Power of Jesus TV Channel.Pj Tv

Power of Jesus TV Channel.Pj Tv Support the service and become a family by liking, following, commenting and sharing zerumolla christ Tibe

 ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ ከባለቤቱ ጋር🌹
03/10/2025


ዘማሪ ተመስገን ማርቆስ ከባለቤቱ ጋር🌹

03/10/2025

እስቲ ጰንጤዎች '' ብላችሁት ኮሜንት አድርጉ
ተባረኩ

26/09/2025

ይችን ቪዲዮ ሳታዩ አትለፉ ማለቴ አትሙቱ

  !!ወዳጆቼ መገፋት ለጊዜው ደስ አያሰኝም ነገር ግን እያንዳንዱ መገፋቶቻችን  ወደ ራዕያችን እንድንደርስ  መንገዶች ሊሆኑን ይችላሉ።ዮሴፍን የገፉት ለመጣል ቢሆንም የጠራው ጌታ ከእርሱ ጋር...
29/08/2025

!!

ወዳጆቼ መገፋት ለጊዜው ደስ አያሰኝም ነገር ግን እያንዳንዱ መገፋቶቻችን ወደ ራዕያችን እንድንደርስ መንገዶች ሊሆኑን ይችላሉ።

ዮሴፍን የገፉት ለመጣል ቢሆንም የጠራው ጌታ ከእርሱ ጋር ስለነበረ የተገፋው ወደ ራዕዩ ነበር...

“እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።”
— ዘፍጥረት 50፥20

!

መገፋት መጎተት አይደለም ነገር ግን መገፋት ባግባቡ ከተጠቀምንበት ወይም በጌታ ላይ ከታመንን ሁልጊዜ ወደፊት እንድንሄድ አቅም ይሆነናል ፤ ስንገፋ ወደ ፊት እየሄድን ነው ስለዚህ ከተገፋን አይቀር በጥሩ ገፊዎች እንገፋ።

መገፋት ሁልጊዜ ተመቻችተን ባለንበት ቦታ እንዳንቀር ያደርገናል።

💎መርዶክዩስ ባለበት ቦታ እንዳይቀር በሐማ ተገፋ!

💎ዮሴፍ ባለበት ቦታ እንዳይቀር በወንድሞቹ ተገፋ
ዳዊት ያለበት ቦታ እንዳይቀር በሳኦል ተገፋ !

💎እኛም እየተገፋን ያለነው እግዚአብሔር ያየልን ቦታ እንድንደርስ ምክንያት ስለሚሆን ነው።

ዘጸአት 1
¹¹ በብርቱ ሥራም ያስጨንቁአቸው ዘንድ ግብር አስገባሪዎችን ሾመባቸው፤ ለፈርዖንም ፊቶምንና ራምሴን ጽኑ ከተሞች አድርገው ሠሩ።
¹² ነገር ግን እንዳስጨነቁአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፥ እጅግም ጸኑ፤ ከእስራኤልም ልጆች የተነሣ ተጸይፈዋቸው ነበር።

በአገልግሎታችን ሆነ በእያንዳንዱ የሕይወታችን አቅጣጫ የሚደርሱብን የትኛውም መገፋት እና መጨነቅ በመጨረሻ እንድንበዛ፣ እንድንፀና እና ወደ ታየልን ክብር እንድንደርስ ምክንያት ለመሆን ነው። አሜን አሜን

“ይህም ቀላልና ጊዜያዊ የሆነ መከራችን ወደር የሌለውን እጅግ ታላቅ የሆነ ዘለዓለማዊ ክብር ያስገኝልናል።”
‭‭2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች‬ ‭4‬:‭17‬...

ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።

መልካም ቀን!

✅ከጋብቻ በፊት የሚደረግ  የግብረ  ስጋ  ግንኙነት የሚያስከትለው ጉዳት ከብዙ በጥቂቱ ይህ  ነው‼️ ✅የሰው ልጅ ጤናማ የፍቅር ግንኙነት እንድኖር፣ጤናማ ቤተሰብ ለመመስረት እና ደስተኛ ትዳር...
13/08/2025

✅ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት የሚያስከትለው ጉዳት ከብዙ በጥቂቱ ይህ ነው‼️

✅የሰው ልጅ ጤናማ የፍቅር ግንኙነት እንድኖር፣ጤናማ ቤተሰብ ለመመስረት እና ደስተኛ ትዳር እንድኖረው ከጋብቻ በፊት ምንም አይነት የግብረ ስጋ ግንኙነት ባያደርግ ተመራጭ ነው።ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት አካላዊ፣መንፈሳዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳት ያስከትላል።

✅ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት ከሚያስከትላቸው ጉዳቶች በትንሹ ላካፍላችሁ አንብባችሁ ተጠቀሙበት..✍🏽

