18/10/2024
በትንሿ የጀመርናት ስራችን በጣም በብዙ ውጣ ውረድና ፈተና ውስጥ ስትወድቅ ስትነሳ እነሆ ወደ ትልቁ ህልማችን ለመድረስ 3ኛው ድርጅታችን ቢውልድ ሮድ ኮንስትራልሽን ለዚህ በቅቶልናል::
በዚህ ጉዞ ውስጥ አብራችሁን የነበራችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን (እንግዶቻችን)ያለ እናንተ አብሮነት የሚታሰብ አልነበረምና ከልብ የሆነ ምስጋናችንን ተቀበሉን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መላው የድርጅታችን ሰራተኞች የመኖራችንሚስጢር በናንተ ትጋትና ቁርጠኝነት ነውና ወደ ፊትም በጣም ብዙ አብረን ተጉዘን ምናሳካው ይበልጣልና ክበሩልን
እንዲሁም ፓርትነሮቻችን እና በስራ አብራችሁን ያላችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ
ኢትዮጵያ በብዙ ሀብትን የታደለች ሀገር ለህዝቦቿም ለመኖር የምትመረጥ ሀግር እንድትሆን ጠንክረን መስራት ይጠበቅብናልና እንበርታ!!!!