Suda Tube - ሱዳ

Suda Tube - ሱዳ አልሃምዱሊላህ ❤
(1)

ሰይዲ አህለን ወሳህላ ያሙሸሪፈ ረቢዒ  💚💚💚
03/09/2025

ሰይዲ አህለን ወሳህላ ያሙሸሪፈ ረቢዒ 💚💚💚

🙌
23/08/2025

🙌

27 አመታት ማህበረሰብን በማገልገል ላይ ያሉ ታላቅ ኢማም!የነብያቸን ﷺ ማዲህ፣ የኑር መስጂድ ኢማም እና ኻጢብ ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ የመኪና ስጦታ ተበረከተላቸው::የመውሊድን መቃረብ ...
22/08/2025

27 አመታት ማህበረሰብን በማገልገል ላይ ያሉ ታላቅ ኢማም!

የነብያቸን ﷺ ማዲህ፣ የኑር መስጂድ ኢማም እና ኻጢብ ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ የመኪና ስጦታ ተበረከተላቸው::

የመውሊድን መቃረብ በማስመልከት በተዘጋጀው ፕሮግራም በመስጂዳችን ኑር መስጂድ በ ኢማምነትና በዳዕዋ ለዘመናት ለሰጡት አገልግሎት የ ኑር መስጂድ ወጣት ጀመዐ እና የኑር መስጂድ ኮሚቴ ከ አህለል ኸይሮች ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የምስጋና እና የ እውቅና ፕሮግራም ላይ የመኪና ስጦታ ተበርክቶላቸዋል::

ስጦታውን ከ ክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር እድሪስ እና ከሸይኽ ሙሀመድ ሰብዬ እጅ ተቀብለዋል::

የኑር መስጂድ ወጣት ጀመዐ

21/08/2025

ምታለቅስበት ጊዚያቶች ይመጣሉ......

20/08/2025

ቁርአን ለልብ ብርሀን ❤🎧

Address

Addis Ababa

Telephone

+251991618061

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Suda Tube - ሱዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share