ሰለሚ ለእትዮጵያ

ሰለሚ ለእትዮጵያ ሰለሚለእትዮጵያ

24/06/2022

OFFICIAL: It has been reported that Abubeker Nassir will be announced as a Mamelodi Sundowns player next week after a successful loan spell at Ethiopia Coffee! 🤝

24/06/2022

Ladies and gentlemen

I present Abubeker Nassir from Ethiopia.........watch the space 👆👆

14/06/2022
09/06/2022
09/06/2022
19/05/2022

Cristiano's LONGEVITY is just something else.

Played against Zidane & coached by Zidane

Played against Pirlo & coached by Pirlo

Played with Solskjaer & coached by Solskjaer

Played with Carrick & coached by Carrick

Played against Robbie Savage & now he's playing with his son.

Cristiano's things 🐐

17/05/2022

በየትኛው ተቋም የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ገጠመዎት?
************************

የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለተገልጋዮቻቸው ቀልጣፋና ተገልጋዮቹን የሚያረካ አገልግሎት እንዲሰጡ ይጠበቃል።

ተገልጋዮችም መብታቸውን በገንዘብ ሳይገዙ ተገቢውን አገልግሎት የማግኘት መብት አላቸው።

ነገር ግን በአንዳንድ ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ችግሮች እንደሚስተዋሉ በተደጋጋሚ ቅሬታዎች ይሰማሉ።

ለምሳሌ ተገልጋዮችን ማመላለስ፣ ኃላፊው የሉም፣ በተደጋጋሚ ስብሰባ ላይ ናቸው ማለትና ሌሎች ችግሮች እንደሚስተዋሉ ይነገራል።

ለመሆኑ እርስዎ በየትኛው ተቋም ወይም መስሪያ ቤት ችግር ገጠመዎት? በዚያ ተቋምስ የገጠመዎት ችግር ምንድን ነው? ምን ቢደረግስ ችግሩ ይፈታል ብለው ያስባሉ? ጥሩ አገልግሎት ያገኙበት ተቋምስ ይኖር ይሆን?

ሐሳብዎን ያካፍሉን

17/05/2022

ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያዎትን ከሲቢኢ ብር፣ ሞባይልና ኢንተርኔት ባንኪንግ በተጨማሪ በቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ ወይም በቴሌብር አጭር ቁጥር *127 # አማካኝነት ቀላል ሂደቶችን ብቻ በመከተል ካሉበት ስፍራ ሆነው በቀላሉ ይፈፅሙ፡፡ ጊዜዎትንና ገንዘብዎትንም ይቆጥቡ!

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/EEUOfficial/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/watch?v=cymfqT_Au9w&t=1s
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et/

10/05/2022

የጠቅላይ ሚኒትር መለስ ዜናዊ ጤንነት በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ መንግሰት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 26፣ 2004 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ መጠነኛ የጤና እክል ገጥሟቸው ህክምና ሲከታተሉ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነታቸው በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሚኒስትር ገለፁ ።

08/05/2022

የሳቅሽን እድሜ ፈጣሪ ያርዝምልኝ :የኔ እናት ::ለሁሉም ኢትዬጵያዊ እናቶች ይህ ምኞቴ ይድረሳችሁ : በአለም ላይ ካሉ እናቶች ሁሉ በጣም በብዙ ምክንያቶች ስለምትለዩ!

08/05/2022

በቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ኮሌጅ የዓይን ህክምና ትምህርት ክፍል HCP በተባለ ግብረሰናይ ድርጅት እገዛ 500 የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና /CATARACT SURGERY/ ከ ሰኔ 6-12/2014 ዓ.ም ለማድረግ አስቧል፡፡ ስለሆነም ይህን የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ቅድመ ምርመራ፣ልየታና ምዝገባ በግንቦት ወር ባሉት ቅዳሜና እሁድ ቀናቶች ማለትም (ግንቦት 6፣7፣13፣14፣20፣21፣27፣28 ) ስለምናደርግ በኮሌጁ የስልክ አገልግሎት 976 በመደወል ለቅድመ ምርመራ፣ ልየታና ምዝገባ ቀጠሮ እንድትይዙ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- በስልክ ቀጠሮ ያልተሰጠዉ ታካሚ ቅድመ ምርመራም፣ ልየታም ይሁን ምዝገባ ማድረግ አይችልም፡፡

06/05/2022

ለሁሉም አገልግሎት ፈላጊዎች
*************
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ 22 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም በሚኖር ቅዳሜ ቀን የነፃ ሥራ ዘመቻ እንደሚያከናውን መግለፃችን ይታወሳል፡፡

የነፃ ሥራ ዘመቻው ነገ ሚያዝያ 29 ቀን 2014 ዓ.ም በዋናው መስሪያ ቤት ጨምሮ በሁሉም የክልልና ከተማ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎቶች፣ ዲስትሪክቶችና የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት የሚከናወን ሲሆን፤ በመደበኛ የስራ ቀን የሚሰጡ ሁሉም አገልግሎቶች ይሰጡበታል፡፡

በመሆኑም ሁሉም አገልግሎት ፈላጊዎች ይህንን አውቃችሁ እንደመደበኛ የስራ ቀን ማንኛውም አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ የተቋማችን መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ እነዚህን የትስስር ገፆቻችንን ይወዳጁ፡-
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/EEUOfficial/
ቲዊተር፡ https://twitter.com/EEUEthiopia
ቴሌግራም፡ t.me/eeuethiopia
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/watch?v=cymfqT_Au9w&t=1s
ድረ-ገፅ፡ http://www.eeu.gov.et/

06/05/2022

✍️ ሮይ ኪን:
" ሮናልዶን በዚህ የሊቨርፑል ቡድን ውስጥ ብታስገባው ከሳላህ የበለጠ ጎሎችን ያስቆጥርልሀል፣ ሳላህን እዚህ ማን ዩናይትድ ውስጥ ብታስገባው 18 የፕሪሚየር ሊግ ጎል ያስቆጥርልሀል ወይ? አይመስለኝም።"

"ይህ የሮናልዶ በተቸገሩ ቡድኖች ውስጥ ያለማቋረጥ የመሥራት ችሎታው ከሁሉም ልዬ የሚያደርገው ነገር ነው።" 👏🏽

06/05/2022

የሃሰት ዶክመንተሪው ከፋና ዩቲዩብ ቻናል መነሳት ጉዳቱን አያጠፋውም፤ ያደረሰውን ጉዳት ተንትኖ ጥፋተኛውን አካል በህግ መጠየቅ ይገባል።

04/05/2022

Madrid are alive 💥💥

04/05/2022

73’ 0-1 Mahrez
90’ 1-1 Rodrygo
91’ 2-1 Rodrygo
93' Benzema

𝗧𝗛𝗘 𝗖𝗢𝗠𝗘𝗕𝗔𝗖𝗞 𝗞𝗜𝗡𝗚𝗦 𝗔𝗥𝗘 𝗕𝗔𝗖𝗞!!

⚽™️

01/05/2022

💐ባርረጋው ስሜቴ: በተሰበረው ልቤ ውስጥ ሆኜ ዒዱ አጠለለኝ ::
ከዚህ የመልዕክተኛው ዱዓ በላይ ስሜቴን የሚገልፅ አላገኘሁም::
🍃አላህ ሆይ! አንተ ሰላም ነህ : ሰላምም ከአንተ ነው: የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ የዘውትር ተማፅኖ"

ጌታችን ሆይ! ሀገራችንን አማን አድርጋት : በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲

ኢድ ሙባርክ
01/05/2022

ኢድ ሙባርክ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰለሚ ለእትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category