Zoe Media - ዞዊ ሚድያ

Zoe Media - ዞዊ ሚድያ ለቅዱሳንና ለቤተ ክርስትያን መታነፅ ምክንያት የሚሆኑ የተለያዩ መንፈሳዊ መልዕክቶች ይቀርባሉ�

31/08/2025

#ፀጋ ይብዛላችሁ

 Genet ChurchSunday 9:00 local time
21/08/2025

Genet Church
Sunday 9:00 local time

18/08/2025

“የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።”
— መዝሙር 116፥15

ዘፍጥረትን አይተን ከእጁ ስራ የልጁን ሰራ እንድንመለከት መጽሀፍ ሚያወራለትን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስን ልንዘምረው ልናመልከው ልንማረው በስነ-ጽሁፍ ስራዎች ከፍ ልናደርገው ስለሆነ እርሶም ...
12/08/2025

ዘፍጥረትን አይተን ከእጁ ስራ የልጁን ሰራ እንድንመለከት መጽሀፍ ሚያወራለትን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስን ልንዘምረው ልናመልከው ልንማረው በስነ-ጽሁፍ ስራዎች ከፍ ልናደርገው ስለሆነ እርሶም እሁድ 9⌚ ወልመራ ገነት ቤተክርስቲያን እንድትገኙ በፍቅር ጋብዘኖታል።

22/07/2025

እረፍቴ ያለው እግርህ ስር ነው
Yidnekachew Teka Mehamed

 #ለንጉሱ  #ልዩ የአምልኮ ምሽትየፊታችን  #እሁድ ሰኔ 29 በ 9:00 ሰዓት በሆለታ ገነት ቤተ ክርስቲያን። ሁላቹም ተጋብዛችኋል በፍፁም አይቀርም አዘጋጅ:- ዩባል ባንድ
03/07/2025

#ለንጉሱ
#ልዩ የአምልኮ ምሽት
የፊታችን #እሁድ ሰኔ 29 በ 9:00 ሰዓት
በሆለታ ገነት ቤተ ክርስቲያን።
ሁላቹም ተጋብዛችኋል በፍፁም አይቀርም
አዘጋጅ:- ዩባል ባንድ

ሴትነት/ሚስትነት እንደእግዚአብሔር ቃል ሲሆን ነው ልኩም ወዙም!ሚዛናችን የዘመኑ መልክ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው!ውድ እህቶቼ  ምሳሌ 31 ላይ ያለችዋን ልከኛ ታላቅ እህታችንን በደንብ ...
24/06/2025

ሴትነት/ሚስትነት እንደእግዚአብሔር ቃል ሲሆን ነው ልኩም ወዙም!
ሚዛናችን የዘመኑ መልክ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው!
ውድ እህቶቼ ምሳሌ 31 ላይ ያለችዋን ልከኛ ታላቅ እህታችንን በደንብ አጥንተን እንኮርጃት!ነገራችንን ሁሉ በልክ እንድርግ!!
ሃና ተክሌ

21/06/2025
Congratulations Abes & Beki
30/05/2025

Congratulations Abes & Beki

“ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል።”
— ምሳሌ 18፥22

እንኳን ደስ አላችሁ

HOLY VIDEO PRODUCTION
28/05/2025

HOLY VIDEO PRODUCTION

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zoe Media - ዞዊ ሚድያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share