Sololo Times

Sololo Times We Report Truth

25/07/2025
25/07/2025
Siyaasa Qumaara kan jedhe Chuuchaauma😊
25/07/2025

Siyaasa Qumaara kan jedhe Chuuchaauma😊

!

እንደምታወቀው ባለፉት ቀናት የአፋር ፖሊስ አባላትና አመራሮች ክልሉንና ህዝቡን እየገደለ ያለው የብልፅግና መንግስት ለጥቅምና ለግል ፈላጎቱን መሠረት አድርገው እየወሰዱ ያሉት ለህዝባችን ክብርና፣ ጥቅም ቢሎም ህልውና የማይበጅ እንዲሁም የህዝቡን ቀጣይ እጣፈንታ ለክፍተኛ አደጋ የሚያጋልጥ ደመነፍሳዊ ካሄዶች በተመለከተ የህዝባችን ህልውና ለመታደግ ስባል በኮሚሽኑ ፌስቡክ ገፅ ላይ ቁርጠኛ የአቋም መግለጫ ማውጣታችን ይታወቃል።

በተጨማሪም በመግለጫው ለአፋር ህዝብ አሁኗዊና ቀጣዬ እጣፈንታ ይበጃል ተብሎ በሚታመኑ ጉዳዮች ዙሪያ ግልፅ አቋም መያዛችን አክልን በመግለጫው ማሳወቃችን ይታወቃል።

በርግጥ የአፋር ፖሊስ ተቋም በህግ መንግስት መሠረት ለህዝብ ጥቅምና ክብር የተኛውም ችግርና መከራ የመጋፈጥ ግዴታ እንዳለበት ሁሉ ችግሮች ከመከሰታቸው በፊት የመከላከል ሀላፊነትም ያለበት ህዝባዊ ተቋም ነው።

ሰለዚህ በዚህ መሠረት የአፋር ህዝብ አለኝታ የሆነው ፖሊስ ተቋም ለአፋር ህዝብ ህልውናና ጥቅም ቢሎም ክብር በተገቢ መልኩ እንዲጠበቅ ስል የክልላችን ገዢዎች እያደረጉ ያሉት የህዝባችን ጥቅምና ክብር የሚነካ ባንዳዊ አካሄድና ግላዊ የጥቅም እንቅስቃሴያቸው ለህዝብ በመጋለጥ ለህዝባችን ያለን ህጋዊ ወገንተኝነት እውነተኛ መሆኑን በአቋም መግለጫ ከማሳወቃችን በተጨማሪ የተግባር እንቅስቃሴ መጀመራችን ለህዝብ ማሳወቅን እንወዳለን!!

ምክኒያቱም በዚህ ወቅት የአፋር ህዝብ ጥቅምና ክብር ጋር ትስስር ያላቸው ከባባድ ችግሮች በዙሪያችን እየተለኮሰ ይገኛል።

በአሁን ሰአት የኢትዮጲያ ማለትም የብልፅግና መንግስት ቀይ ባህር በር ማገኘትን አስመልክቶ በሚያነሳቸው ንትርኮች ሰበብ ከጎረቤት ሀገሮች ጋር ከባድ ፍጥጫ ውስጥ መግባቷ እንዳለ ሆኖ በተለይም የአሰብ ወደብ ታርጌት ያደረገ የሚዲያ ዘመቻ ማድረጓን ተከትሎ ከኤርትራ በኩል የኢትዮጲያ አካሄድና ፈላጎት እንደ ወረራ በመታየቱ ሰበብ ኤርትራ በህልውናዋ ላይ የተደቀነባት ወረራ ለመመከት እያደረገች ያለው የጦርነት ዝግጅት በአጠቃላይ በቀጠናው ላይ ልፈጥረው የሚችለው ቀውስ በቀጥታ የአፋር ህዝብ ህልውና ላይ የተቃጣ አደጋ በመሆኑ!

እንዲሁም በብልፅግና እና በህወሓት መካከል ያለው ዛቻና ማስጠንቀቂያ ተከትሎ ልፈንዳ ከጫፍ የደረሰው ጦርነት የሚደረግበት ሜዳ በአፋር ውስጥ እየተጠረገለት መሆኑ!

ከየተኛውም የኢትዮጲያ አከባቢና ህዝብ በላይ በአፋር ህዝብና መሬት ላይ ልያደርሰው የሚችለው ውድመትና አደጋ ከባድ በመሆኑና ከዚህም ጋር ተያይዞ በህወሓትና በኤርትራ መካከል እየተፈጠረ ያለው ቁርኘት አንድ ላይ ተደምሮ መጪው ግዜ በተለይ በአፋር ህዝብና ልዑላዊ ግዛትና የህዝቡ ህይወት ላይ አስከፊ አደጋ የደቀነ በመሆኑ!

የአፋር ፖሊስ አባላት፣ የአፋር ፅጥታ ሀይሎችና፣ የአፋር ህዝብ፣ በአጠቃላይ በአንድ ላይ በመሆኑ ለመጪው ከባድ ግዜ መዘጋጀትና ከየተኛውም ጠላት በላይ የአፋርን መሬትና የህዝቡ ህለውና ለጠላት እያመቻቸ ያለው የክልሉ ገዢ የሎነው ባንዳው የጥቅም ቡድን አሽቀንጥሮ ማስወገድ የመጀመሪያ እርምጃ አድርጎ መውሰድ ለድርድር የማይቀርብ በመሆኑ ከአፋር አንድነት አብዮታዊ ግንባር ኡጉጉም ጎን መሰለፍና መታገል እንዳለባቸው በፅኑ የጠቆምንበት የአቋም መግለጫ ነበር!

