Prophet Yohannes Gortu Ministry

Prophet Yohannes Gortu Ministry 1000331262998 CBE ወንጌልን አብረውን ያገልግሉ
+251920124693 Yohannes Gortu
የክብሩ ባለ ጠግነት ቤተክርስቲያን

 #ሰበር ዜና ከእግዚአብሔር መልካምነት የተነሳ መደነቅ መገረም ይሆናል በኢየሱስም። አሜን
11/12/2025

#ሰበር ዜና
ከእግዚአብሔር መልካምነት የተነሳ መደነቅ መገረም ይሆናል በኢየሱስም።
አሜን

11/12/2025

አዋጅ ተገለበጠ በኢየሱስም
አሜን።

ይህ የታህሳስ ወር ምርኮ የሚመለስበት የበረከት ወር ይሆናል  በኢየሱስም። አሜን
10/12/2025

ይህ የታህሳስ ወር ምርኮ የሚመለስበት የበረከት ወር ይሆናል በኢየሱስም።
አሜን

ማቴዎስ 25¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³⁹ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?⁴⁰ ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁ...
09/12/2025

ማቴዎስ 25
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁹ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?
⁴⁰ ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል።
⁴¹ በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ።
⁴² ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥
⁴³ ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችሁኝምና።
⁴⁴ እነርሱ ደግሞ ይመልሱና፦ ጌታ ሆይ፥ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን አላገለገልንህም? ይሉታል።
⁴⁵ ያን ጊዜ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም ብሎ ይመልስላቸዋል።
⁴⁶ እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።

09/12/2025

ታርጫ አይቀርም

ደረሰ ደረሰ
09/12/2025

ደረሰ ደረሰ

ዛሬ ህዳር 30. እግዚአብሔር ምርኮአችሁን ይመልሳል አሜን።
09/12/2025

ዛሬ ህዳር 30. እግዚአብሔር ምርኮአችሁን ይመልሳል አሜን።

08/12/2025

#መድረስ ይሆናል
+251920124693

08/12/2025

“በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።”
— 2ኛ ቆሮ 4፥6

 #አስቸኳይ ዜና  #አትፍሩ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋልና ዛሬ ያስጨነቃችሁ ሁሉ ይበተናል በአንድ በኢየሱስ ስም  አሜን ።
08/12/2025

#አስቸኳይ ዜና
#አትፍሩ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋልና ዛሬ ያስጨነቃችሁ ሁሉ ይበተናል በአንድ በኢየሱስ ስም አሜን ።

07/12/2025

#እንቀጥላለን
+251920124693

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Yohannes Gortu Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophet Yohannes Gortu Ministry:

Share