13/08/2026
በብሉ ናይል ክልል ለ40 ዓመታት የሱዳን ሠራዊት ዋና የጦር ማዕከል የነበረችው ጂዘን እና ስልታዊቷ ኩርሙክ ከተማ በRSF ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። ይህ ክስተት የሱዳን ሠራዊትን ወታደራዊ አሰላለፍ ከመሰረቱ ያወዛወዘ ሲሆን፣ ቀደም ሲል ይሰራጩ የነበሩ የሀሰት ድል ዜናዎችን ዋጋ አሳጥቶታል።
#የሱዳንጦርነት #ዜና #ወቅታዊ