Danishu World ዳኒሹ

  • Home
  • Danishu World ዳኒሹ

Danishu World  ዳኒሹ THINK POSITIVE
💚 💛❤ETHIOPIA💚💛❤

Good deeds are food for a good day
03/01/2025

Good deeds are food for a good day

ተስፋዬ ሁሌም እግዚአብሄር ነዉ አመሰግንሃለሁ 🙏         #
28/12/2024

ተስፋዬ ሁሌም እግዚአብሄር ነዉ አመሰግንሃለሁ 🙏

#

01/06/2023


ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ እየተራገበ ያለ እና እኔም ብዙ ጓደኞቼ ስለዚህ ነገር ምታውቂው ካለ እያሉ በውስጥ የጠየቁኝ አሉ። የኔ መልስ   ከ CMV በፊት ትያንስ[tiens] ፥ ፍያስ [FIAS...
30/05/2023

ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ እየተራገበ ያለ እና እኔም ብዙ ጓደኞቼ ስለዚህ ነገር ምታውቂው ካለ እያሉ በውስጥ የጠየቁኝ አሉ። የኔ መልስ ከ CMV በፊት ትያንስ[tiens] ፥ ፍያስ [FIAS] ፥Crowd 1, 7Gen የሚባሉ እልም ያለ ህጋዊ ቁማር እንደሆነ የተጭበረበሩ ግለሰቦች እንደሉ አውቃለሁ ፡ብዙ መረጃም አለኝ ። ነገሩ እንዲህ ነው !!

መጀመሪያ ገንዘብ ታች ካለው ሰው በኔትወርክ አማካኝነት ወደላይ እየተቆረጠ ይሰበሰባል። ስራው በደንብ ተዳርሷል ተብሎ እስከሚታሰብበት ደረጃ ድረስ ይሄዳል። በደንብ ከተዳረሰ በኋላ ጫፍ ላይ ያሉት ሰዎች ገንዘቡን ይዘው ይሰወራሉ። ከታች ያሉ ሰዎች ከዚያ በኋላ የሚያስገቡት ሰው ስለማይኖራቸው ገንዘባቸውን ይበላሉ።
አብዛኞቹ ሲስተሞች የራሳቸው በደንብ ዲዛይን የተደረገ ዌብሳይት፣ ትላልቅ ቢሮም ጭምር ይኖራቸዋል።
ትልቁ ችግር ሲስተሙ በረጅም ሰንሰለት የተያዘ ስለሆነ ልክ ፕሮግራሙ ሲዘጋ መጨረሻ ላይ ገንዘብ የከፈሉ ብዙ ሰዎች ሜዳ ላይ ይቀራሉ። ስለዚህ ጓደኛችሁን ወይም ዘመዳችሁን ገንዘብ ታገኛለህ ብላችሁ አስገብታቹ በኋላ ትልቅ ችግር እንዳይፈጠር፣ ከምትወዱት ሰው እንዳትለያዩ።

"ዞብል አቀበቱን ራማ አፀዱን"ጉዞ ራማ ኪዳነ ምህረት ☁
26/05/2023

"ዞብል አቀበቱን ራማ አፀዱን"
ጉዞ ራማ ኪዳነ ምህረት ☁

ህይወት የተሞላችዉ በዉሳኔ ነው !Danishu World  ዳኒሹDaniel Alemu Molla
21/05/2023

ህይወት የተሞላችዉ በዉሳኔ ነው !

Danishu World ዳኒሹ
Daniel Alemu Molla

Brother 😎ግብዳዉ መላኬ
15/05/2023

Brother 😎
ግብዳዉ መላኬ

መልካም ቀን ይሁንላችሁ
01/04/2023

መልካም ቀን ይሁንላችሁ

ቋራ ገለጉ ከሰመአቱ በርሚል ጊወርጊስ ጉዞ መልስ
31/03/2023

ቋራ ገለጉ
ከሰመአቱ በርሚል ጊወርጊስ ጉዞ መልስ

የቆቦ ከተማ ወጣቶችና ሙስሊም ወንድሞቻችን የረመዳን ፃም መግቢያ በማሰመልከት የመስጊድ ፅዳት አከናውነዋል::
24/03/2023

የቆቦ ከተማ ወጣቶችና ሙስሊም ወንድሞቻችን የረመዳን ፃም መግቢያ በማሰመልከት የመስጊድ ፅዳት አከናውነዋል::

02/03/2023

የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን ሳስተላልፍ በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ነው::

የዘንድሮውን የ127ኛው የአድዋ ድል በአልን ስናከብር ሀገራችን ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንደ ሀገር የመቀጠል እጣዋ ከፍተኛ አደጋ ላይ የወደቀበት ወቅት መሆኑን አፅንኦት በመስጠት እና ቀደምት አባቶቻችን በታላቅ ተጋድሎ እና መስዋዕትነት ያቆዩልንን የጋራ ሀገራችንን ከመቼውም ጊዜ በላቀ የመጠበቅ እንዲሁም ከገጠማት እጅግ ፈታኝ የህልውና አደጋ የመታደግ ታላቅ ታሪካዊ ሃላፊነት እና አደራ በኛ ትውልድ ትከሻ ላይ መውደቁን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሊሆን ይገባል::

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

ቆቦ ደጋጎ ደብረሰላም መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን
08/02/2023

ቆቦ ደጋጎ ደብረሰላም መድሀኒአለም ቤተክርስቲያን

Address


Telephone

+251980214242

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Danishu World ዳኒሹ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Danishu World ዳኒሹ:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share