Bella Collection

Bella Collection BOLE TIMES
(1)

18/11/2025

#አካውንቴንፎሎስላደረጉአመሰግናለሁ




- |

#ኢቢኤስ







#ብሩክታዊትሽመልስ




















#መድረ





#ድንቅል



athlete
18/11/2025

athlete

18/11/2025
 #ማስታወቂያ ውጤቱን ይገምቱ !!! ሰሜን ለንደን ደርቢ ⚽️Arsenal vs Tottenham🗓 እሁድ ሕዳር 14  ⏰ ከምሽቱ 01፡30🏟 በሜዳ ፓኬጅ በ SS Premier League ቻናል 22...
18/11/2025

#ማስታወቂያ
ውጤቱን ይገምቱ !!! ሰሜን ለንደን ደርቢ
⚽️Arsenal vs Tottenham
🗓 እሁድ ሕዳር 14 ⏰ ከምሽቱ 01፡30
🏟 በሜዳ ፓኬጅ በ SS Premier League ቻናል 223

⚽️ ዛሬውኑ የዲኤስቲቪ ዲኮደርዎን በመግዛት የሚወዱትን ክለብ በሚመርጡት ፓኬጅ ላይ እንደየምርጫዎ በዲኤስቲቪ ይዝናኑ!

ዛሬውኑ ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
⬇️
https://mydstv.onelink.me/vGln/xepsjmo7

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው!

#እናያለንገና👀 #ሁሉምያለውእኛጋርነው

አሳዛኝ ዜናበመቄዶንያ ቤት ብዙዎች የሚወዱት ተስፈኛው ወጣት ጌዲዮን አረፈጌድዮን ላለፉት አስርት ዓመታት እንደ ማንኛውም ሰው የፈለገውን መናገር፣ ራሱን ችሎ መመገብ፣ መንቀሳቀስ እና ራሱን ች...
12/04/2025

አሳዛኝ ዜና

በመቄዶንያ ቤት ብዙዎች የሚወዱት ተስፈኛው ወጣት ጌዲዮን አረፈ

ጌድዮን ላለፉት አስርት ዓመታት እንደ ማንኛውም ሰው የፈለገውን መናገር፣ ራሱን ችሎ መመገብ፣ መንቀሳቀስ እና ራሱን ችሎ መፀዳዳት ሌላው ቀርቶ ጀርባውን ሆዱን ወይም ራሱን ማከክ ቢፈልግ የማይችል የሰውን ድጋፍ የሚሻ ወጣት ባለተስፋ ነበር።

ጌድዮን በቤተሰቦቹ ድንገተኛ ሞት ባጋጠመው ህመም ወይም ስትሮክ ምክንያት ከአንገቱ በታች ፓራላይዝድ ሆኖ ሰውነቱን ማዘዝና በአንደበቱም መናገር የማይችል ብዙዎች የሚወዱት ወጣት ነበረ።

ጌዲ እናትና አባቱ ከሱ ጉዳት በፊት ስለሞቱ አክስቱ እየተንከባከበችው ጎላ ሚካኤል በሚገኘው ጠባብ ቤት ውስጥ ለብዙ አመታት የአልጋ ቁራኛ ሆኖ በድርጅቱ ሲረዳና ሲታገዝ ቢቆይም አሁን ግን ህመሙ ጸንቶበት በዛሬው ዕለት ህይወቱ አለፏል በነገው ዕለትም የቀብር ስነ ስርዓቱ ይፈጸማል።
የቀብር ቦታ የምናሳውቃችሁ ይሆናል

Seifu fantahun on EBS tv show
12/04/2025

Seifu fantahun on EBS tv show

Address

Bole
Addis Ababa
NONE

Telephone

+251919883154

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bella Collection posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bella Collection:

Share