
07/09/2023
በFacebook ላይ ቡስት ወይም ማስታወቂያ መልቀቅ ጥቅሙ ምንድ ነው?
1. በቀላሉ ተደራሽ መሆን
በፌስቡክ ቡስትት ያደረጋችሁት ማስታወቂያ በቀላሉ ሳትለፉ በፌስቡክ እና በኢንስታግራም ብቻ በመቶ ሺዎች እና ከዚያ በላይ ተደራሽ ይሆናል።
2. ደንበኛን አላማ ያደረገ ነዉ
የምትለቁት ምርት የሚያዩት ተከታዮችዎ ብቻ አይደሉም ለአዲስ ተከታዮችዎም ጭምር ይደርሳል። የእርስዎ ቢዝንስ ላይ ይህ ትልቅ ማበረታቻ ነው።
ማስታወቂያዎ ሲለቀቅ ዕድሜ ፣ ጾታ ፣ አከባቢን እና ሌሎችንም ተመርጠው ማስተካከል ስለሚቻል ለንግድዎ በጣም ጥሩ እና እውነተኛ ደንበኛ ስለሚያገኙ ቢዝነስዎን በአጭር ጊዜ ለማሳደግ ትልቅ ሚና አለው።
3. በጣም በቅናሽ ዋጋ ከማንኛውም የማስታወቂያ መንገድ በተሻለ እጅግ ብዙ ደንበኛን ማፍራት እና አሪፍ ገቢን ማግኘት ይችላሉ
የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎት
🟢 Facebook Boost🚀
🟢 Instagram Boost🚀
🟢 Increase page like & Followers