
02/11/2022
ውድ የአገር ልጆች...
በዛሬው የረቡዕ ጥቅምት 23 2015 ዓ.ም እንዶድ መሰናዶ "ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" የተሰኘው እና በድምሩ ለ12 ሰዓታት የዘለቀው መሰናዶ የማጠቃለያ ዝግጅት በአንጋፋው FM Addis 97.1 /ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ/ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ ወደ እናንተ ይደርሳል።
ጸጋ ካሕሳይ መሰናዶውን ያስፈስጽማል፤
እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል።
አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ!
በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ታገኙናላችሁ፤
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ልትሰዱልን ትችላላችኹ፤ በኢሜይል መልዕክት ልትሰዱልን ካሻችሁም [email protected] እናንተን ይጠብቃል!
ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤
linktr.ee/shegafuture
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!