Tikuret Media ትኩረት ሚዲያ

Tikuret Media ትኩረት ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tikuret Media ትኩረት ሚዲያ, Media, Addis Ababa.

13/06/2025
እንኳን ለ129 ኛው አድዋ ድል ቀን አደረሳችሁ።💚💛❤ ትናገር አድዋ 💚💛❤የሰው ልጅ ክብሩ ሰው መሆን ክቡርሰው ሞቶል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብርበደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶበክብር ይሄዳል...
01/03/2025

እንኳን ለ129 ኛው አድዋ ድል ቀን አደረሳችሁ።
💚💛❤ ትናገር አድዋ 💚💛❤

የሰው ልጅ ክብሩ
ሰው መሆን ክቡር
ሰው ሞቶል ሰው ሊያድን
ሰውን ሲያከብር
በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር
ሰው ሞቶ

የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት
ሰው ተከፍሎበታል
ከደም እና ከአጥንት

ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር
ትናገር አድዋ ትናገር ሀገሬ
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታቹ ዛሬ

በኩራት
በክብር
በደስታ
በፍቅር

በድል እኖራለው ያው በቀን በቀን
በቀን በቀን
ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን

አድዋ ዛሬናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች

የ ጥቁር ድል አንባ አድዋ
አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ
ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ
እእእእ ተናገሪ...

ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው !

Coming soon! New Album
20/08/2023

Coming soon! New Album

ተለቀቀ 🔥💃🕺
15/06/2023

ተለቀቀ 🔥💃🕺

የታምራት ደስታ ልጅ የሆነው ዳግማዊ ታምራት ደስታ የተጫወተውን 'ንገሪኝ' የተሠኘውን ቆንጆ ሙዚቃ'ሻኩራ' ከተሠኘው አልበም ...

Abinet Agonafer (AB) Coming soon new music video Yekeresh Yimeslegnal የቀረሽ ይመስለኛል
10/05/2023

Abinet Agonafer (AB) Coming soon new music video Yekeresh Yimeslegnal የቀረሽ ይመስለኛል

20/04/2023

የእስልምና ተከታይ ጎደኞቼ በሙሉ ኢድ ሙባረክ!!!

አድዋ የአፍሪካ ድል በአል
01/03/2023

አድዋ የአፍሪካ ድል በአል

Address

Addis Ababa

Telephone

+251938643239

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tikuret Media ትኩረት ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category