
06/11/2022
💎💎💎💎ተዋንያን እንፈልጋለን 💎💎💎💎
#መሪ ተዋናይ/ተዋናይት
በወጣትነታቸው ወደ ስደት ለመሄድ ያሰቡ፤ የሄዱና ህገወጥ ስደት ያደረሰባቸውን ችግር በግልጽ ለማህበረሰቡ ማሳየት የሚችሉ የታሪኩ ዋና ገፀባህሪያት ሲሆኑ እነዚህ የሙሉ ጊዜ ተዋንያን ከአገር ወጥተውም ለቀረጻ ይሄዱ ዘንድ ሊጠየቁ ይችላሉ፡ ተቋሙ በቀረጻ ወቅት የምግብ፤ የሆቴልና ጥበቃ፤ የትራንስፖርትና የጉዞ ሰነድ ማመቻቸትን ጨምሮ አጠቃላይ ዋስትና ይሰጣል
ተፈላጊ መስፈርት
እድሜ ለወንድ ከ24-40 ለሴት ከ 16-30
የትምህርት ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ
የኦዲሽን ፎቶ ብዛት ሰባት (7 ኢንተርናሽል ፖዝ) ጉድር ፎቶ ብዛት 1
#ረዳት ተዋይት/ ተዋናይ
የቤተሰባቸው አባላት የዚህ ጥቃት ሰለባ ሲሆኑ አገራቸው ላይ ሆነው የሚደርሰባቸው የሞራል ፤ የገንዘብ የህይወት ምስቅልቅል በአጠቃላይ በህገወጥ ስደትን ጉዳት ማሳየት የሚችሉ እንደ ልጅ፤ እህት፤ ወንድም፤ እናት፤ አባት፤ አያት ሆነው የሚሰሩ ረዳት ተዋናያንን በዚህ ስር ይሳተፋሉ
ተፈላጊ መስፈርት
እድሜ ለወንድ ከ15-69 ለሴት ከ 10-55
የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ
የኦዲሽን ፎቶ ብዛት ስድስት (6 ኢንተርናሽል ፖዝ) ጉድር ፎቶ ብዛት 1
#አጃቢ ተዋንያን
ህገወጥ ስደት የአንዱን በር ሲያከኳኳ እንደ አገር የሚጎዱ ብዙ ሰዎች አሉ፤ መንግስት፤ ማህበረሰቡ፤ እንዲሁም ነዋሪው በአጠቃላይ ይረበሻል፤ አገርን ሆነው የሚሰሩ አጃቢ ተዋንያንም እንፈልጋልን
እድሜ ከ 10-70 ለሁለቱም ጾታ
4 ኦዲሽን ፎቶ ግራፍና 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
#አጠቃላይ መስፈርት ለሁሉም የስራ መደብ (ትወና)
ኦዲሽን ፖዝ ፎቶዎች
ስለራስ ማንት የሚገልጽ ሲ.ቪ ይህም ስም፤ እድሜ፤ቁመት፤ ክብደት፤ አድራሻ፤ ስልክ፤ ስራ ወ.ዘ.ተ. በጽሁፍ
ማንኛውም ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ
እነዚህን በቴሌግራም መመዝገቢያ አድራሻ ላይ በመላክና መመዝገብ የስራ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላችሁ
#የመመዝገቢያ አድራሻ
ቴሌግራም
https://t.me/unhcrcastingbot
ኢሜል [email protected]