21/12/2022
ስድስተኛውንና የመጨረሻውን የኦብስኩራ ሲኒማ ቀናችንን በአሊያንስ ኢትዮ-ፍራንሲስ አዘጋጅተናል። በፕሮግራሙ ላይ ደራሲ እና ዳይሬክተር ናትናኤል ያሬድ በፊልም ፅሁፍ ዙሪያ አምስተኛ ዙር ስልጠና ይሰጣል።የፊልም ፕሮግራምም የሚኖረን ይሆናል። አርብ ታህሳስ 14 ከ 8-12 ሰዓት እንጠብቃችኋለን።እንዳያመልጣችሁ!መግቢያ በነፃ! ላሉን ውስን ቦታዎች ዲጂታል መግቢያ ለማግኘት ከዚህ በፊት ለነበሩት ዝግጅቶቻችን ያልተመዘገባችሁ ብቻ ከታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ። ከዚህ በፊት በመመዝገብ ቤተሰቡን ለተቀላቀላችሁ ዲጂታል መግቢያውን የምንልክ ይሆናል።
https://t.me/whitecanvas_sth