Gn paradise apostolic

Gn paradise apostolic this is YouTube channel

ክብር የአንተ ነው ጌታጠላት እየሰማ ይህንን እላለሁ በሰማይ በምድር ክብር የእግዚአብሔር ብቻ ነው🙏🙏
17/08/2026

ክብር የአንተ ነው ጌታ
ጠላት እየሰማ ይህንን እላለሁ
በሰማይ በምድር ክብር የእግዚአብሔር ብቻ ነው🙏🙏

በንተ ጀምሮ ባንተ የሚያልቅታሪኬ እሱ ነው ሌላ እኔ አላውቅአንተ ነህ ተስፋዬ አንተ ነህአንተ ነህ ድጋፌ አንተ ነህ🙏🙏
11/08/2026

በንተ ጀምሮ ባንተ የሚያልቅ
ታሪኬ እሱ ነው ሌላ እኔ አላውቅ
አንተ ነህ ተስፋዬ አንተ ነህ
አንተ ነህ ድጋፌ አንተ ነህ🙏🙏

30/07/2026

ሁሉን ትቼዋለሁ እኔ የኢየሱስ ነኝ�

22/07/2026

ተሸጋገርን በቸርነት
ዛሬም አለን በአንተ ፊት��

Growing  Older Feels Like a Blessing🙏🙏HBD to me july 22/26
21/07/2026

Growing Older Feels Like a Blessing🙏🙏
HBD to me july 22/26

18/06/2026

አትመዘንም በሰው

17/06/2026
17/06/2026

የኔ አምላክማ የሚሰማ🙏

25/03/2026

Cast your vote for the leaders, creators, and visionaries shaping Africa's future at the Thamani Africa Awards 2026.

ሰባሪው ሰባብሮ ከፊት አልፏልናእኔም ልከተለው በድል በምስጋናመወርወሪያወን ቆርጦ መዝጊያን ሊሰባብርታምርን ሊያሳየኝ ቀድሟል እግዚአብሔር      ልከተለው ከኋላ ልከተለው ድል የኔ ነው  በሰል...
07/03/2026

ሰባሪው ሰባብሮ ከፊት አልፏልና
እኔም ልከተለው በድል በምስጋና
መወርወሪያወን ቆርጦ መዝጊያን ሊሰባብር
ታምርን ሊያሳየኝ ቀድሟል እግዚአብሔር
ልከተለው ከኋላ ልከተለው ድል የኔ ነው
በሰልፉ የበረታ እርሱ እግዚአብሔር ነው👏🙏🙏😍😍

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gn paradise apostolic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share