Global Addis Media

Global Addis Media Global Addis - ግሎባል አዲስ

ወቅታዊ ማሳሰቢያ፦ በአሁኑ ጊዜ ያሉ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ፣ የፕሬዝዳንቱን ህይወት ማለፍ በተመለከተ የሚናፈሰው ወሬ እስካሁን በይፋ አልተረጋገጠም። የቱርክ መገናኛ ብዙኃን ፕሬዝዳንት ኤ...
16/02/2026

ወቅታዊ ማሳሰቢያ፦ በአሁኑ ጊዜ ያሉ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ፣ የፕሬዝዳንቱን ህይወት ማለፍ በተመለከተ የሚናፈሰው ወሬ እስካሁን በይፋ አልተረጋገጠም። የቱርክ መገናኛ ብዙኃን ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ወደ ኤምሬትስ ሊያደርጉት የነበረውን ጉብኝት እንዲያራዝሙ ያደረጋቸው የጤና እክል መኖሩን ቢገልጹም፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ይፋዊ የዜና ወኪል (WAM) ግን ስለ ሞት ያወጣው መግለጫ የለም። ይልቁንም ፕሬዝዳንቱ ከሌሎች አገራት መሪዎች ጋር በስልክ መወያየታቸውን ጨምሮ የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴዎቻቸውን እያረጋገጠ ይገኛል። ምንም እንኳን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ወሬዎች ቢሰራጩም፣ መረጃውን የሚያረጋግጥ ምንም ዓይነት የተረጋገጠ ማስረጃ የለም።

አቡ ዳቢ፣ የካቲት 16 ቀን 2026 (WAM) -- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዝዳንት ክቡር ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ዛሬ ከሄሌኒክ ሪፐብሊክ (ግሪክ) ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ኪሪያኮስ ሚጾታኪስ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም በሁለቱ ሀገራት አጠቃላይ ስልታዊ አጋርነት ማዕቀፍ ውስጥ ያለውን ትስስር ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓረብኛ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰዱ ነጥቦች• የተቅዋ (የፈሪሃ አላህ)፣ የጸሎት እና የመቻቻል የሆነው የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ለመላው...
16/02/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓረብኛ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰዱ ነጥቦች

• የተቅዋ (የፈሪሃ አላህ)፣ የጸሎት እና የመቻቻል የሆነው የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

• ኢትዮጵያ የሁለቱ ስደቶች (ሒጅራ) ምድር እንደሆነች እና ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) "ማንም የማይበደልባት የእውነት ምድር ናት" ሲሉ የመሰከሩላት ስለመሆኗ ገልጸዋል።

• የመጀመሪያውን የአንድነት ድምፅ (አዛን) ለዓለም ያሰማውን ታላቁን ኢትዮጵያዊ ቢላል ቢን ረባህን ያፈራች ምድር መሆኗንም አስታውሰዋል።

• ዓባይ ሁሉም በእኩልነት እና በፍትሕ ሊጠቀምበት የሚገባ መለኮታዊ ስጦታ መሆኑን እና ለትብብር ድልድይ እንጂ ለግጭት አውድማ መሆን እንደሌለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመልዕክታቸው አብራርተዋል።

• ኢትዮጵያ የሌሎችን ድንበር የመጋፋት ፍላጎት እንደሌላት፣ የጎረቤቶቿ የደኅንነት ስጋት እንዳልሆነች እና የማንንም የውኃ ድርሻ ለመቀነስ አቅዳ እንደማትሠራ አረጋግጠዋል።

• የባሕር በር የማግኘት ፍላጎት በሰላማዊ እና ተፈጥሮዓዊ የሕዝብ ቁጥር መጨመር ምክንያት አስገዳጅ የሆነ የሕልውና ጉዳይ መሆኑ፣ እንዲሁም የጎረቤቶችን ሉዓላዊነት የማይነካ የትብብር ጥሪ መሆኑን ገልጸዋል።

• የሰላም ንግግር የጦርነት ነጋሪትን የሚተካበት ጊዜ አሁን ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ሀብታችን ከመሣሪያ ማምረት ወደ ልማት፣ ሰውን ከመግደል ወደ ማከም እና ማስተማር እንዲቀየር ጥሪ አቅርበዋል።

• ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቁሳዊ ግንባታ ብቻ ሳይሆን በመቻቻል መንፈስ እና በጋራ መኖር መርሆዎች ላይ የተመሠረተ የሞራል እና የሰብዓዊ እሴት ሕዳሴ እንደሆነ በመልዕክታቸው አስምረውበታል።

