Rabel Media Center/ራቤል ሚዲያ ማዕከል

Rabel Media Center/ራቤል ሚዲያ ማዕከል Rabel Media Center /ራቤል ሚዲያ ማዕከል በባህል በታሪክ በመዝናኛ እ?

21/07/2023

የበላጎ ምሽግ ሰባሪዎች የምስራቅ አማራ ፋኖዎች ገድል

21/07/2023

ራቤል ሚዲያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

11/06/2023
በናፈቀኝ ትምህርት ቤቴ መድረክ ላይ ከ13 አመት በሗላ ================================"...ይህ ራቤል ሚዲያ ሴንተር ነው!!!ይህ ከፊታችሁ ቆሞ የምትመለከቱት ሰው የዛሬ ...
08/06/2023

በናፈቀኝ ትምህርት ቤቴ መድረክ ላይ ከ13 አመት በሗላ
================================
"...ይህ ራቤል ሚዲያ ሴንተር ነው!!!ይህ ከፊታችሁ ቆሞ የምትመለከቱት ሰው የዛሬ 13 አመት ገና እናንተ ትምህርት ሳትጀምሩ ፊደል ሳትቆጥሩ በዚህ ትምህርት ቤት መድረክ ላይ የማይረሱ ጣፋጭ ትዝታዎችን አሳልፏል።.... ,"

ሚያዚያ 20/2015 ዓ.ም በራቤል ከፍተኛ ሁለተኛ/ መሰናዶ ትምህርት ቤት ከ13 አመት በሗላ ለሁለቱም ፈረቃ ተማሪዎች እንደ ልጅነቴ ዜና አንበልበልኩላቸው🥰 ተማሪዎቹ ተመስጠው ተደስተው ተከታትለዋል።ራቤል ሚዲያ በራቤል!
የራቤል ከፍተኛ ሁለተኛ/ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን ላደረጋችሁልኝ ሸጋ አቀባበል ከልብ አመሰግናለሁ።
ሁሌ እዚያው ተማሪ ሆኜ ብኖር የሚያሰኝ ትዝታ ያለብኝ መንግስቴ ጌታባለው
ቪዲዮውን ለማዬት 👇👇👇ይጫኑ

Media Center ራቤል ሚዲያ ማዕከል Media #ራቤል ሚዲያ ቴዲአፍሮ Tedy Afro # Media #!! # Daily on ebs Airline...

ለግሼ ቱሪዝም ተስፋ የተጣለበት ታሪካዊ እና መንፈሳዊ ቦታ===============================በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ግሼ ወረዳ  ፈረስቤት ቀበሌ  በቅርቡ በአንድ አባት የ...
07/06/2023

ለግሼ ቱሪዝም ተስፋ የተጣለበት ታሪካዊ እና መንፈሳዊ ቦታ
===============================
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ግሼ ወረዳ ፈረስቤት ቀበሌ በቅርቡ በአንድ አባት የተገኘውን ከ700 አመት በላይ እድሜ ያለውን ጥንታዊ እና ታሪካዊ የአቡነ አኖርዮስን ገዳምን ለጎብኝዎች ምቹ በማድረግ ሀገር እና አለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ የመሰረተ ልማት ስራ እንዲሰራ በአመራርነት ችሎታው እና በፀባዬ መልካምነቱ ተወዳጅ የሆነው ሰርቶ የማይደክመው የቀድሞው የፈረስቤት ሊቀመንበር አቶ ጌቶ ትርፌ ዋና አስተባባሪነት የሚመራ ኮሚቴ ተዋቅሯል።ኮሚቴው በቅድሚያ እየሰራ ያለው ባለው አቅም በሰው ጉልበት በዋሻው አካባቢ ያለውን ቦታ ለእግር መንገድ እና ማረፊ ምቹ ማድረግ ነው።በቀጣይ ኮሚቴው መላው ህዝበክርስቲያን እና የአካባቢው ተወላጆች እንዲሁም የወረዳው እና ዞኑ አስተዳደር በሚያደርጉት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ የመኪና መንገድ መስራትን ጨምሮ ሌሎች ብዙ ስራዎችን በመስራት ገዳሙን ሚሊየኖች እንዲጎበኙት አቅደዋልና ሁላችንም የበኩላችንን ድጋፍ እንድናደርግ ጥሪ አድርገዋል።አቶ ጌቶ ትርፌ እቤቱ አንቀባሮ አሳድሮ በጧት ገዳሙ ቦታ ይዞኝ ወርዶ ያንን አስደናቂ ቦታ እንድጎበኝ ስላደረገኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
ከስር ያለው ቪዲዮ የገበያ ሙያ አካባቢ ሰዎች ከስራ በሗላ ያደረጉት ግምገማ ነው።የጌቶ ትርፌ እና መሰረት ድንበር ንግግር ተካቷል።
መንግስቴ ጌታባለው

29/05/2023

Media Center ራቤል ሚዲያ ማዕከል Media #ራቤል ሚዲያ ቴዲአፍሮ Tedy Afro # Media #!! # Daily on ebs Airline...

28/05/2023
ተወዳጁ ከያኒ ደራሲ ፀሀፊ-ተውኔት ገጣሚ እና መምህር ፍቅረ ተክለማርያም/አብዬ በርሶማ/በሰባራ ጥላ መጣ!================================በኢትዮጵያ የጥበብ ኢንደስትሪ የራሱ...
27/05/2023

ተወዳጁ ከያኒ ደራሲ ፀሀፊ-ተውኔት ገጣሚ እና መምህር ፍቅረ ተክለማርያም/አብዬ በርሶማ/በሰባራ ጥላ መጣ!
================================
በኢትዮጵያ የጥበብ ኢንደስትሪ የራሱን ጉልህ አሻራ ለማሳረፍ በተለያዩ መድረኮች እና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች እየተገኘ በሚያቀርባቸው ራሱ የፃፋቸው ተውኔቶች እና ግጥሞች ከፍተኛ ተወዳጅነት ተደናቂነትን እያገኘ የመጣው ወጣቱ ባለብዙ የጥበብ ሙያ ፈርጥ ከያኒ ፀሀፊ ተውኔት ደራሲ ገጣሚ መምህር ፍቅረ ተክለማርያም በሰባራ ጥላ መምጣቱ ተሰምቷል።ለተደረሲያን በቅርብ ቀን ይገለጣል...ጠብቁ...
ስለ ፍቅረ አብዬ በርሶማ ብዙ የማናውቀውን ሚስጥር የአብዬን ገመና ምንም ሳያስቀር ዘክዝኮ ያወጣው ሜዳ ላይ ያሰጣው የመፅሐፍ ቀበኛ ትንታጉ ወጣት ብዕረኛ አብርሀም ካሳዬ ነው።
እኔም ይህን ሚስጥር እና ገመና በትንሿ የወሬ መስኮቴ ራቤል ሚዲያ ብቅ ብዬ ድምፄን ከፍ አድርጌ ኑ! ይሄን ጉድ ስሙልኝ ብያለሁ...በቃ ስሙልኝ...
መንግስቴ ጌታባለው
ራቤል ሚዲያ
👇👇👇👇👇👇ምስሉን ይጫኑ ያድምጡ

ሼር
19/05/2023

ሼር

Address

Africa Avenue
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rabel Media Center/ራቤል ሚዲያ ማዕከል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Rabel Media Center/ራቤል ሚዲያ ማዕከል:

Share