ምሥራቅ ተረፈ - Misrak Terefe

  • Home
  • ምሥራቅ ተረፈ - Misrak Terefe

ምሥራቅ ተረፈ - Misrak Terefe ጦቢያ ግጥም በጃዝ አዘጋጅ

23/08/2025
በኡጋንዳ ካምፓላ  በነበረኝ  ቆይታ ከታዋቂዉ ፍቅርተ ሱቅ ባለቤት ደራሲና ነጋዴ ፍቅርተ ሙላት ጋር ባሳለፈችዉ አስደናቂ የህይወት ዉጣ ዉረድና ስኬት ዙሪያ  በመኖሪያ ቤቷ ተገኝተን ቆይታ አድ...
02/08/2025

በኡጋንዳ ካምፓላ በነበረኝ ቆይታ ከታዋቂዉ ፍቅርተ ሱቅ ባለቤት ደራሲና ነጋዴ ፍቅርተ ሙላት ጋር ባሳለፈችዉ አስደናቂ የህይወት ዉጣ ዉረድና ስኬት ዙሪያ በመኖሪያ ቤቷ ተገኝተን ቆይታ አድርገናል ። እንደምታዉቁት እነዚህን ቀለማት ሳይ ደስስስ…ይለኛልና እነሆ ማስታወሻ ።

ሁለቱን ወሳኝ ነገሮች ለክረምቱ ጋበዝኳችሁ ። ንባብ ለህይወት በኤግዚብሽን ማዕከል መስቀል አደባባይ ከሀምሌ 24 - 27 ባዘጋጀዉ  የመፅሀፍ ኤግዚቢሽን ላይ” ምጥቀት በቅኔ አክናፍ “ ገበያ ...
30/07/2025

ሁለቱን ወሳኝ ነገሮች ለክረምቱ ጋበዝኳችሁ ። ንባብ ለህይወት በኤግዚብሽን ማዕከል መስቀል አደባባይ ከሀምሌ 24 - 27 ባዘጋጀዉ የመፅሀፍ ኤግዚቢሽን ላይ” ምጥቀት በቅኔ አክናፍ “ ገበያ ላይ ታገኙታላችሁ ።

22/07/2025
21/07/2025

የፌደራል ፓሊስ ኦኬስትራ ከዉዝዋዜ አብላቱ ጋር በዉብ አቀራረብ

ዛሬ ከ10 ሰዓት ጀምሮ
19/07/2025

ዛሬ ከ10 ሰዓት ጀምሮ

19/07/2025
ኢቲ ቲ ኮፊ  ( ET T  Coffee ) የኢትዮዽያን ቡና  በአለምአቀፍ ደረጃ ከፍ አድርጎ አኩርቶናል ከሰሩ ላይቀር እንደዚህ ነዉ ለህዝብ ጥቅም ለሀገር ፋይዳ ባለዉ ተግባር ላይ መገኘት ። ...
18/07/2025

ኢቲ ቲ ኮፊ ( ET T Coffee ) የኢትዮዽያን ቡና በአለምአቀፍ ደረጃ ከፍ አድርጎ አኩርቶናል ከሰሩ ላይቀር እንደዚህ ነዉ ለህዝብ ጥቅም ለሀገር ፋይዳ ባለዉ ተግባር ላይ መገኘት ። ብትጎበኙ ኢትዮዽያ በየዘርፋ ስለ ስሟ አቀርቅረዉ የሚታትሩላት ሁነኛ ልጆች እንዳሉ ትመሰክራላችሁ ።

ከአብርሆት ወደ ፒያሳ በሚወስደዉ ቁልቁለት መንገድ በርጌስ ክሊኒክ ፊት ለፊት ያለዉ ኮንዶሚንየም ጀርባ ያለ ህንፃ ።

እኔ ግን እንደ አንድ ኢትዮዽያዊ በፍፁም ትህትና ከልቤ አመስግኛችኋለሁ ።

17/07/2025

ምንም ሳይኖረኝ ወደድሽኝ ( ይመችሽ አቦ )
ገጣሚ አስታውሰኝ ረጋሳ

ፆመ ፍልሰታን በእየሩሳሌም  ምዝገባ ጀምረናል ።
17/07/2025

ፆመ ፍልሰታን በእየሩሳሌም ምዝገባ ጀምረናል ።

09/07/2025

መዘክር ግርማ ( አድንቄዉ የማይበቃኝ )

አረ እንደምን ናችሁ አሁንም አሁንም
ይህ የያዝነዉ ወራት አያስተማምንም።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምሥራቅ ተረፈ - Misrak Terefe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share