Birana news

Birana news ትኩስ ዜና

https://youtu.be/7TIzwAEZhuM?si=2JBMSjjsjPQGE_6_
28/05/2025

https://youtu.be/7TIzwAEZhuM?si=2JBMSjjsjPQGE_6_

ኮሪደር ጆርናል - የአዲስ አበባ ሁለት መልኮች አዲስ አበባ ከየት ወዴት? ከጥንታዊ ታሪኮቿ እስከ አሁናዊ ሁኔታዋ የሚያስቃኝ ፕሮግራም

14/05/2025

Check out yo yo z man’s video.

ኮሪደር ጆርናልበቅርብ ቀን ይጠብቁንCorridor JournalComing Soon
08/05/2025

ኮሪደር ጆርናል
በቅርብ ቀን ይጠብቁን
Corridor Journal
Coming Soon

Check out yo yo z man’s video.

ኮሪደር ጆርናልበቅርብ ቀን ይጠብቁንCorridor JournalComing Soon
08/05/2025

ኮሪደር ጆርናል
በቅርብ ቀን ይጠብቁን
Corridor Journal
Coming Soon

እባካችሁ ለልጆቻችሁ ተጠንቀቅቁ!!
20/02/2025

እባካችሁ ለልጆቻችሁ ተጠንቀቅቁ!!

ወላጆች ተጠንቀቁ ይህ የ6 ዓመት ታዳጊ በጎረቤቱ ሰው የተደፈረ ሲሆን! አሁን በሚያሳዝን መልኩ የባህሪ ለውጥ አምጥቶ ቤተሰቦች ድንጋጤ ውስጥ ገብተዋል፡፡

ምን አይነት ግፍ ነው?
12/02/2025

ምን አይነት ግፍ ነው?

ለውርስ ተብሎ የተፈፀመ እጅግ ዘግናኝ ግፍ ይች ግለሰብ ገነት ተባላለች፡፡ ከዚህ ቀደም የሞላት የተረፋት ፣የደላት ሰው ነበረች፡፡ ነገር ግን ባሏን በሕይወት ካጣች በኃላ በባሏ ቤተሰቦች...

https://youtu.be/iltomfzcd2I?si=Tte8Y9M1W69ztmHN
11/02/2025

https://youtu.be/iltomfzcd2I?si=Tte8Y9M1W69ztmHN

እኔ እንዴት ልሁን እማ? እንዴት ልሁን? የወጣቱ አሳዛኝ ተማፅኖ እንዴት ልመልስሽ? ያንቺንስ ማረፊያ አውቃለሁጓደኞቼ...ወንድም እኅቶቼ ...ይኽችን ቅድስት ሚስቴን ነገ (03/06/2017/ዓም.) ከቀኑ 8:00...

በጣም ያሳዝናል….ልብ ይሰብራልወላጆች እባካችሁን ለልጆቻችሁ ተጠንቀቁ!
30/12/2024

በጣም ያሳዝናል….ልብ ይሰብራል
ወላጆች እባካችሁን ለልጆቻችሁ ተጠንቀቁ!

ተወዳጇ አርቲስት መስከረም አበራ የEVE የልጆች ዳይፐር አምባሳደር ሆና ተሾመች።በኢትዮጵያ ገበያ ለሕጻናትና ለሴቶች የተለያዩ የንጽሕና መጠበቂያ ምርቶችን  በሰፊው የሚያመርተው Guo peiy...
28/12/2024

ተወዳጇ አርቲስት መስከረም አበራ የEVE የልጆች ዳይፐር አምባሳደር ሆና ተሾመች።

በኢትዮጵያ ገበያ ለሕጻናትና ለሴቶች የተለያዩ የንጽሕና መጠበቂያ ምርቶችን በሰፊው የሚያመርተው Guo peiym የተሰኘ ካምፓኒ አሁን ደግሞ EVE የተሰኘ የልጆች ዳይፐር አምርቶ ለቀበያ አቅርባል፡፡
ተቋሙ የሕጻናት ዳይፐሮችና የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ምርቶችን በከፍተኛ ጥራት ለገበያ በማቅርብ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ እንዳለውም ይነገራል።
አሁን በአዲስ እና በጥራት አመረትኩ ያለውን EVE የልጆች ዳይፐርን ለማስተዋወቅ ተወዳጇ አርቲስት መስከረም አበራን በአምባሳደርነት መርጧል፡፡
አርቲስቷ የአንድ ዓመት የስምምነት ውል ስትፅም ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ምልኩ የአርቲስት መስከረም አበራ ወዳጆች/ጓደኞች/የስራ ባልደረቦቿ ከሆኑት መካከል ጸሐፊ ተውኔት እና አዘጋጅ ዳግማዊ ፈይሳ፣ጸሐፊ ተውኔት እና ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ መድረክ ላይ ቀርበው ስለ መስከረም አበራ ሙያዊ ብቃት እና የሙያ ስነ ምግባር ያላቸውን ምስክርነት ገልፀው Guo peiyun የተሰኘው ካምፓኒም እርሷን አምባሳደር አድርጎ በመምረጡ በጣም ዕድለኛ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
መስከረም አበራ እና Guo peiym ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም በስካይላት ሆቴል ለአንድ ዓመት የሚቆይ የሥራ ስምምነት አድርገዋል።
ቪቫ መስኪ ይገባሻል።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251980160305

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Birana news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Birana news:

Share