሜሲ በክለቡ የጨዋታ ቀን ከተካተቱ ተጫዋቾች መካተት በኋላ ዛሬ ሌሊት ከኮሎራዶ ራፒድስ ጋር ኢንተር ሚያሚ በሚያደርገው ግጥሚያ ላይ ከደረሰበት ጉዳት ይመለሳል።

➡️ ሊዮኔል ሜሲ ጉዳቱ ያጋጠመው ኢንተር ማያሚ ናሽቪልን 3-1 ባሸነፈበት የኮንካካፍ ቻምፒየንስ ዋንጫ የ16ቱ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ላይ ነበር!

MEDA SPORT

🗣️ አንጌ ፖስትኮግሉ "የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታን ፈልገህ እናም ዋና ግብህ እሱ ብቻ ከሆነ ወደ ቶተንሃም አትምጣ"TTIKUR MEDA SPORTMTIKUR MEDA SPORTSTIKUR MEDA SPO...
06/04/2024

🗣️ አንጌ ፖስትኮግሉ "የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታን ፈልገህ እናም ዋና ግብህ እሱ ብቻ ከሆነ ወደ ቶተንሃም አትምጣ"

TTIKUR MEDA SPORTMTIKUR MEDA SPORTSTIKUR MEDA SPORT

ሮድሪ እና ዴክላን ራይስ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ (Squawka)TIKUR MEDA SPORT
06/04/2024

ሮድሪ እና ዴክላን ራይስ ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ (Squawka)

TIKUR MEDA SPORT

  በሳውዲ አረቢያ ሊግ የሀያ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ አል ሂላል አል ክሀሌጅን 4ለ1 እንዲሁም አል ናስር ዳማክን 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል። የአል ናስርን የማሸነፊያ ግብ አይመሪ...
06/04/2024



በሳውዲ አረቢያ ሊግ የሀያ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ አል ሂላል አል ክሀሌጅን 4ለ1 እንዲሁም አል ናስር ዳማክን 1ለ0 ማሸነፍ ችለዋል።

የአል ናስርን የማሸነፊያ ግብ አይመሪክ ላፖርቴ በመጨረሻ ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ለሊጉ መሪ አል ሂላል የማሸነፊያ ግቦችን ማልኮም 2x ፣ ሀምዳን እና አል ሼሪ አስቆጥረዋል።

አል ሂላል በአንድ የውድድር አመት ሀያ አምስት ጨዋታዎችን በማሸነፍ በሳውዲ አረቢያ ሊግ ታሪክ ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፈው ክለብ መሆን ችሏል።

አል ሂላል በሳውዲ አረቢያ ሊግ ታሪክ ሶስት መቶ ጨዋታዎችን ማሸነፍ የቻለ የመጀመሪያው ክለብ መሆን ችለዋል።

የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?

1️⃣ አል ሂላል :- 77 ነጥብ

2️⃣ አል ናስር :- 65 ነጥብ

3️⃣ አል አህሊ :- 52 ነጥብ

4️⃣ አል ኢትሀድ :- 47 ነጥብ

ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች እነማን ናቸዉ ?

1️⃣ ክርስቲያኖ ሮናልዶ :- 29 ግቦች

2️⃣ አሌክሳንደር ሚትሮቪች :- 22 ግቦች

3️⃣ ሀምዳላህ :- 18 ግቦች

ኮል ፓልመር በትናንቱ ጨዋታ ሀትሪክ መስራቱን ተከትሎ የፕሪምየር ሊግ ሀትሪክ የሰራ 200ኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።1 - ኤሪክ ካንቶና (1992)50 - ማይክል ኦወን (1998)100 - ጆን ...
05/04/2024

ኮል ፓልመር በትናንቱ ጨዋታ ሀትሪክ መስራቱን ተከትሎ የፕሪምየር ሊግ ሀትሪክ የሰራ 200ኛው ተጫዋች መሆን ችሏል።

1 - ኤሪክ ካንቶና (1992)
50 - ማይክል ኦወን (1998)
100 - ጆን ካሪው (2008)
200 - ኮል ፓልመር (2024)

Milestone 🔥

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TIKUR MEDA SPORT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share