Sisay media ሲሳይ ሚዲያ

Sisay media ሲሳይ ሚዲያ

https://youtu.be/g_zBrTuvPd8
03/07/2022

https://youtu.be/g_zBrTuvPd8

ስለኤሊየን እና ዩፎ (ባዕድ ፍጡራን) ያልተነገሩ አስገራሚ እውነታዎች | aliens UFO | abel birhanu | sisay ewnetu #ኤሊየን #አንድሮሜዳ unidentified flying obj...

https://youtu.be/sp1t0HQknNM
17/06/2022

https://youtu.be/sp1t0HQknNM

በሴቶች የእግርኳስ ጨዋታ ላይ የታዩ አስቂኝና አስገራሚ ትእይንቶች | women football game | sisay ewnetu women's football women's foo...

05/06/2022

ethiopian- ምርጥ 10 የአለማችን አስገራሚና ውብ ቦታዎች | asgerami botawoch | sisay ewnetu Abel Abel 2 Abel b...

27/05/2022
25/05/2022

ላይቭ ላይ የተከሰቱ አስገራሚና አስቂኝ ነገሮች / Funniest Andmbarrassing Moments CaughtOn Live TV / sisay ewnetuሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

18/05/2022

ለማመን የሚከብድ አፈጣጠር ያላቸው የአለማችን ሰዎች | abel birhanu የወይኗ ልጅ | sisay ewnetuበዚህ የዩቲዩብ ቻናሌ ላይ የተለያዩ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እዲሁም ለናንተ ይጠቅማል ብዬ ያሰብኳቸውን ....

ቪዲዮውን ለመመልከት ፎቶውን ተጫኑclick photohttps://youtu.be/xTfg5iPfjPw
02/05/2022

ቪዲዮውን ለመመልከት ፎቶውን ተጫኑ
click photo
https://youtu.be/xTfg5iPfjPw

በስፖርት ውድድሮች መሀል የተከሰቱ አስገራሚ ክስተቶች / funny sport moment___________________________ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉ እዲሁም ላይክ ማድረግ እዳትረሱabel birhanu 2,feta sq...

አንዴ ጠቅ በማድረግ ቪዲዮውን ተመልከቱhttps://youtu.be/kZBswewOZz0
28/04/2022

አንዴ ጠቅ በማድረግ ቪዲዮውን ተመልከቱ
https://youtu.be/kZBswewOZz0

ሆስፒታል ውስጥ በደህንነት ካሜራ የተቀረፁ አስደንጋጭ ቪዲዮዎች | hotel scary video in camera | sisay__________________________________________Tags: cpm,ad,revenue,money,partner,yo...

https://youtu.be/oBCLqQnGQaA
09/04/2022

https://youtu.be/oBCLqQnGQaA

ላይቭ ላይ የተከሰቱ አስገራሚና አስቂኝ ነገሮች / Funniest Andmbarrassing Moments CaughtOn Live TV / sisay ewnetuሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ላይቭ ላይ ጉድ...

06/04/2022

በዚህ ቻናሌ ወስጥ የተለያዩ አዝናኝ፣አስተማሪ እዲሁም ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ ቪዲዮዎችን በየጊዜው ስለምለቅ እናንተም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ________________________________________...

06/03/2022


Best funny video fun

24/02/2022

Welcome to this group

20/08/2021

በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሦስተኛ ቀን ውሎ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች በፍጻሜ እና የማጣሪያ ውድድሮች እንደሚሠለፋ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡
የሚሳተፋባቸው ውድድሮች :-
800 ሜ ሴቶች ከቀኑ 10፡20 ላይ ግማሽ ፍፃሜ፣
🏃‍♀️አያል ዳኛቸው
🏃‍♀️ መብሪት መኮንን
3000 ሜ መሠናክል ሴቶች ከቀኑ 12፡05 ላይ ፍፃሜ፣
🏃‍♀️ ዘርፌ ወንድማገኝ
🏃‍♀️ እመቤት ከበደ
1500 ሜ ሴቶች ከጥዋቱ 4፡30 ላይ ማጣሪያ፣
🏃‍♀️ ደርቤ ወልተጂ
🏃‍♀️ ሕይወት መሀሪ
3000 ሜ መሠናክል ወንዶች ከቀኑ 8:29 ላይ ማጣሪያ፣
🏃‍♂️ታደሰ ታከለ
🏃‍♂️ ሳሙኤል ፍሬው

