Msgei

Msgei ‼️‼️
⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️
🇪🇹ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፌ ናት 🇪🇹
🔅🔅🔅🕊🕊🕊🔆🔆🔆

 !~~~~~~~~~~~~~~~~በ2019ዓም በጀት ዓመት ደረጃ ተጠቃሚዎች የሐምሌ እና ጥርቴሌግራም የማይጠቀም አለና በፌስቡክ ይለቀቅልን ባላችሁት መሰረት  የ2019 በጀት ዓመት ደረጃ አዳጊ መ...
13/07/2026

!
~~~~~~~~~~~~~~~~
በ2019ዓም በጀት ዓመት ደረጃ ተጠቃሚዎች የሐምሌ እና ጥር
ቴሌግራም የማይጠቀም አለና በፌስቡክ ይለቀቅልን ባላችሁት መሰረት የ2019 በጀት ዓመት ደረጃ አዳጊ መምህራን ግብረ-መልስ እነሆ!!

NB፦ በስም ዝርዝሩ ውስጥ ያልተካተታችሁ መምህራን ለተቋሙ ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

#ምንጭ፦የጃዊ ወረዳ መምህራን ማህበር ጽህፈት ቤት
ሐምሌ፤ 06/2018 ዓ.ም
ፈንድቃ

12/07/2026

መንግስት ጦርነቱን ይፈልገዋል‼️በ02/11/2018 ፅንፈኛው ፋኖ በመተከል አካባቢ ሲያሰለጥናቸው የነበሩ አባለቶቾን ሲያስመርቅ ለምን ዝም አለ ❓እራሳችሁን ፈትሹ😎

11/07/2026

በጃዊ እና በዳንግላ ድንበርወርቅሜዳ(አቃድራ) አካባቢ ከፈተኛ ተኩስ ልውውጥ አለ መረጃው እንደደረሰእናደርሳለን❓
❌❌ጦርነት በቃን❌❌

11/07/2026

የኢትዮጵያ ችግር የሚፈታው በመወያየት እንጅ በአፈሙዝ አይደለም ቆም ብላችሁ አሰቡ ‼️ሰንት ንፁሀን አርሶ አደር አለቀ ለቆሻሻ ፓለቲካ‼️

11/07/2026

የትምህርት ሚኒስትር ምን ፈልጎ ነው ከ2010_2015 ብቻ አለ የኢትዮጵያ አጣቃላይ የመውጫ ፈተና የሌላቸው ሁሉ መፈተን አለባቸው❓

 ‼️
10/07/2026

‼️

 #ሰበር በቀድሞው ዲፕሎማ ወይም ከ12+2 ወይም ከ10+3 የተመረቁና ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ ኖሯቸው ነገር ግን የደረጃ ስድስት የብቃት ማዕቀፍ ሳይኖራቸው በመጀመሪያ ዲግሪ...
10/07/2026

#ሰበር በቀድሞው ዲፕሎማ ወይም ከ12+2 ወይም ከ10+3 የተመረቁና ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ ኖሯቸው ነገር ግን የደረጃ ስድስት የብቃት ማዕቀፍ ሳይኖራቸው በመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው የተመረቁ ተማሪዎችን የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ የሚያስችል መመሪያ ሊዘጋጅ ነው፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር አስተያየት እንዲሰጥበት ይፋ ባደረገው የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫና የአቻ ግመታ መመሪያ ማሻሻያ ላይ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁና የመውጫ ፈተና ተፈትነው ያለፉ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ የሚያስችል መሆኑም ተጠቁሟል፡፡

እንዲሁም ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ሳይፈተኑ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ የሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም የሦስተኛ ዲግሪ የያዙ ተማሪዎች ሚኒስትሩ በሚያወጣው የትምህርት ደረጃ ፈተና ተፈትነው ሲያልፉ የትምህርት ማስረጃቸው የሚረጋገጥላቸው እንደሚሆነም አስፍሯል፡፡

