እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅር አደረሳችሁ‼️
- በአሉ በጨዋታ የደመቀ፣ በሳቅ የታጀበ፣ በአብሮነት ያጌጠ እንዲሆንላችሁ ተመኘን
------------------------
ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ - Like & Follow
YOUTUBE: http://bit.ly/33fzwTC
TELEGRAM: https://bit.ly/370hk0e
------------------------
✅ ጀኔራል ባጫ የመጨረሻ መልዕክታቸውን ለሰራዊቱ ሲያስተላልፉ - HAHU
❗መቀሌ ውስጥ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ጥቃት ሲፈፅም - HAHU
🇪🇹 የቱ ነው ኢትዮጵያዊ 🇪🇹
ከኢትዮጵያ አፈር ተወልዶ ሀገሩን የከዳ እስኪ ተፋረዱን... #SHARE #ሼር
@hahunews24
የቤሩት ፍንዳታውን አቅርቦ የሚያሳይ ተጨማሪ ቪዲዮ
የቤሩት ፍንዳታተጨማሪ ቪዲዮ
ለተጎዱና ህይወታቸውን ላጡ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን
አክራሪ ኦሮሞዎች ለንደን ኢትዮጵያ ኤንባሲ የተሰቀለውን ባንዲራ አውርደው በኦነግ ባንዲራ ሲተኩት የሚያሳይ ቪዲዮ... አረ ሰዎች ወዴት አየሄድን ነው 😔😔🇪🇹
-----------------------------------------------
#HAHUNEWS #ሀሁዜና
ለመረጃ ቅርብ ይሁኑ❗
ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ - Like & Subscribe
#YouTube 📺 ቪዲዮ ይመልከቱ
https://bit.ly/33fzwTC
#Telegram 📩 ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/hahunews24
------------------------------------------------
በምዕራብ አርሲ ሰው በሀይማኖቱ እና በዘሩ አልታረደም አልተገደለም አትበሉን:: በምዕራብ አርሲ አንዲት እርጉዝ አማራ ኦርቶዶክስ በመሆኗ ከነ ፅንሷ ታርዳደች::
ምስክር የሟች ባለቤት እንዲህ መምሬት በእንባ ፍረዱኝ በማለት ያነባል ይናገራል:: ይህ ማለት ሁሉንም ሙስሊም እና ኦሮሞን አይወክልም:: ጥቂት በሙስሊምና በኦሮሞ ስም የሚነግዱ ጥላቻን ያነገቡ እርኩስ ዘረኛ ነፍሰ ገዳዮችን ነው:: መጥፎ መስኪድ አቃጣይ የሌላውን ዘር የሚጠላ አጥፊ ክርስቲያን አማራ እንዳለ ሁሉ መጥፎ አራጅ አጥፊ የሌላውን ብሔር የሚጠላ ሙስሊምም አለ ይህን ሀቅ ወዴየትም ልንደብቀው እንችልም:: ሁለቱም ግን እምነታቸውን ወይም የወጠበትን ማህበረሰብ አይወክሉም::
@hahunews24
⚠️⚠️ Breaking News - የቤሩት ፍንዳታ
ቤሩት በፍንዳታ ተናወጠች❗
ዛሬ ከሰዓት የሊባኖስ ዋና ከተማ የሆነችው #ቤሩት በከፍተኛ ፍንዳታ መናወጧ ተሰምቷል። የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር ሃማድ ሀሰን በፍንዳታው በርካታ ሰዎች መጎዳታቸውን እና ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ለሊባኖስ ቴሌቪዥን (LBC) ተናግረዋል።
@hahunews24
ግድቡ የኔ ነው ✊✊
ግድቡ የኔ ነው ✊✊
ድምፃችን ይሰማ በቦሌ አራብሳ ኮንዶምኒየም
Hahunews
Hahu Cocktail COMING SOON!!
Hahu Cocktail
COMING SOON!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወቱ አልፏል❗️❗️
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወቱ አልፏል!
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ዛሬ ማምሻውን ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን በቦታው የሚገኙ ምንጮች ለቪኦኤ ገልፀዋል።
በኦሮሞኛ የሙዚቃ ሥራዎቹ ታዋቂ የሆነው አርቲስት ሃጫሉ ዛሬ ማምሻውን “ገላን ኮንደሚኒየም” ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ በግምት ከምሽቱ 3፡30 ባልታወቁ ሰዎች መገደሉን ገልፀዋል።
#HAHUNEWS