Bijiga Guluma

Bijiga Guluma Love peace and unity

ጀማው ያኔ
23/12/2024

ጀማው ያኔ

Dec 20ትህ, 21th, 22th
20/12/2024

Dec 20ትህ, 21th, 22th

It Is A Beautiful Day!!!“ዛሬ ለቀረው የህይወት ዘመኔ የመጀመሪያው ቀን ነው” (John Denver)•  ዛሬ ትበረታላችሁ እንጂ በፍጹም አትደክሙም!•  ዛሬ ቀና ትላላችሁ እንጁ ...
28/06/2024

It Is A Beautiful Day!!!

“ዛሬ ለቀረው የህይወት ዘመኔ የመጀመሪያው ቀን ነው” (John Denver)

• ዛሬ ትበረታላችሁ እንጂ በፍጹም አትደክሙም!

• ዛሬ ቀና ትላላችሁ እንጁ በፍጹም አታቀረቅሩም!

• ዛሬ ከወደቃችበት ትነሳላችሁ እንጂ በፍጹም ወድቃችሁ አትቀሩም!

• ዛሬ ደስተኞች ትሆናላችሁ እንጂ በማንም ሰውና በምንም ሁኔታ ምክንያት ኃዘንተኞች አትሆኑም!

• ዛሬ ጊዜ ያላችሁ ለተስፋ እና ለወደፊት ለማቀድ እንጂ በፍጹም ለድብርትና ለጭንቀት ጊዜ የላችሁም!ድንቅ ለጥያቄያችን መልስ የምናገኝበት የተዋበ ቀን🙏
🕊️ እኛ አሸናፊዎች ነን!!
🕊️🕊️
https://t.me/toachivey
https://t.me/toachivey
🙏የተዋበ ቀን🙏
👇👇👇ሼር👇👇👇
👇👇ለአስተያየቶ👇👇

መልካም ቀን!

መዓዛችሁን አትልቀቁ!  “የጽጌሬዳ አበባን ምንም አይነት ሌላ ስም ብንሰጠውም እንኳን ፈጽሞ መልካም መዓዛውን አይለቅም” (William Shakespeare)ሰዎች ስለ እናንተ የሚያስቡት ሃሳብ፣...
27/06/2024

መዓዛችሁን አትልቀቁ!

“የጽጌሬዳ አበባን ምንም አይነት ሌላ ስም ብንሰጠውም እንኳን ፈጽሞ መልካም መዓዛውን አይለቅም” (William Shakespeare)

ሰዎች ስለ እናንተ የሚያስቡት ሃሳብ፣ የሚያወሩት ወሬም ሆነ የሚለጥፉባችሁ ስም ምንም ሆነ ምንም፣ ያላችሁን መልካም ማንነትም ሆነ የምትከተሉትን አስገራሚ ራእይና ዓላማ በፍጹም ሊነካው አይችልም፡፡

ከላይ የተጠቀሰው አይነት የሰዎች ሁኔታ እናንተን የሚነካችሁ በእነሱ ንግግርና ተግባር ምክንያት በራሳችሁ ላይ ያላችሁ አመለካከት ሲበላሽና ተገቢ ወዳልሆነ ባህሪይና ተግባር ስትወርዱ ብቻ ነው፡፡

ሰዎች ሲያወሩ እናንተ ስሩ!

ሰዎች ሲያፈርሱ እናንተ ገንቡ!

በሰዎች ምክንያት መልካም መዓዛችሁን አትልቀቁ!
ድንቅ ለጥያቄያችን መልስ የምናገኝበት!
የተዋበ ቀን🙏
🕊️ እኛ አሸናፊዎች ነን!!
🕊️🕊️🕊️
https://t.me/toachivey
https://t.me/toachivey
🙏የተዋበ ቀን🙏
👇👇👇ሼር👇👇👇
👇👇ለአስተያየቶ👇👇
.
. መልካም ቀን!

26/06/2024


ምክነያም አዕምሮው እንዴት እንደሚሰራ ያላወቀ ሰው ፣ ፣ብኩን እንደሆነ ያልፋል።ምክነያቱም በአሁኑ ሰዓት የአዕምሮ እስረኛ የሚያደርጉን ብዙ ነገሮች እየተፈጠሩ ነው፣ተፈጥረዋልም። ለዚህ ደግሞ ትልቁ መፍትሄ አዕምሯችን እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ እና ባወቅነው ልክ አዕምሯችንን መቅረፅ ነው።
ምክንያቱም አዕምሮ እንደ አትክልት ስፍራ ነው። የአትክልት ስፍራ/እርሻ ብንተክልበትም ያበቅላል፣ባንተክልበትም ያበቅላል። ከተከልንበት የፈለግነውን፣ቲማቲም፣ጎመን፣አበባ ወይንም የተከልነውን ነገር ያበቅላል።ባንተክልበት ደግሞ አረም ያበቅላል።በህይወታችን የምንፈልገውን ውጤት በድብቁ ህሊናችን የአዕምሮ ክፍል ውስጥ ስለምንፈልገው ነገር አውቀን ብንተክል የፈለግነውን ውጤት እናገኛለን። የምንፈልገውን ለመትከል ከዘነጋን ፣ካላወቅን፣ውይም ካልፈለግን ደግሞ በህይወታችን ሁል ጊዜ የማንፈልገው ነገር ሲሆንና ሲገለጥ እናየዋለን።
ስለዚህ በአዕምሯችን ውስጥ ፈቅደን፣ሆን ብለን የምንፈልገውን ካልወቀርን በማንፈልገው ህይወት እንኖራለን።
መልካምና ያማረ ሮብ ቀን ተመኘሁላችሁ!ድንቅ ለጥያቄያችን መልስ የምናገኝበት የተዋበ ቀን🙏
🕊️ እኛ አሸናፊዎች ነን!
https://t.me/toachivey
🙏የተዋበ አመሻሽ 🙏
👇👇👇ሼር👇👇👇
👇👇ለአስተያየቶ
መልካም ሌሊት!
ሰኔ 19-10-2016

22/12/2023
28/06/2023

@ጂጂጋ Jijiga 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ @ሸብረብ @ጉተማ ና ብሩ @ላምፓዲና Man Bekele Tv World @ Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bijiga Guluma posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bijiga Guluma:

Share