26/09/2025
ለእርስዎ እና ለቤተሰቦችዎ የመስቀል በዓል ደስታ ፣ እረፍት እና መንፈሳዊ ብርሃን ይሁንልዎት።
እንደ መስቀል የደመራ እሳት ብርሃን ህይወታችሁን ይውረስ። ኬር ይሁን ለሀገራችን ፣ ኬር ይሁን ለህዝባችን። መስቀል ብርሃን ፤ ለኩሉ ዓለም።
መልካም የመስቀል በዓል
ከአክባሪያችሁ ፤ Bala media
💡 Inspired by Simplicity.
🛍 መደብር ፤ at Century Mall
📍ሁለተኛ ፎቅ ፣ የሱቅ ቁጥር 209
☎️ Phone +251 913 894535
Century Mall
Addis Ababa
Be the first to know and let us send you an email when Bala Publishing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to Bala Publishing: