Biruk Abbaa Seenaa 2

Biruk Abbaa Seenaa 2 ጉዞ ወደ ቀይ ባህር! Imala gara Galaana Diimaa!

All the great things are simple, and many can be expressed in a single word: freedom, justice, honor, duty, mercy, hope.”

15/08/2026

እንዲህ አይነት ነገር በዘራችሁ አይድረስ ማለት አሁን ነው፤ የህወሃት ከስልጣን ማማ እስከ ተራ ሽፍትነት የቁልቁለት ጉዞ።

15/08/2026

በርከት ያሉ ሰበር ዜናዎች ደርሶውኛል

15/08/2026

50 ዓመታት
(ከወታደርነት እስከ ሀገር መሪነት!)

መፅሃፍ ሊሆን የሚችል ርዕስ

አትክልተኛው እየመጡ ነውGirma Seifu Maru
15/08/2026

አትክልተኛው እየመጡ ነው

Girma Seifu Maru

አንተ ብቻህን የህይወት መሪ ነህ፤ ፍልስፍና ነህ፤ ያልተሄደበት አዲስ መንገድ ነህ... ብቻህን ሀገር ነህ! በዓለም ታሪክ ውስጥ ብርቅ ከሚባሉ መሪዎች መሀል የተከሰትክ ተወርዋሪ ኮከብ ፤ የፍ...
15/08/2026

አንተ ብቻህን የህይወት መሪ ነህ፤ ፍልስፍና ነህ፤ ያልተሄደበት አዲስ መንገድ ነህ... ብቻህን ሀገር ነህ! በዓለም ታሪክ ውስጥ ብርቅ ከሚባሉ መሪዎች መሀል የተከሰትክ ተወርዋሪ ኮከብ ፤ የፍቅርና የይቅርታ አምባሳደር፣ የዓለም የሰላም ሰንደቅ እንኳን ተወለድክልን! እንኳን ለዚች ታላቅ ሀገር ተወለድክ! አንዳንዶች ታሪክን ያነባሉ፣ ጥቂቶች ግን ታሪክን ይሰራሉ፤ ያልባከነ ግማሽ ክፍለ ዘመን፤ 50 ወርቃማ ዓመታት ለሀገር የተኖረ ህይወት! ለሀገርና ለሕዝብ ዕድገት፣ ለሰላምና ለትውልድ ተስፋ የተጋደለበት የፈተናና የድል ጉዞ ነው። ፈተናን ወደ ዕድል፣ መሰናክልን ወደ ድልድይ በመቀየር ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ከፍታ ለማድረስ ያሳየኸው ቁርጠኝነት ዘመናትን የሚሻገር አሻራ አኑሯል። አዎ! አንተ የዚች ሀገር አንድ መሪ ብቻ አይደለህም፤ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ህያው እስትንፋስ ነህ። ረዥም እድሜ ኑርልን፤ እንኳንም ተወለድክልን!

Fedila Biya እንደ ከተበችው።
አብቹ ከዚያም በላይ ነው ውዷ እናመሰግናለን!

14/08/2026

ይህ የሚትመለከቱት ታዳጊ በበባንደዋ ህወሓት ለሱዳን ጦር ተሽጦ ሲዋጋ በፈጥኖ ሀይሎች የተማረከ ነው። ህይወታቸውን ያጡትን ደሞ የሱዳን ምድር ይመስክር።

ይህቺን ተላላኪ የአዛውንቶች ክበብ የሆነችውን ድርጅት እንደ ምንም ብለን ማስወገድ ያስፈልጋል።

Don't forget! ማነው ባለሳምንት?
12/08/2026

Don't forget! ማነው ባለሳምንት?

12/08/2026

Gama rukutamnaan gamana ceete. Worri gamana maal eegdu?

12/08/2026

ገዜጠኛውን ያገኛችሁ
አይ ሸረሪና ስንቱን ጉድ አሰየችን

12/08/2026

ከሸረሪና የተገኘ የጦር መሳሪያ በፎቶ እና በቪዲዮ የታየው ብቻ አይደለም። እጅን በአፍ የሚያስጭን ዝና ትሰማላችሁ ጠብቁን።
ህወሃት ባንዳ ናት!

Address

Bole
Addis Ababa
00000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biruk Abbaa Seenaa 2 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Biruk Abbaa Seenaa 2:

Shortcuts

Share