1) በእግዚአብሔር ፊት ቅድስናን ያበላሻል ያረክሳልም።
2) ንጽሕናን ያጓድላል፤ ራስን ውሸታም ያደርጋል።
3) ለክርስቶስ ያለውን ምስክርነት ያቆሽሻል፡፡
4) ትዕግሥተ ቢስና ታማኝነት የጐደለው ክርስቲያን ያደርጋል፡፡
5) ወደ እርግዝናና ወዳልተፈለገ ልጅ መወለድ ያደርሳል፡፡
6) የአባለዘር በሽታዎችን ያስከትላል፡፡ለምሳሌ ለኤድስ፣ለጨብጥና ለጉበት በሽታዎች ተጋላጭ ያደርጋል።
7) እርግዝናን ለማስወገድ ሲባል ጽንስ ማስወረድ ነፍሰ ገዳይነትን ያስከትላል፡፡
😎 በሕብረተሰብ ዘንድ ውርደትን ያስከትላል።
9) ጉዳዩ የከረረ እንደሆነ እስከ ፍርድ ቤት ክስ ድረስ ያንከራትታል፡፡
10) ወዳልተፈለገ ጋብቻም ያደርሳል።
11) እግዚአብሔር ለባልና ሚስት ብቻ ያቀደውን የጋብቻ ዓላማና
በረከትን ያበላሻል።
12) ለወደፊት ለሚያገቡት ለትዳር ጓደኛ ታማኝ አለመሆንን ያስከትላል፤
13) ለብዙ ዓመታት የሚቆይ የሕሊና ጸጸት ውስጥ ይከታል።
14) ለወንጌል አገልግሎት ጉዳትን ያስከትላል
15) በራስ አካል ላይ የኃጢአት ማህተም ማስቀረት ይሆናል፣
16) ጠላታችንን ሰይጣንን ማስደሰት ይሆናል፡፡

✅እግዚአብሔር በቅድስና እንድንኖር ይጠብቀን።ተጋቢዎች በድንግልና ሆነው ቢጋቡ በተለይም ሴት ትዳሯን በተሻለ ጥበብ እና ማስተዋል መምራት የምትችልበትን ጥበብ እና ማስተዋል ከፈጣሪ ታገኛለች።

✅ወደድኩሽ ወደድኩህ በመባባል ዘለን ግብረ ስጋ ግንኙነት የምንጀምር እና ትዳር ውስጥ የምንገባ ሰዎች በኋላ ብዙ ዋጋ እንከፍላለን።ፍቅር ከመጀመራችንና ትዳር ውስጥ ከመግባታችን በፊት የእግዚአብሔር ፈቃድ መጠየቅ ግድ ነው። ሰው ያሰረውን ሰው ይፈታዋል እግዚአብሔር ያሰረውን ግን ማንም አይፈታውም።ላላገባችሁ እግዚአብሔር የተባረከ መልካም ትዳር ይስጣችሁ።

እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።

ምርጥ መጣጥፍ

for success - የስኬት አስተሳሰብ

እንኳን ጌታ ረዳሽ ማክበተወዳጁ አፍላ ፍቅር ተከታታይ ድራማ ላይ ተወዳጅ እና ቀዳሚ ተዋናይ የሆነች ሂዊ(ደምባሪት) ጌታን ተቀብላለች ጥምቀት ትምህርቷ ስትከታተል ቆይታ ዛሬ  ECRC(Everl...
11/08/2025

እንኳን ጌታ ረዳሽ ማክ

በተወዳጁ አፍላ ፍቅር ተከታታይ ድራማ ላይ ተወዳጅ እና ቀዳሚ ተዋናይ የሆነች ሂዊ(ደምባሪት) ጌታን ተቀብላለች ጥምቀት ትምህርቷ ስትከታተል ቆይታ ዛሬ ECRC(Everlasting_Christ_Revelation_Church) ተጠምቃለች...
ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ታዊቅ ናቸው የተባሉትን ሁሉ በፍቅሩ እያንበረከከ ቀጥሏል የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠው ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን፡፡

30/06/2025

ዮኒ ማኛ ተጠመቀ!
Congratulations እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ፤ ለብዙ ሕዝብም በረከት ያድርግህ።

አንተ ምን አለብህ ሳቅ 😁😁 ህዝቡ አንተ በመምጣትህ ደንግጠዋል 😁
15/06/2025

አንተ ምን አለብህ ሳቅ 😁😁 ህዝቡ አንተ በመምጣትህ ደንግጠዋል 😁

JESUS IS THE ANSWER
21/05/2025

JESUS IS THE ANSWER

21/05/2025
በደቡብ ኢትዮጵያ የፕሮተስታንት እምነት ከመሠረቱ መጀመሪያዎቹ 8 አባቶች አንዱ የሆኑት አባባ ማሄ ጮራሞ እኚህ ነበሩ።  ለወንጌል የኖሩ፣ ወንጌልን የሰበኩ፣ በሕይወትም በተግባርም ክርስቶስን ...
27/04/2025

በደቡብ ኢትዮጵያ የፕሮተስታንት እምነት ከመሠረቱ መጀመሪያዎቹ 8 አባቶች አንዱ የሆኑት አባባ ማሄ ጮራሞ እኚህ ነበሩ።

ለወንጌል የኖሩ፣ ወንጌልን የሰበኩ፣ በሕይወትም በተግባርም ክርስቶስን የገለጡ የወንጌል አርበኛ ነበሩ።

"ወንጌል ሳልሰብክ ቁርስ አልባላም" ይሉ እንደነበር ታሪካቸው ያሳያል።

መላው ኢትዮጵያን ተዘዋውረው የወንጌል ችቦ አቀጣጥለው ያረፋ እንዲሁም በእድሜያቸው መጨረሻ በአልጋ ላይ ሆነው ለጥያቄ የሚመጡትን ወገኖችን "ለወንጌል ትሄዳላችሁ ወይ?" ብለው ይጠይቁ የነበሩ የወንጌል አርበኛ ነበሩ።

ከቃለ ሕይወት ታሪክ ማዕከል

09/04/2025

እኝህ አባት እንደት አይነት አባት ናቸው🤔🤔🤔

Address

Town
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Power of Jesus TV Channel.Pj Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Power of Jesus TV Channel.Pj Tv:

Share

Category