ይህ ማሻሻያ መመሪያ የትምህርት ማስረጃ ሰነድ ማረጋገጫ ሂደቶችን በአስፈላጊነቱ አገልግሎት ለመስጠትና ለማሻሻል አስፈላጊ በመሆኑ የተዘጋጀ መሆኑንም ተገልጿል፡፡

የማሻሻያ መመሪያው በኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ማንኛውም የመንግስትና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎች ላይ የሚተገበር ነው፡፡

እንዲሁም በዲግሪ መግቢያ መስፈርት የተቀመጠውን የደረጃ ስድስት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሳይወስዱ ዲግሪ ተምረው የተመረቁትን፤ ወይም በዲግሪ ትምህርት ከተመዘገቡ በኋላ የደረጃ ስድስት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና የወሰዱትን ተመራቂዎች የሚያጠቃልል ነው፡፡

 #በአዊ ዞን  #ፈንድቃ ከተማ ወሳኝ እርምጃ እየተወሰደ ነው ለሌቦች እየጨለመባቸው ነው።‎  #በጃዊ እና አካባቢው ማህበረሰብ ላይ ይደርስ የነበረውን ስጋት ለመቀነስ እና ሰላምን ለማስፈን ት...
09/07/2026

#በአዊ ዞን #ፈንድቃ ከተማ ወሳኝ እርምጃ እየተወሰደ ነው ለሌቦች እየጨለመባቸው ነው።
‎ #በጃዊ እና አካባቢው ማህበረሰብ ላይ ይደርስ የነበረውን ስጋት ለመቀነስ እና ሰላምን ለማስፈን ትልቅ እርምጃ ነው። በተለይም የወንጀል ድርጊቶችን ለመግታት የማህበረሰቡ ጥቆማ እና ተሳትፎ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ በተግባር ያሳየ ክስተት ነው።
‎​የተያዙት ተጠርጣሪዎች፣ የጦር መሳሪያው እና የተገኘው ገንዘብ በቁጥጥር ስር መዋላቸው የአካባቢውን ደህንነት ለመመለስ ለሚደረገው ጥረት ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥራል።
‎ #ጃዊ እና አካባቢውን ማህበረሰብ #በመዝረፍ ፣ #በማገት ፣ #በመግደል የተደራጁ #ሌቦች ገመድ እየተበጠሰ ነው‼️ሰው በማገት የተጠረጠሩ ሶስት ግለሰቦች በማህበረሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የተረጋገጠ ሲሆን ተጠርጣሪዎቹ በተያዙበት ጊዜ አንድ ክላሽን ኮብ መሳሪያ፣ 164 ሽህ 300 ብር እና ሶስት የሞባይል ተች ስልክ መያዙን እና በምርመራ እየተጣራ መሆኑን ተገልጿል።
‎​ቀጣይ ሊወሰዱ የሚገባቸው ወሳኝ እርምጃዎች፡
‎​ህጋዊ ምርመራን ማጠንከር፦ በተጠርጣሪዎቹ ላይ የሚደረገው ምርመራ ተጠናክሮ ቀሪ የወንጀል መረቦችን (ካሉ) ለመበጠስ ጥቅም ላይ መዋል አለበት።
‎​የህዝብ እና የፀጥታ አካላት ቅንጅት፦ የቀረበው የሰላም ጥሪ ተግባራዊ እንዲሆን ማህበረሰቡ ከተለመደው በላይ ነቅቶ መጠበቅና አጠራጣሪ ነገሮችን በፍጥነት ማሳወቅ ይኖርበታል።
‎​መረጃዎችን በሚስጥር መያዝ፦ ጥቆማ የሚሰጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን የመረጃ ሰጪዎችን ምስጢራዊነት በአስተማማኝ ሁኔታ መያዝ ያስፈልጋል።
‎​"ዘላቂ ሰላም የሚመጣው ማህበረሰቡ እና የፀጥታ አካላት እጅና ጓንት ሆነው ሲሰሩ ብቻ ነው።"
‎​አካባቢው ሙሉ በሙሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙና መረጋጋቱ እንዲመለስ የሁሉም አካላት ትብብር አይለየው።

#ኢትዮጵዬ-ሚዲያትክ #የህዝብድምፅ

08/07/2026

ጃዊ ወረዳ ምን እየተካሄደ ነው❓
😎😎😎😎😎😎

08/07/2026

ወድ የኢትዮጵያ ፔጅ ቤተሰብ ፔጁን ስለዘጉቡኝ ከዚህ በኃላ በዚህ ፔጅ አብረን የምንቀጥል ይሆናል ‼️

Address

Addis Ababa

Telephone

+251961766565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Msgei posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share