○s_ka

○s_ka Allhamdulillah for Everything

🦋ይቅርታ አረኩኝ ማለት ጠባሳው ሺሯል ማለት አይደለም'ና ድጋሚ ለማድማት አትሩጡ 🥀From someone bio የተወሰደ 💔
19/05/2026

🦋ይቅርታ አረኩኝ ማለት ጠባሳው ሺሯል ማለት አይደለም'ና ድጋሚ ለማድማት አትሩጡ 🥀

From someone bio የተወሰደ 💔

19/05/2026
Something about this uploaded
29/03/2026

Something about this uploaded

If your mom is still alive, May Allah grant her long life.
15/03/2026

If your mom is still alive, May Allah grant her long life.

09/01/2026

Subhanallah 🥺

23/03/2025

ኢላሂ! መጠጊያዬ፣ መሸሻዬ፣ ብርሃኔ፣ መሪዬ፣ ደጋፊዬ…
ኃጢኣቴን ማረኝ፤ ወንጀሌን ተውልኝ፤ ከውድቀቴ አንሳኝ፤ ከህመሜ ፈውሰኝ፤ ቃልኪዳንህን አድስልኝ፤ መንገዴን አቃናልኝ።
:
ኢላሂ! መጠጊያዬ፣ መሸሻዬ፣ ብርሃኔ፣ መሪዬ፣ ደጋፊዬ…
በዲን፣ በዱንያ እና በአኺራ ጉዳያችን ላይ የሚያስጨንቀንን ሁሉ ገላግለን።
የሚጎዳንን፣ የሚያሰቃየንን፣ የሚያንገላታንን፣ የሚያስፈራንን፣ የሚያስቆጨንን፣ የሚያስተክዘንን ነገር ሁሉ አንተው ጠብቀን።
ኢላሂ! መጠጊያዬ፣ መሸሻዬ፣ ብርሃኔ፣ መሪዬ፣ ደጋፊዬ…
በሐላልህ ከሐራም ጠብቀን። በችሮታህም ካንተ ውጪ ከማንም ከመከጀል ሰውረን።
ኢላሂ! ከበዳዮች በደል ጠብቀን!

23/03/2025

ክርስቲያኖች ከአንድ በላይ ሚስት አይቀበሉም።
ከአንድ በላይ አምላክ ግን ይቀበላሉ።
مَا لَكُمْ كَيْفَ تَحْكُمُونَ
"እናንተ አጋሪዎች ምን መረጃ አላችሁ! እንዴት ፍትሃዊ ያልሆነን ፍርድ ትፈርዳላችሁ?"

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ○s_ka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ○s_ka:

Share