Meda Sport /ሜዳ ስፖርት

Meda Sport /ሜዳ ስፖርት This channel is registered in ethiopia according to rule and regulations of Ethiopian government

🚨💣 አሌክሳንደር ኢሳክ በኢንስታግራም ገፁ !"ለ2024/25 የPFA የፕሪሚየር ሊግ የምርጥ ቡድን ውስጥ በመካተቴ ኩራት ይሰማኛል። በመጀመሪያ እና ከሁሉም በላይ የቡድን ጓደኞቼን እና በኒውካ...
19/08/2025

🚨💣 አሌክሳንደር ኢሳክ በኢንስታግራም ገፁ !

"ለ2024/25 የPFA የፕሪሚየር ሊግ የምርጥ ቡድን ውስጥ በመካተቴ ኩራት ይሰማኛል። በመጀመሪያ እና ከሁሉም በላይ የቡድን ጓደኞቼን እና በኒውካስትል ዩናይትድ የረዱኝን ሁሉ ላመሰግናቸው እፈልጋለሁ።"

"ዛሬ ማታ በሥነ ሥርዓቱ ላይ አልተገኘሀም። አሁን ላይ ባለው ሁኔታ እዚያ መሆን ትክክል ሆኖ አልተሰማኝም።"

"ብዙ ሰዎች ለረጅም ጊዜ ሲያወሩ ዝም ብያለሁ። ያ ዝምታ ሰዎች የየራሳቸውን ነገሮች እንዲተገብሩ አስችሏቸዋል ፣ ግን ከዝግ በሮች በስተጀርባ የተነገረውን እና የተስማሙበትን ነገር እንደማያደርጉት ያውቃሉ።"

"እውነታው ግን ተስፋዎች ነበሩ እናም ክለቡ ለረጅም ጊዜ አቋሜን አውቋል። አሁን እነዚህ ጉዳዮች እየታዩ ያሉ መስሎ ማሳየት አሳሳች ጉዳይ ነው።"

"ተስፋዎች ሳይኖሩ ሲቀር እና መተማመን ሲጠፋ ግንኙነቱ ሊቀጥል አይችልም። ለእኔ ነገሮች አሁን ያሉት በዚህ ሁኔታ ላይ ነው እና የእኔ ለውጥ ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ይጠቅማል።"

https://www.facebook.com/meda.news54

አሌክሳንደር ኢሳቅ በዚህ ክረምት ከክለቡ መልቀቅ እንደሚፈልግ ለኒውካስል ባለቤቶች  ማሳወቁ እየተገለጸ ነው !-> ስዊዲናዊው አጥቂ በታላላቅ የፕሪሚየር ሊግ ከለቦች ሊቨርፑል እና ቼልሲ ራዳር...
25/07/2025

አሌክሳንደር ኢሳቅ በዚህ ክረምት ከክለቡ መልቀቅ እንደሚፈልግ ለኒውካስል ባለቤቶች ማሳወቁ እየተገለጸ ነው !

-> ስዊዲናዊው አጥቂ በታላላቅ የፕሪሚየር ሊግ ከለቦች ሊቨርፑል እና ቼልሲ ራዳር ውስጥ ዳግም እንደገባ ሲነገር፣ በተጨማሪ የፈረንሳዩ ፒኤስጂን ጨምሮ ትላልቅ የአውሮፓ ክለቦች የተጫዋቹ ፈላጊ በመሆን ብቅ ማለታቸው ተገልጿል።
-> የተጫዋቹን ቁርጥ ያለ ውሳኔ የሰሙት ኒውካስትሎች የኣጥቂውን ተተኪ ለማስፈረም ዓይነቸውን
🔁በላይፕዚጉ ቤንጃሚን ሼሽኮ እና 🔁 የብሬንትፎርድ ዮአን ዊሳ ላይ እንደጣሉ እየተገለጸ ይገኛል ።

ባለፈው አመት 21 ጎሎችን በማስቆጠር ጠንካራ የውድድር ዘመን ላሳለፈው ኣይዛክ ፣ ክለብ ኒውካስል እስከ
150 ሚ የሚደርስ ተጫዋቹ ላይ ለጥፎት የቆየውን ከፍተኛ የዝውውር ሂሳብ የተጫዋቹን የመውጣት ፍላጎት ተከትሎ ፤ ክለቡ በድርድርር ለመቀነስ እንደሚገደድ በተጨማሪ ተገልጿል ። 🅘🅝🅓🅘🅟🅔🅝🅓🅔🅝🅣
#መረጃ #ስፖርት MEN'S CLUB

17/02/2023

Breaking News, Ethiopian Orthodox fathers meeting with The Prime Minster of Ethiopia Abiy Ahmed.Dramatic meeting of PM...

ከታላቅ ትህትና ጋር ቅዱስ ሲኖዶስ ያላዘዘውን ዘመቻ የምታዙ ሰዎች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ።ምንም አይነት የኢኮኖሚም ይሁን የማሕበራዊ ማዕቀብ ዘመቻ ቤተክርስቲያናችን አላወጀችም። በጠላት መጠቀሚያ...
03/02/2023

ከታላቅ ትህትና ጋር ቅዱስ ሲኖዶስ ያላዘዘውን ዘመቻ የምታዙ ሰዎች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ።

ምንም አይነት የኢኮኖሚም ይሁን የማሕበራዊ ማዕቀብ ዘመቻ ቤተክርስቲያናችን አላወጀችም።

በጠላት መጠቀሚያ የሚያደርግ ዘመቻ ከመምራት ኹላችንም እንቆጠብ።

አሁን የታዘዝነው ጥቁር ልብስ በመልበስ ጾመ ነነዌን በምህላ እንድናሳልፍ ብቻ ነው።

ከዚያ ውጪ አድካሚ እና አንድ ዕዝን የሚበጥስ ዘመቻ በየቦታው ከመምራት ኹላችንም እንታቀብ።

አንድ ሲኖዶስ ብሎ አምኖ በየግል ማዘዝ የለም!

21/12/2022

70/30 ምዝገባ ሊጀመር ነዉ | ዕጣ ወጥቶላቸዉ ቤት ያልተረከቡም:: House InformationMeda News YouTube Channel is to be a leading source of Ethiopian news...

12/12/2022

አዲሳባ ነበር የጥንቱ ስምሽ
ሁሉ አገርሽ ነበር የጥንቱ ስምሽ
አሁን ከምንጊዜው የኔነሽ አሉሽ ?
💚💛❤️
ኢትዮጵያን አክሎ የተሰፋው ልብሱ
አፍሪካን አክሎ የተሰፋው ልብሱ
ከምኔው ከምኔው ጠበበሽ ቀሚሱ?
💚💛❤️
(ቴዲ አፍሮ - አሜሪካ ኮንሰርቱ ላይ)
ፍቅር ያሸንፋል! 💚💛❤️

12/12/2022

የአ/አ ቤቶች ዋጋ ለምን ቀነሰ?? House InformationMeda News YouTube Channel is to be a leading source of Ethiopian news and information.Subsc...

11/12/2022

በአ/አ መሬት ጨረታ ከ748 ብር ጀምሮ:: Land House InformationMeda News YouTube Channel is to be a leading source of Ethiopian news and inform...

09/12/2022

በአ/አ የንብረት ስም ዝውውር ታግዷል ተጠንቀቁ:: House informationMeda News YouTube Channel is to be a leading source of Ethiopian news and inform...

Address

Gambia Street
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meda Sport /ሜዳ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share