  ‼️የህውሓት ቀኝ እጅ የሆነው ጦር "አርሚ 42" ተበተነ..የህወሃት ከፍተኛ መሪዎች ከፍተኛ ተስፋ የጣሉበት እና እንደ special commando ተዋጊ ኃይል የሚያዩት “አርሚ 42” በከባ...
16/02/2026

‼️
የህውሓት ቀኝ እጅ የሆነው ጦር "አርሚ 42" ተበተነ..
የህወሃት ከፍተኛ መሪዎች ከፍተኛ ተስፋ የጣሉበት እና እንደ special commando ተዋጊ ኃይል የሚያዩት “አርሚ 42” በከባድ መከፋፈል እና በመበታተን ላይ ይገኛል።

ሰራዊቱ “አላስፈላጊ ጦርነት” ሰልችቶናል፣ ያለፈው ስህተት ይበቃናል፤ ለትግራይ ሕዝብም መከራና ስቃይ አንቸረውም.. ከእንግዲህ ከ #ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር አንዋጋም በማለት በመበታተን ላይ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጥር 14 ቀን 2007 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ሰጥቷቸዋል። ዩኒቨርሲቲው የክብር ዶክትሬቱን የሰጣቸው ፕሬዝዳንቱ ለአፍሪካ ሰ...
16/02/2026

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለቱርክዬ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጥር 14 ቀን 2007 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ሰጥቷቸዋል።

ዩኒቨርሲቲው የክብር ዶክትሬቱን የሰጣቸው ፕሬዝዳንቱ ለአፍሪካ ሰላም፣ ለዲሞክራሲ መጎልበት እና ለኢኮኖሚ እድገት ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ እውቅና ለመስጠት ነው።

ከአሥራ ሦስት ዓመታት በፊት በአውስትራሊያ የጫካ ውስጥ የሩጫ ውድድር ላይ ሳታስበው የደረሰው አስፈሪ የሰደድ እሳት የቆንጆዋን ሞዴልና ስፖርተኛ የቱርያ ፒትን ሕይወት ለዘላለም ቀየረው...በወ...
16/02/2026

ከአሥራ ሦስት ዓመታት በፊት በአውስትራሊያ የጫካ ውስጥ የሩጫ ውድድር ላይ ሳታስበው የደረሰው አስፈሪ የሰደድ እሳት የቆንጆዋን ሞዴልና ስፖርተኛ የቱርያ ፒትን ሕይወት ለዘላለም ቀየረው...

በወቅቱ የሰውነቷ 65% በእሳት ተቃጥሎ ከ200 በላይቀዶ ጥገናዎችን ለማድረግና ለዓመታት የሚዘልቅ ስቃይን ለመጋፈጥ ተገዳ ነበር...

ፍቅረኛዋ ሚካኤል ሆስኪን በወቅቱ የፖሊስ መኮንን የነበረ ቢሆንም ቱርያ አደጋ ሲደርስባት ጥሏት ከመሄድ ይልቅ ሥራውን ትቶ ሙሉ ጊዜውን እሷን ለመንከባከብ መረጠ። ቱርያ በራሷ ላይ ተስፋ በቆረጠችበትና ራሷን ማየት በጠላችበት ጊዜ ሚካኤል ውበት ከቆዳ በላይ መሆኑን በተግባር የሚያሳይ መስታወት ሆናት።

ከዓመታት በኋላም በማልዲቭስ የባህር ዳርቻ ላይ በታላቅ የፍቅር ስሜት የትዳር ጥያቄ አቀረበላት። ሚካኤል ትተሃት የመሄድ ሃሳብ መጥቶብህ አያውቅም? ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ የሰጠው ምላሽ ዛሬም ድረስ የብዙዎችን ልብ ይነካል፦

"እኔ ያገባሁት ነፍሷንና ማንነቷን እንጂ አካሏን አይደለም'' ነበር ያለው፡፡

ይህ ታሪክ እውነተኛ ፍቅር በአይን የሚታይ ሳይሆን በልብ የሚሰማ ማዕበልን ተቋቁሞ የሚጸና እና ሁሉም ነገር በጠፋበት ጊዜም አብሮ የሚቆይ መሆኑን ለዓለም ያስመሰከረ ድንቅ አጋጣሚ ነው፡፡

 ከኢፌደሪ ጦር ሀይሎች አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ ለትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ለሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ ቀጭን ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል !ለጀኔራል ታደሰ ወረደ ከኢፌደሪ መንግሥት የተሰጣቸው መመ...
16/02/2026


ከኢፌደሪ ጦር ሀይሎች አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ ለትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ለሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ ቀጭን ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል !

