Mamit Media

Mamit Media This page strives to keep you updated!

05/09/2022

ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ስራ አስፈፃሚ ቁጥራቸው እኩል ሆነ እንዴ?😱 በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ!? እስኪ እውነት በሉን! Your outstanding ability to dismantle the party is totally unprecedented!

07/04/2022
23/03/2022

"ሌባ ሲካፈል ይጣላል" 😂 እነሆ ኢሳትም በኢዜማ ላይ ተነስቷል!!!

መሆን ያለበት እንደዚህ ነው!!! እናመሰግናለን ቴዎድሮስ ትርፌ🙏
23/03/2022

መሆን ያለበት እንደዚህ ነው!!! እናመሰግናለን ቴዎድሮስ ትርፌ🙏

22/03/2022

በአንድ ወቅት HR168ን ለመስፀደቅ ላይ ታች ሲሉ የነበሩ አካላት ዛሬ HR6600 ከፀደቀ የሚጎዳው ህዝቡ ነው ይሉናል። የዛን ጊዜ ህዝቡ አሜሪካ ነበር እንዴ የሚኖረው?! እነደዚህ ያለ ከምክንያታዊነት የተፋታ እይታ መቼም ልደግፍ አልችልም። ሲጀመር ለአምባገነን መንግስታት የሚሰጥ እርዳታ ለጥይት መግዣ እንጂ ለጠኔ ማስታገሻ ሆኖ አያውቅም።

22/03/2022

Look how commitment prevails!!!

ይሄን ጥሬ ሀቅ እንደፈለግኸው መቀየር አትችልም። የተማሪዎችን ውጤት እስካላበላሸኸው ድረስ ይህ መጠነ ማለፍ በአንዴ ኔገቲቭ ውስጥ ሊገባ አይችልም!!!
22/03/2022

ይሄን ጥሬ ሀቅ እንደፈለግኸው መቀየር አትችልም። የተማሪዎችን ውጤት እስካላበላሸኸው ድረስ ይህ መጠነ ማለፍ በአንዴ ኔገቲቭ ውስጥ ሊገባ አይችልም!!!

Who do you think deserves this?😂
22/03/2022

Who do you think deserves this?😂

የአብን አጀንዳ ገና ገና አራት ዓመታት ስላሉን ይደርሳል። ጊዜ የማይሰጠው በኩራዝ አንብበው የተፈተኑ እህት ወንድሞቻችን ውጤት መበላሸት ነው። ለሰከንድም ቢሆን ከዚህ አጀንዳ ፈቀቅ ማለት የለ...
21/03/2022

የአብን አጀንዳ ገና ገና አራት ዓመታት ስላሉን ይደርሳል። ጊዜ የማይሰጠው በኩራዝ አንብበው የተፈተኑ እህት ወንድሞቻችን ውጤት መበላሸት ነው። ለሰከንድም ቢሆን ከዚህ አጀንዳ ፈቀቅ ማለት የለብንም። እስካሁን በተደረገው የተባበረ ጥረት የክልሉ መንግስት እንቅስቃሴ ማድረግ እንዲጀምር ተገዷል። ይህ ጥረት የልጆች ተስፋ መልሶ እንዲለመልም እስካላደረግን ድረስ ፈፅሞ መቆም የለበትም።

21/03/2022

ዛሬ ልክ ወይም ስህተት መስራታችንን የምንገነዘበው ዛሬያችን ታሪክ ከሆነ በኋላ ነው።

21/03/2022

"What goes around, comes around!" ከዳውድ ኢብሳ ቀጥሎ ጠቅላላ ጉባኤ ድምፅ እንዳይሰጥበት የገገመ ማን ነው?

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mamit Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share