
30/07/2025
በአካል መግቢያ ትኬት አልቋል!
የመጽሐፈ መለኮታዊነት ገጽ ለገጽ (በአካል) ለመሳተፍ ትኬት በመግዛት ለተመዘገባችሁ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ገና ላልተመዘገባችሁ በአካል ለመሳተፍ የተዘጋጀው ትኬት ተሸጦ በማለቁ ምክንያት የኦንላይን (zoom) አማራጭን በመጠቀም መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
አድሜሽ
👉 https://addmeshbook.com/Library/?category=All