New Day

New Day "ፅድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባዪኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም �

Shaneen Itti Fufiinsaan Diigamaa Jirti. Shaneen qindoomina uummataa fi qaamolee nageenyaatiin diigamaa jirti. Godina Ars...
09/11/2024

Shaneen Itti Fufiinsaan Diigamaa Jirti.

Shaneen qindoomina uummataa fi qaamolee nageenyaatiin diigamaa jirti.
Godina Arsiitti miseesotni ABO Shanee hedduun meeshaa guutuu waliin harka kennataa jiru. Uummatni Godinichaa humna badii kana saaxiluu fi hordoffii itti fufiinsa qabu taasisuudhaan yeroo xumuraatiif of keessaa buqqisaa jira.

01/11/2024
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ወደ ትግበራ ለማስገባት የተደረጉ ዋና ዋና ቅድመ ዝግጅቶችመንግስት ከውጭ የሚገቡ እንደ ነዳጅ፣ ማዳበሪያ፣ መድኃኒትና የምግብ ዘይትን የመሳሳሉ መሠረታዊ ሸቀጦችን ዋ...
30/07/2024

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ወደ ትግበራ ለማስገባት የተደረጉ ዋና ዋና ቅድመ ዝግጅቶች

መንግስት ከውጭ የሚገቡ እንደ ነዳጅ፣ ማዳበሪያ፣ መድኃኒትና የምግብ ዘይትን የመሳሳሉ መሠረታዊ ሸቀጦችን ዋጋ በጊዜያዊነት ይደጉማል

የእውነተኛ ገቢያቸው ዋጋ ለተሸረሸረባቸው ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ ይደረግላቸዋል፡፡ ለመንግሥት ሠራተኞች የኑሮ ዉድነት መደጎሚያ የደሞዝ ጭማሪ ይደረጋል

የውጭ ዕዳ ማቅለያ እርዳታ ተገኝቷል፤ እርዳታ ቀደም ብሎ መገኘቱ መንግሥት ለማህበራዊና ድህነት ተኮር ወጪዎች የሚያውለው የሀብት አመዳደብ እንዳይስተጓጎል ያግዛል

መረጃ‼️አዲሱ በእስክንድር  ነጋ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን አመሰራረትን በመቃወም በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ; የሸዋ ጠቅላይ እዝ የሚመራው  ኮማንደር  ...
19/07/2024

መረጃ‼️

አዲሱ በእስክንድር ነጋ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን አመሰራረትን በመቃወም በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ; የሸዋ ጠቅላይ እዝ የሚመራው ኮማንደር አሰግድ መኮንን እና
በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም እዝ የአቋም መግለጫ አወጡ::

የውስጥ መረጃ እንደደረሰኝ ከሆነ እነዚህ ሶስቱ አደረጃጀቶች የራሳቸው አንድ ወጥ ፋኖ በመመስረት መሪነቱን ለዘመነ ካሴ ለመስጠት ተስማምተዋል::

በመጨረሻም "ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል አንዱ አንድን ያጠፋል"
#ጃውሳ

ስርቆት አሰባስቧቸዉ ክፍፍል የለያያቸዉ ሌቦች የአማራ  #ህዝብ ተጨቁኗል ተበድሏል በሚል ዉሃ በማያነሳ ምክያት የአማራን ህዝብ ለመዝረፍ እና በስሙ ለመነገድ የተነሳዉ አሸባሪዉ ፋኖ፤ ዝርፊያዉ...
16/07/2024

ስርቆት አሰባስቧቸዉ ክፍፍል የለያያቸዉ ሌቦች

የአማራ #ህዝብ ተጨቁኗል ተበድሏል በሚል ዉሃ በማያነሳ ምክያት የአማራን ህዝብ ለመዝረፍ እና በስሙ ለመነገድ የተነሳዉ አሸባሪዉ ፋኖ፤ ዝርፊያዉን አጣጡፎት ቀጥሏል።

የአሸባሪዉ ቡድን #አመራሮች በዚህ ሰዓት ከፍተኛ የስልጣን እና የገንዘብ ክፍፍል ሽኩቻ ዉስጥ የገቡ ሲሆን በክልሉ ከምስኪኑ ህዝብ #የዘረፉትን እና ከዲያፖራዉ በአማራ ህዝብ ስም የተሰበሰበዉን ገንዘብ ለመቀራመት እርስ በእርስ #አፈሙዝ ተደቃቅነዋል።

ከዚህም ባለፈ የመንግስትን ዱቀሳ መቋቋም ያቃተዉ አሸባሪዉ ቡድን በክልሉ ዉስጥ ያለዉ #እንቅስቃሴ እየተገደበ መቷል። ለዚህም ማሳያ #በአሸባሪዉ ቡድን እኩይ ተግባር ምክንያት በክልሉ ተቋርጦ የነበረዉ የኢንተርኔት አገልግሎት መመለሱ ነዉ። የሸባሪው ቡድን መገለጫዎች እገታ፣የስልጣን ጥማት፣ሌብነት፣ጎጠኝነት፣ጥላቻ እና የመሳሰሉት ናቸው።

የአለም ሰባዊ መብቶች ኮሚሽን ኦነግ በአለማቀፍ አሸባሪነት እንዲፈረጅ ጠየቀ
11/07/2024

የአለም ሰባዊ መብቶች ኮሚሽን ኦነግ በአለማቀፍ አሸባሪነት እንዲፈረጅ ጠየቀ

Waadaa gochaan dhugoomsaa imala Badhaadhina Biyya keenyaa milkeessina!----Mootummaan waadaa uummata isaaf gale qabatamaa...
09/07/2024

Waadaa gochaan dhugoomsaa imala Badhaadhina Biyya keenyaa milkeessina!
----
Mootummaan waadaa uummata isaaf gale qabatamaan dhugoomsuun gaaffiilee uummanni kaasuuf bu'uuraalee misoomaa garaa garaa hojjetee fayyadamummaa uummataa mirkaneessuuf pirojektoota hedduu baajata guddaa ramaduun hojjetee tajaajilaaf banaa taasisuun karoora imala badhaadhina biyya keenyaa galma yaadameen ga'aa jira.


Pirojektoota: Goolabneeti Ittiin Bulla Malee, Hinbubulchinu!Pirojektoota eebbaaf qophaa’an keessaa pirojektoonni 7,636 b...
06/07/2024

Pirojektoota: Goolabneeti Ittiin Bulla Malee, Hinbubulchinu!

Pirojektoota eebbaaf qophaa’an keessaa pirojektoonni 7,636 birrii bil. 61.58 baajata mootummaatiin, pirojektoonni 13,028 birrii bil. 17.85 tajaajila lammummaatiin kan dalagaman dalagamanii jiru.


Ashaaraakoo nan kaa'a!
02/07/2024

Ashaaraakoo nan kaa'a!

Galma guddaaf xiiqeffannee hojjenna!
26/06/2024

Galma guddaaf xiiqeffannee hojjenna!

26/06/2024


Address

Addis Ababa

Telephone

+251993529801

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New Day posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to New Day:

Share