በአጠቃላይ የአፋር ፖሊስ አባላትና አመራሮች እንዲሁም የአፋር ፀጥታ ሀይሎች በሰጡት የጋራ የአቋም መግለጫ የክልሉ ገዢ ቡድን ለማስተባበልና ህዝቡን ግራ ለማጋባት ብዙ ቢለፉም ህዝቡ ለጥሪው ተገቢ ምላሽ በመስጠት ወደ አፋር አንድነት አብዮታዊ ኡጉጉሞ ትግል በግፍ በመቀላቀል ፈጣን ምላሽ በመስጠት ላይ መሆኑን እንዲታወቅ እንፈልጋለን!

ሰለዚህ ከአሁን በኋላ በናንተ አሮጌ በፕሮፓጋንዳ የሚሸወድና የምታለል አንድም አፋራዊ የለምና ብዙ ባትደክሙ ይበጃል!

ስቀጥል ክልላችን በማናለብኝነት እየመራ ለሚገኘውና የግል ጥቅም ብቻ በማሳደድ የህዝቡን ሀብትና ጥቅም እየበዘበዙ ላለው ለልፅግና ቡድን አጭር ማስጠንቀቂያ ማስተላለፍን ወደናል!

ካሁን በኋላ ለግል ጥቅማችሁ ስትሉ የአፋር ህዝብ ህልውናና ክብር የሚትሸጡበትና ከጠላት ጋር እንደ ልብ የምትደራደሩበት እድልም ሆነ ግዜ የለምና በጅግኖቹ የአፋር ኡጉጉሞ ጥፍር ውስጥ ከመቀርቀራችሁ በፊት ህዝቡ ላይ በፈፀማችሁ በደልና ግፍ ይፋዊ ይቅርታ በመጠየቅ ከያዛቹት የጥፋት መንገድ ተመለሱ!

አልያም የበለጠ ሳይመሽባችሁ የህዝቡን ሃላፊነት ለቃችሁ ከህዝቡ ጫንቃ በቶሎ ውረዱ!

ይህ ለብልፅግና ቡድን ከአፋር ህዝባዊ ሠራዊት ከአፋር ፖሊስ አባላትና ፀጥታ ሀይሎች የተሰጠ የመጨርሻ እድል በመሆኑ እንዲትጠቀሙ እናሳስባለን!!

ከአፋር ፖሊስ አባላትና አመራሮች እንዲሁም ከአፋር ህዝባዊ ሀይሎች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ!

Degartooti   baga gammaddan. Radiyoonnii keechan as bahuuf akka jettu odeessi jiru ni addeessa. As bahuu LM qaamoleen qa...
25/07/2025

Degartooti baga gammaddan. Radiyoonnii keechan as bahuuf akka jettu odeessi jiru ni addeessa. As bahuu LM qaamoleen qabsoo hunduu mormii akka hin qabne addeessuun beekameera. Suuseen deegaroota hedduu caasaa MNO keessaa akka qabdu ni beekama. Suuseen baga nagaan dhufte jedhaa!!

Nuti dhimma keenya miti, qabsoon Oromoo amma harka Ilmaansaa Amanamoo keecha galteetti. Oromoon kamuu uummata Oromoo baraaruu nagargaara yoo jedhe harka Bal'isuun fudhatama.

25/07/2025

Namtiin OPDO Jimmaa Tijaanii jedhmatu sun xurumbaa akkaamiiti garuu? 😊

25/07/2025

Ulee OPDO (olola-Seenesa) harkaa qabdu erga harkaa fuunee ji'oota lakkoofisaa jirra. Amma kan nuhafe kiiloo qofa. Isa immoo warra kaan waliin walta'uun irraa fuudhuuf jala jirra. Kana waanti oolchu hin jiru. Chuuchaan Yeroofis taatu ni faraxaxxi!

Dargiin baduu isaa dura guyyaa 3 waraana haaraa 45,000 eebisiisee akkanture ni beektuu?

25/07/2025

Na amani meeshaa diinaati. OMNitti qarshii kennuu jechuun rasaasaa mataa daa'imman Oromootti kennuu jechuu dha. OMN gutummaa guututti kan itti fayyadamaa jiru OPDO/bilxiginnaa dha.

Koomandoo warra Booneetu diimaa Godhatutu '' Kunis gaafa guddattu diinuma jechuun mucaa gara isaa ilaalattu fulduraan ra...
25/07/2025

Koomandoo warra Booneetu diimaa Godhatutu '' Kunis gaafa guddattu diinuma jechuun mucaa gara isaa ilaalattu fulduraan rasaasaan Mataa dhahe.

Waan odeessane qindeeinee isnii dhiyeesina.

25/07/2025

OPDOn duutee fixxifachaa jirtu Kallatiiwwan 3- Dhimmoota- Tokkummaa Oromoo, Mormiitoota karaa Midiyaa, Paartii jiran balleessuufi dhimma Lammaa Magarsaa ilaalchisuun kennitee jirti. Dhimma kana irratti akka dalagamuuf OMNfi BBC afaan keessaa namoota bitanii dalagaa jiru. Kan nama ajaa;ibu OMN keessaa tokko BBC News Afaan Oromoo'tti qacaramuus, OPDOn achuma turi BBC keessaa nama arganneera jechuun achumaa akka huursu gochaa jirti. Taratiin gidduu kana dhimma Tokkummaa Oromoo jechuun OMN- Harree cabde odeesitu kanuma.

Gidduu kana duul nuti gageesinu dhimma kanaafi dhimma Daa'ima umurii waggaa 1fi ji'a 8 Abuttii Tolasaa Lammaa Koomandoo Abiy Ahmed Rasaasaan mataa facaase ni ta'a. Gocha sukkaneessaa akkanaa lafa irra hin jiru.

Wacacbaruun amaluma qaama baduuti😊

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sololo Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share