13/12/2025
ከካፋ ዞን ወጣቶች ማህበር የቀረበ ጥሪ
ይደረግ
በክርስቲያኑ ምዕመን ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የገና በዓል መቃረቡን ተከትሎ በዓሉን በመደጋገፍ ለማክበር ታስቧል።
በዚህም የካፋ ዞን ወጣቶች ማህበር በዓሉን አቅመ ደካሞችን በመደገፍ እና ማዕድ በማጋራት ለማክበር ማቀዱን ለዶች ኤችዲ ከተላከው መረጃ መመልከት ተችሏል።
ይህንንም ማከናወን ይቻል ዘንድ ገቢ ማሰባሰቢያ የጋራ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር (1000731375608) ተከፍቷል።
በዚህም ማህበሩ ሁሉም ይህንን ዓላማ ይደግፍ ዘንድ ጥሪ አቅርቧል።
(ማንኛውም ሰው ድጋፍ ካደረገ በኋላ የስክሪን ቅጂ (Screenshot) በማጋራት እንዲተባበር ጥሪ ቀርቧል)
•የአካውንቱ ህጋዊነት ማረጋገጫ ምስል ከአስተያየት መስጫው ተያይዟል