ቻናሉን ይመልከቱ      በ2014 የ5ጂ ሞባይል ቴክኖሎጂ ሙከራ እንደሚደረግ ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ በበጀት ዓመቱ የ5ጂ ሞባይል ቴክኖሎጂ ሙከራ እንደሚደረግ ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።የኢትዮ...
19/08/2021

ቻናሉን ይመልከቱ

በ2014 የ5ጂ ሞባይል ቴክኖሎጂ ሙከራ እንደሚደረግ ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

በበጀት ዓመቱ የ5ጂ ሞባይል ቴክኖሎጂ ሙከራ እንደሚደረግ ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም የ3 ዓመት ስትራቴጂና የ2014 በጀት ዓመት እቅድን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።

ስትራቴጂክ እቅዱ ሲዘጋጅ የድርጅቱን ተወዳዳሪነት እና አስተማማኝ ዕድገት ለማረጋገጥ በሚያስችለ መልኩ እንደተዘጋጀ ዋና ሥራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል።

በበጀት ዓመቱ የ4ጂ ኤል ሲ እና የ4ጂ ኤል ቲ አድቫንስድ የማስፋፊያ ሥራዎች በክልሎች ዋና ዋና ከተማዎች እንደሚከናወን ነው የገለጹት።

በበጀት ዓመቱ 3.8 ሚሊዮን ተጨማሪ ደንበኞችን ለማስተናገድ የሚያስችል የሞባይል ኔትዎርክ አቅም ለመገንባት እቅድ እንደተያዘም ተገልጿል።

የአገልግሎት ጥራትን፣ ተደራሽነትን አና የደንበኞች ተሞክሮን ለማሻሻል የሚያስችል የኔትዎርክ እና ሲስተም አቅም ማሳደጊያ ፕሮጀክቶች እንደሚካሄዱም ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ ገልጸዋል።

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 70 ቢሊየን ብር ለማግኘት አቅዶ እየሠራ እንደሆነ አስታውቋል።

19/08/2021

በእነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ፍርድ ቤት የቀረቡ 21 ተከሳሾች የጠየቁት የዋስትና መብት ውድቅ ተደረገ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በእነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ፍርድ ቤት የቀረቡ 21 ተከሳሾች የጠየቁትን የዋስትና መብት ውድቅ አደረገ፡፡

ችሎቱ በእነ ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል የክስ መዝገብ ለዛሬ ይዞት በነበረው ቀጠሮ ላይ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡

በደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል የክስ መዝገብ 58 ግለሰቦች እና አራት ድርጅቶች በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው ይታወሳል፡፡ከእነዚህ መካከል ነሐሴ 11 ቀን 2013 ዓ.ም በነበረው ችሎት ከተከሳሾቹ 21ዱ በአካል ቀርበው ክስ የተነበበላቸው ሲሆን የዋስትና መብት እንዲጠበቅላቸውም አመልክተዋል፡፡

በተከሾቹ ላይ የተመሰረተባቸው ክስ ዋስትና የሚያስከለክል በመሆኑ ዐቃቤ ሕግ የተለያዩ ዝርዝር ሀሳቦችን በማንሳት መከራከሩም መዘገባችን ይታወሳል፡፡

ችሎቱ በሁለቱ ወገኖች ክርክር ላይ ለዛሬ ትዕዛዝ ለመስጠት በያዘው ቀጠሮ መሰረት ተከሳሾች ችሎት መምጣት ሳይጠበቅባቸው በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሆነው ትዕዛዙን እንዲጠብቁ በማለት ነበር ችሎቱ ለዛሬ የቀጠረው፡፡

ፍርድ ቤቱ የሁለቱንም ወገኖች የዋስትና ጥያቄ ክርክር መርምሮ ዋስትና ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል፡፡

የፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ በማረሚያ ቤት በኩል ለተከሳሾች እንዲደርሳቸው ሲል ችሎቱ አዟል፡፡

በችሎቱ በአካል ያልተገኙት እነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል፣ ጌታቸው ረዳ፣ ሊያ ካሳ እና ሌሎች ተከሳሾች እንዲሁም የአራቱ ድርጅቶች ተወካዮች የፌዴራል ፖሊስ ባሉበት ይዞ እንዲያቀርብ እና ውጤቱንም ለመጠባበቅ ለጥቅምት 22 ቀን 2014 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መያዙ ይታወሳል፡፡

Address

Ayer Tena
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sisay media ሲሳይ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share