ለጀኔራል ታደሰ ወረደ ከኢፌደሪ መንግሥት የተሰጣቸው መመሪያ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሃገሩ ዳር ድንበር ለመቀመጥ በመሃል ትግራይ ስለሚያልፍ ምንም አይነት ትንኮሳ በናንተ ታጣቂዎች በኩል እንዳይደረግ ሲል ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጥቷቸዋል።

ስለሆነም ከዛሬ ጀምሮ ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት የሀገሩን ዳር ድንበር ለማፅዳት ለማስከበር በአየር ሀይል ጥብቅ ክትትል እየተደረገለት ወደ ኢትዮ ኤርትራ ድንበር የሚጓዝ ይሆናል።

የጦርነቱ ዋናው ታርጌት/ኢላማ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን ማስከበር በመሆኑ የትግራይ ህዝብም ከፌደራል መንግስት ጎን መቆም እንደለበት ይታመናል።

የሻዕብያ ከእናንተ ጎን ነን የሚል መደለያ ቃላቶች ልክ በወጥመድ ላይ እንደተቀመጠው እንደ ትንሿ ቁራጭ ዳቦ ነው።

ሻዕቢያ ለ60 ዓመት ኢትዮጵያን ለማፍረስ እየሰራበት የኖረው ህልሙ ነው። ሻዕቢያ ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚጀምረው የትግራይ መሰረት ልማቶችን በማውደም እና የትግራይን ህዝብ በማጥፋት ነው።

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክትእንኳን ለረመዳን ወርኃ ጾም አደረሳችሁ!በእስልምና የዘመን አቆጣጠር፣ ዘጠነኛው ወር የሆነው ረመዳን የተቀደሰ ወር ነው። ጾም፣ ዱአ እና በ...
16/02/2026

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

እንኳን ለረመዳን ወርኃ ጾም አደረሳችሁ!

በእስልምና የዘመን አቆጣጠር፣ ዘጠነኛው ወር የሆነው ረመዳን የተቀደሰ ወር ነው። ጾም፣ ዱአ እና በጎ ሥራ ይከናወንበታል።

ጾም ራስን ማስገዣ መሣሪያ ነው። ከስሜታዊነት ወደ መንፈሳዊነት ያሻግረናል። ዱአ ከፈጣሪ ጋር መገናኛ መንገድ ነው። በጎ ሥራ ማኅበረሰብን በማገልገል ሰማያዊ ዋጋ የሚገኝበት ዕድል ነው።

ቅዱስ ቁርአን በወረደበት በዚህ የተቀደሰ ወር፣ ሀገራችንንና ወገናችንን እያሰብን፣ የተቀደሱ ተግባራትን ተግተን እንድንፈጽም አደራ አለብን።

የምንጠቀምበት የረመዳን ወር ይሁንልን።

ሰበር_ዜና‼️የሻዕብያ ጦር ወደ ትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ገብቷል‼️ያለ ጦርነት መኖር የማይችለው የህወሓት ቡድን ትግራይ ክልል የጦር አውድማ  ለማድረግ ታሪካዊ ስህትተ እየሰራ ይገኛል።   የ...
16/02/2026

ሰበር_ዜና‼️

የሻዕብያ ጦር ወደ ትግራይ ክልል ሙሉ በሙሉ ገብቷል‼️ያለ ጦርነት መኖር የማይችለው የህወሓት ቡድን ትግራይ ክልል የጦር አውድማ ለማድረግ ታሪካዊ ስህትተ እየሰራ ይገኛል።

የሚደረግ ጥምረት ትርፉ ኪሳራ ብቻ ነው‼
ጌታቸው ረዳ

16/02/2026

ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ የተለየ ጥሩ ስሜት ይሰማኛል" ጠ/ም ጆርጂያ ሚሎኒ ❤️🙏

ወቸው ጉድ❗ ነው ነገሩበቻይና የምትኖር ፉ ፌንግ (Fu Feng) የተባለች ቆንጆ ሴት ነበረች። ታሪኩ እንደሚለው ከሆነ፣ ይህች ሴት በጣም ቆንጆ ልጆችን ትወልዳለች ተብሎ ሲጠበቅ፣ የተወለዱት ...
16/02/2026

ወቸው ጉድ❗ ነው ነገሩ

በቻይና የምትኖር ፉ ፌንግ (Fu Feng) የተባለች ቆንጆ ሴት ነበረች። ታሪኩ እንደሚለው ከሆነ፣ ይህች ሴት በጣም ቆንጆ ልጆችን ትወልዳለች ተብሎ ሲጠበቅ፣ የተወለዱት ልጆች ግን "መልከ ጥፉ" (ከእሷ ጋር የማይመሳሰሉ) ሆኑ። በዚህም ምክንያት ባሏ "ከሌላ ሰው ነው የወለድሽው" በሚል ጥርጣሬ የዲ ኤን ኤ (DNA) ምርመራ አደረገ።

