Honour Tv

Honour Tv Subscribe Our YouTube Channel Honour tv

“እኔም መልሼ፦። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም የላችሁም አልኋቸው።”  — ነሀምያ 2፥20   ...
30/05/2025

“እኔም መልሼ፦። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም የላችሁም አልኋቸው።”
— ነሀምያ 2፥20 ከግንቦት 29 30እና ሰኔ 1 የምስጋ ኮንፍረንስ ሁለቹም ተጋብዘቹዋ አይቀርም ተበረኩ ደግሞም ሼር ስለምተደርጉ እመሰግነቹዋሌን

ኢሳይያስ 43¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም...
30/03/2025

ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።

08/12/2024
01/10/2024

ሉቃስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ከዕለታቱም በአንዱ እርሱ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ ታንኳ ገብቶ፦ ወደ ባሕር ማዶ እንሻገር አላቸው፤ ተነሡም።


²⁶ በገሊላም አንጻር ወዳለችው ወደ ጌርጌሴኖን አገር በታንኳ ደረሱ።


²⁸ ኢየሱስንም ባየ ጊዜ ጮኾ በፊቱ ተደፋ በታላቅ ድምፅም፦ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳትሣቀየኝ እለምንሃለሁ አለ።

“ከዚህም በኋላ እየሰበከና ስለ እግዚአብሔር መንግሥት የምሥራች እየተናገረ በየከተማይቱ በየመንደሩም ያልፍ ነበር፤”  — ሉቃስ 8፥1
29/09/2024

“ከዚህም በኋላ እየሰበከና ስለ እግዚአብሔር መንግሥት የምሥራች እየተናገረ በየከተማይቱ በየመንደሩም ያልፍ ነበር፤”
— ሉቃስ 8፥1

09/09/2024
ማቴዎስ 28¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እ...
06/09/2024

ማቴዎስ 28
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ።
¹⁹-²⁰ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ጳጉሜ 1/2016ጌታ ረድቶን 3 ተኛ ዙር አስጠመቅን ክብር ለጌታ ይሁን

11/08/2024

“እርሱም፦ ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ አለው።”
— 2ኛ ነገሥት 6፥16

Address

Addis Ababa
143020

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Honour Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Honour Tv:

Share

Category