Nuria Aman

Nuria Aman Ethiopia

የለውጥ መሪ
25/07/2025

የለውጥ መሪ

ከባድ ዝናብ ተከትሎ  #ጎርፍ በየትኛዉም ሀገርና ሁኔታ ዉስጥ ሊከሰት ይችላል‼️ #ሼርሁሌም የሀገርን ውድቀት የሚፈልጉ ባንዳ አክቲቪስት ተብየው ከባድ ዝናብና እሱን ተከትሎ የሚመጣውን ጎርፍም...
25/07/2025

ከባድ ዝናብ ተከትሎ #ጎርፍ በየትኛዉም ሀገርና ሁኔታ ዉስጥ ሊከሰት ይችላል‼️ #ሼር

ሁሌም የሀገርን ውድቀት የሚፈልጉ ባንዳ አክቲቪስት ተብየው ከባድ ዝናብና እሱን ተከትሎ የሚመጣውን ጎርፍም ለፖለቲካ ሽቀላ ለማዋል ሲላላጥ ይታያል።

በአሜሪካ ፣በቻይና፣ በዱባይ …ወዘተ በተከሰተ ከፍተኛ ዝናብና ጎርፍ መኪኖች ሲወሰዱ ፣ የመንገድ መብራቶች ሲወድቁ በተለያዩ ሚዲያዎች በቀጥታ ስርጭት ተመልክተናል ፣ በተለይ የቅርቡን የዱባይ እንኳ ብንመለከት መሰረተ ልማቶችን ያወደመ ለቀናት እንቅስቃሴን የገደበ ፣ አለም አቀፍ በረራን ጭምር ያስተጓጎለ ነበር ።

በወቅቱ አሜሪካኖቹም ፣ ቻይኖቹም ፣ ዱባዮቹም እርስ በእርስ ችግሩን ለመቅረፍ ፣ የከፋ አደጋ እንዳያስከትል መረባረብ እንጂ ዳር ይዞ መወቃቀስ ፣ እንካ ሰላንትያ ዉስጥ መግባት ፣ መበሻሸቅ ዉስጥ አልነበሩም ፣ ለእኛም የሚበጀዉ ይሄ ነዉ ፣ አዲስ አበባ ተአምር የሚመስል እድገት አስመዝግባለች ኩራቱ የሁላችንም ነዉ ፣ ችግር ሲኖርም አብሮ መፍትሄ መፈለግ እንጂ ጣት መቀሳሰር ፣ ብሽሽቅ ዉስጥ መግባት ኃላ ቀርነት ነዉ ።

አንዳንዱ ነፈዝ አክቲቪስት ተብየው ከባድ ዝናብና እሱን ተከትሎ የሚመጣውን ጎርፍም ለፖለቲካ ሽቀላ ለማዋል ሲላላጥ ይታያል። ከባድ ዝናብ ፣ ጎርፍ በየትኛዉም ሀገርና ሁኔታ ዉስጥ ሊፈጠር ይችላ...
24/07/2025

አንዳንዱ ነፈዝ አክቲቪስት ተብየው ከባድ ዝናብና እሱን ተከትሎ የሚመጣውን ጎርፍም ለፖለቲካ ሽቀላ ለማዋል ሲላላጥ ይታያል።

ከባድ ዝናብ ፣ ጎርፍ በየትኛዉም ሀገርና ሁኔታ ዉስጥ ሊፈጠር ይችላል ።

በአሜሪካ ፣በቻይና፣ በዱባይ …ወዘተ በተከሰተ ከፍተኛ ዝናብና ጎርፍ መኪኖች ሲወሰዱ ፣ የመንገድ መብራቶች ሲወድቁ በተለያዩ ሚዲያዎች በቀጥታ ስርጭት ተመልክተናል ፣ በተለይ የቅርቡን የዱባይ እንኳ ብንመለከት መሰረተ ልማቶችን ያወደመ ለቀናት እንቅስቃሴን የገደበ ፣ አለም አቀፍ በረራን ጭምር ያስተጓጎለ ነበር ።

በወቅቱ አሜሪካኖቹም ፣ ቻይኖቹም ፣ ዱባዮቹም እርስ በእርስ ችግሩን ለመቅረፍ ፣ የከፋ አደጋ እንዳያስከትል መረባረብ እንጂ ዳር ይዞ መወቃቀስ ፣ እንካ ሰላንትያ ዉስጥ መግባት ፣ መበሻሸቅ ዉስጥ አልነበሩም ፣ ለእኛም የሚበጀዉ ይሄ ነዉ ፣ አዲስ አበባ ተአምር የሚመስል እድገት አስመዝግባለች ኩራቱ የሁላችንም ነዉ ፣ ችግር ሲኖርም አብሮ መፍትሄ መፈለግ እንጂ ጣት መቀሳሰር ፣ ብሽሽቅ ዉስጥ መግባት ኃላ ቀርነት ነዉ ።

🇪🇹 የሙላት ፣ የስኬት፣ የማንሰራራት ምዕራፍ!በኢትዮጵያውያን ህብረብሄራዊ አንድነት የተገነባ ግድብ!No single $👍 Seyoum Kebede Ata
24/07/2025

🇪🇹 የሙላት ፣ የስኬት፣ የማንሰራራት ምዕራፍ!

በኢትዮጵያውያን ህብረብሄራዊ አንድነት የተገነባ ግድብ!
No single $👍 Seyoum Kebede Ata

ቦሌ 2ኛ ላይ ያለውን ስሜት አያውቅም ጀግኒት 🏆🏆🏆🏆💥🏆የቦሌ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ወጣቶች ክንፍ በ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ከአሥራ አንዱም ክፍለ ከተሞች (1ኛ) አንደኛ...
23/07/2025

ቦሌ 2ኛ ላይ ያለውን ስሜት አያውቅም
ጀግኒት

🏆🏆🏆🏆💥🏆
የቦሌ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ወጣቶች ክንፍ በ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ከአሥራ አንዱም ክፍለ ከተሞች (1ኛ) አንደኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል፡፡

" እንኳን ደስ አለን"::

ሐምሌ /2017

በልፋት በጥረትና በቁረጠኝነት ተሰርቶ እውቀት በተሞላበት የአመራር ስምሪት ሰጭነት የመጣ የላብ ውጤት ለተከታታይ 3 ዓመታት ቦሌ የ1ኛ ነት ካባ ተጎናፅፏል።
21/07/2025

በልፋት በጥረትና በቁረጠኝነት ተሰርቶ እውቀት በተሞላበት የአመራር ስምሪት ሰጭነት የመጣ የላብ ውጤት ለተከታታይ 3 ዓመታት ቦሌ የ1ኛ ነት ካባ ተጎናፅፏል።

ለተገኘው የክፍለ ከተማችን ድል ክብሩ ለአንቺ ነው ክብርት
21/07/2025

ለተገኘው የክፍለ ከተማችን ድል ክብሩ ለአንቺ ነው ክብርት

ለተገኘው የክፍለ ከተማችን ድል የአንበሳው ድርሻ ያንቺ ነው መርሽ ቀያሪዋ ውዷ መሪዬ። Big Respect❗️❗️❗️
21/07/2025

ለተገኘው የክፍለ ከተማችን ድል የአንበሳው ድርሻ ያንቺ ነው መርሽ ቀያሪዋ ውዷ መሪዬ። Big Respect❗️❗️❗️

እንኳን ደስ አለን
21/07/2025

እንኳን ደስ አለን

Address

Telephone

+251912388365

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nuria Aman posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nuria Aman:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share