ምርመራው ልጆቹ የእሱ መሆናቸውን ቢያረጋግጥም፣ ሚስቱ ግን ትዳር ከመያዟ በፊት ከ100,000 ዶላር በላይ ወጪ አድርጋ ሙሉ የፕላስቲክ ሰርጀሪ (Plastic Surgery) ተደርጋ መልኳን እንደቀየረች አመነች።

የፍርድ ቤቱ ውሳኔ
ባሏ ይህንን ሚስጥር ደብቃኛለች በሚል "በማታለል" ከሰሳት። በወቅቱ በወጡ ዘገባዎች መሰረት፣ ፍርድ ቤቱ ባልየውን በመደገፍ ትዳሩ እንዲፈርስና ሴቲቱ ለባሏ 120,000 ዶላር ካሳ እንድትከፍል ወሰነ ።

"እደመስሳችኋለሁ፣ አጠፋችኋላሁ የሚል መንግስት ነው ያለን" ሲሉ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ፡፡ ህወሀት የተመሰረተበትን 51ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በዋሽንግተን ዲሲ ትላንት በ...
16/02/2026

"እደመስሳችኋለሁ፣ አጠፋችኋላሁ የሚል መንግስት ነው ያለን" ሲሉ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ፡፡

ህወሀት የተመሰረተበትን 51ኛ አመት ምክንያት በማድረግ በዋሽንግተን ዲሲ ትላንት በተከናወነ ስነስርአት ላይ ዶክተር ደብረፅዮን በቪዲዮ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

ንግግራቸውን ‹‹ህወሀት በህይወት አለ›› በማለት የጀመሩት ደብረፅዮን ሲቀጥሉም ‹‹ይህ በአል ብዙ የተከፈለበት የህዝብ ታሪክ ነው፡፡ እናም ጥንካሬዎቻችንንና ድክመቶቻችንን ከታሪክ መማር አለብን›› ብለዋል፡፡

ፓርቲው ከዚህ ቀደም የማይታለፉ የሚመስሉ ፈተናዎችን በፅናትና በአንድነት ማለፉን ጠቅሰውም ብዙ እንቅፋቶችን በውጭ አገር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ጠንክረው መታገላቸውን አውስተዋል፡፡

ዲያስፖራ የትግራይ ተወላጆች በትጥቅ ትግል ወቅትም ሆነ ባለፈው ጦርነት ወቅት ትልቅ ሚና ማድረጋቸውን ያስታወቁት ዶክተር ደብረፅዮን የትግራይ ጉዳይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አጀንዳ ሆኖ እንዲቀርብ ማድረጋቸው ለዚህ ምስክር መሆኑም ገልፀዋል፡፡

ሲቀጥሉም ‹‹አሁን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ተጥሷል፡፡ ህዝባችንም ተበታትኗል፡፡እደመስሳችኋለሁና አጠፋችኋለሁ የሚል መንግስት አሁንም አለን፡፡ ይህ ደግሞ ወደሌላ ጦርነትና ጥፋት እያመራን ነው›› ብለዋል፡፡

የትግራይ ተወላጆች በአንድነት መቆም እንዳለባቸው የጠቀሱት ደብረፅዮን ጨምረውም ‹‹አሁን ከውጭ ጠላቶች በተጨማሪ ከሀዲዎችም የትግራይን አንድነት ለማፍረስና ለመበታተን እየሰሩ ነው፡፡›› ሲሉ ተናግረዋል፡፡

የፌደራል መንግስት ዋና ትኩረቱ ሻዕብያን ስርአት ለማስያዝ እንጂ ወደ ትግራይ ጦርነት የመክፈት ምንም አይነት ፍላጎት የለውም። ህወሓት ግን ሻዕብያ እንደይጠፉ እየተከላከለ ይገኛል፥ የጦርነት ...
16/02/2026

የፌደራል መንግስት ዋና ትኩረቱ ሻዕብያን ስርአት ለማስያዝ እንጂ ወደ ትግራይ ጦርነት የመክፈት ምንም አይነት ፍላጎት የለውም።

ህወሓት ግን ሻዕብያ እንደይጠፉ እየተከላከለ ይገኛል፥ የጦርነት ሜዳውም ትግራይ እንዲሆን የሻዕብያ ጦር ትግራይ ክልል እንዲገባ ፈቅዶለታል።

የትግራይ ህዝብ ፥ሻዕብያ ስራው ያውጣው ብሎ ፤ በሃይል የተቀማው ምዕራብ ትግራይ በሰላማዊ መንገድ የሚያገኝበትን ሰላማዊ ትግል ማድረግ ይገባዋል።
ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911696625

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Global Addis Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Global Addis Media:

Share