Biruh Digital Agent

Biruh Digital Agent Biruh Digital Agency enhances the reality of your Brand.

የጠፉት ደንበኞቻችሁ የት ናቸው?🌼አዲሱን ዓመት በደንበኛ ልናበሻብሻችሁ ነው!🌼የውድድር ባህሏንና ይዘትዋን በየጊዜው ከምታደሰው ዓለማችን ጋር እኩል መራመድ ዘመኑ የሚጠይቀው ብልሃት ነው። የተ...
29/09/2023

የጠፉት ደንበኞቻችሁ የት ናቸው?

🌼አዲሱን ዓመት በደንበኛ ልናበሻብሻችሁ ነው!🌼

የውድድር ባህሏንና ይዘትዋን በየጊዜው ከምታደሰው ዓለማችን ጋር እኩል መራመድ ዘመኑ የሚጠይቀው ብልሃት ነው።

የተጋነነ ዋጋ ፣ ያልተጠና የደንበኛ ፍላጎት ፣ ያነሰ ROI እና ተደራሽ አለመሆን የከረመው ማስታወቂያ ስርዓት ነው፡፡

በፍጥነት እያደገ በመጣው የዲጂታል ዓለም ቢዝነስዎን እጅግ በጣም ባነሰ ዋጋ ማስተዋወቅ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው።

በያሉበት ዘርፍ ታማኝ እና ተደራሽነቱ ጨርሶ አዋጭ የሆነውን ዲጂታል ማስታወቂያ ይሞክሩት!

ብሩህ ዲጂታል እንሰኛል!

እርስዎ ደንበኛዎትን ማስተናገድ ላይ ያተኩሩ እኛ ገበያዎትን ለሚሊዮኖች ተደራሽ እናደርጋለን፣ በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያዘጋጀናቸውን አሊያም የሚፈልጉትን አገልግሎት ብቻ በመምረጥ ከዘመናዊው ዓለም ጋር እኩል ይራመዱ!

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
- ብራንዲን እና (ሎጎ) አርማ ዲዛይን
- የሚሰጡትን አገልግሎት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ማስተዋወቅ
- የድርጅትዎን ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ማሳደግ
- ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
- (ዌብ ሳይት) የድረ ገጽ ስራ
- የማስታወቂያ ቪዲዮ ሥራ
- የህትመት ማስታወቂያ
- ሌሎችንም አገልግሎቶች በጥራት እንሠጣለን።

ለበለጠ መረጃ :-
+251932284400
ይደውሉ!
Biruh Digital Agent
[email protected]

የጠፉት ደንበኞቻችሁ የት ናቸው?🌼አዲሱን ዓመት በደንበኛ ልናበሻብሻችሁ ነው!🌼የውድድር ባህሏንና ይዘትዋን በየጊዜው ከምታደሰው ዓለማችን ጋር እኩል መራመድ ዘመኑ የሚጠይቀው ብልሃት ነው። የተ...
23/08/2023

የጠፉት ደንበኞቻችሁ የት ናቸው?

🌼አዲሱን ዓመት በደንበኛ ልናበሻብሻችሁ ነው!🌼

የውድድር ባህሏንና ይዘትዋን በየጊዜው ከምታደሰው ዓለማችን ጋር እኩል መራመድ ዘመኑ የሚጠይቀው ብልሃት ነው።

የተጋነነ ዋጋ ፣ ያልተጠና የደንበኛ ፍላጎት ፣ ያነሰ ROI እና ተደራሽ አለመሆን የከረመው ማስታወቂያ ስርዓት ነው፡፡

በፍጥነት እያደገ በመጣው የዲጂታል ዓለም ቢዝነስዎን እጅግ በጣም ባነሰ ዋጋ ማስተዋወቅ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው።

በያሉበት ዘርፍ ታማኝ እና ተደራሽነቱ ጨርሶ አዋጭ የሆነውን ዲጂታል ማስታወቂያ ይሞክሩት!

ብሩህ ዲጂታል እንሰኛል!

እርስዎ ደንበኛዎትን ማስተናገድ ላይ ያተኩሩ እኛ ገበያዎትን ለሚሊዮኖች ተደራሽ እናደርጋለን፣ በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያዘጋጀናቸውን አሊያም የሚፈልጉትን አገልግሎት ብቻ በመምረጥ ከዘመናዊው ዓለም ጋር እኩል ይራመዱ!

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
- ብራንዲን እና መለያ ዲዛይን
- የሚሰጡትን አገልግሎት ንግድ ወይም ድርጅትዎን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ማስተዋወቅ
- የድርጅትዎን ማርኬቲንግ እና ሽያጭ ማሳደግ
- ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
- (ዌብ ሳይት) የድረገጽ ስራ

ለበለጠ መረጃ :-
+251932284400
ይደውሉ!
Biruh Digital Agent
[email protected]

27/06/2023

ብሩህ በዓል ይሁንላችሁ!
ዒድ ሙባረክ!

ብሩህ በዓል ይሁንላችሁ!ዒድ ሙባረክ!
27/06/2023

ብሩህ በዓል ይሁንላችሁ!
ዒድ ሙባረክ!

እንኳን ለ1444ኛው (ዓ ሒ) የዒድ አል ፊጥር  በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #ዒድ ሙባረክ! #ዒድሙባረክ J Creatives
21/04/2023

እንኳን ለ1444ኛው (ዓ ሒ) የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

#ዒድ ሙባረክ!

#ዒድሙባረክ J Creatives

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251932284400

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biruh Digital Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Biruh Digital Agent:

Share