Abyssinia Geʽez Amhara Voice AGAV

Abyssinia Geʽez Amhara Voice AGAV ethiopia music | ESAT TV | Ethiopia | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Seifu on EBS,

06/09/2025
05/09/2025

አሳፋሪ ተግባር
ከኢትዮጵያ እንግሊዝ ድረስ አግብቶ ይዟት ሄዶ ልጅ ወልደው በትዳር እየኖሩ እሱ ስራ ሲሄድ ጠብቃ ከናይጄሪዊ ጋር ስትማግጥ( ስትሳሳም ) እጅ ከፍንጅ ያዛት ! ወዲያውም ቲክቶኩን በመክፈት live የሰራችውን በደል ለህዝብ አሳይቷል

25/08/2025

ምንጃር ቤት ተቃጥሎ ጠለሱ ቡልጋ ነው
ቡልጋ ቤት ተቃጥሎ ጠለሱ ምንጃር ነው
እሷን ተዋት የሚለኝ እንዴት ያለ ሰው ነው
♥️

 !🎧🎙 #ሙዚቃ🎺 🎻🎷🥁  ለኛ አሸንፋለች!!! ነ/ግን ነገ ፋክክሩ እጅግ የጠነከረ ስለሚሆን እንደተለመደው አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ የሁላችሁንም ድምፅ ትፈልጋለች🫶🏾ድምፅ መስጫውም 822...
23/08/2025

!🎧🎙 #ሙዚቃ🎺 🎻🎷🥁
ለኛ አሸንፋለች!!! ነ/ግን ነገ ፋክክሩ እጅግ የጠነከረ ስለሚሆን እንደተለመደው አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ የሁላችሁንም ድምፅ ትፈልጋለች🫶🏾
ድምፅ መስጫውም 8222 LM በማስቀደም ነገ በሚሰጣት ኮድ
አጭር የፅሁፍ መልዕክት በመላክ ድጋፋችንን እንግለፅላት።

ቅዳሜ 6:00 ሰዓት በፋና ላምሮት ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል!
እየሩስ ብቃት ያላት ድምፃዊ ስለሆነች እኔም እደግፋታለሁ!
መልካም እድል!!!
ለሁሉም እንዲደርስ ሼር፣ ላይክ ፣ፓስት ይደረግ!!!!
@ጌቱሸዋ

ከሌሊቱ 9 ሰአት ጉዞ ወደ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት በረከቷን ለማግኘት በሌሊት እተጓዙ ነው 🫶🏾⛪️♥️
22/08/2025

ከሌሊቱ 9 ሰአት ጉዞ ወደ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት በረከቷን ለማግኘት በሌሊት እተጓዙ ነው 🫶🏾⛪️♥️

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገቷ መታሰቢያ በዓል በሸዋ ሀገረ ስብከት አንጎለላ ጽርሐ አርያም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።በየዓመቱ ነሐሴ 16 የሚከበረው...
22/08/2025

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገቷ መታሰቢያ በዓል በሸዋ ሀገረ ስብከት አንጎለላ ጽርሐ አርያም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።

በየዓመቱ ነሐሴ 16 የሚከበረው የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገቷ መታሰቢያ በዓል በሸዋ ሀገረ ስብከት አንጎለላ ጽርሐ አርያም ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል።

በክብረ በዓሉ ላይ በሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ አባቡ "ልጅሽ ይጠራሻል" በሚል ኃይለ ቃል በዓሉን የተመለከተ ሰፊ ትምህርተ ወንጌል ሰጥተዋል።
አቡቀለምሲስ ሚዲያ

20/08/2025

♥️እንኳን ለደብረታቦር ቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🔥🔥ቡሄ ቡሄ በሉ ሰዎች እልል በሉ 🔥🔥

✨እንኳን ለደብረታቦር ቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🔥🔥🔥
20/08/2025

✨እንኳን ለደብረታቦር ቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ 🔥🔥🔥

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abyssinia Geʽez Amhara Voice AGAV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share