Habeshan Fams

Habeshan Fams Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Habeshan Fams, Broadcasting & media production company, Ethiopia, Addis Ababa.

11/08/2024
08/08/2024

ቲጂ Fana host Mistake

እንዳንለው ፈረንጅ እንዳንለው ጥቁር እንዳንለው ቀይበመስቀል ላይ ሆኖ ያየውን ስቃይ በቆዳ በቀለም እንዳናሳንሰው በደሙ ተሰቅሎ ሰው ያዳንውን ሰው
03/05/2024

እንዳንለው ፈረንጅ እንዳንለው ጥቁር እንዳንለው ቀይ
በመስቀል ላይ ሆኖ ያየውን ስቃይ
በቆዳ በቀለም እንዳናሳንሰው
በደሙ ተሰቅሎ ሰው ያዳንውን ሰው

29/01/2023

ዛሬ ጠዋት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ     በምዕራብ ጎጃም ወምበርማ ወረዳ ጎመር ቀበሌ ደኪ በሚወስደው ደባይ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጠዋት በደረሰ አደጋ የ5 ...
29/01/2023

ዛሬ ጠዋት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

በምዕራብ ጎጃም ወምበርማ ወረዳ ጎመር ቀበሌ ደኪ በሚወስደው ደባይ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጠዋት በደረሰ አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል።

አደጋው የደረሰው ገልባጭ ሲኖ ትራክ መኪና አሸዋ ለመጫን ሲንቀሳቀስ መሆኑን በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች መግለጻቸውን የወረዳው ኮሚኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።

 በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጪ እንደሚሸፍን አማራ ባንክ አሳውቋል።ባንኩ በመላ ሀገሪቱ...
29/01/2023



በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጪ እንደሚሸፍን አማራ ባንክ አሳውቋል።

ባንኩ በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈለ እንደሚያስተምር የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሄኖክ ከበደ ገልጸዋል።

ውሳኔው የባንኩ የማኀበረሰባዊ አገልግሎት አካል መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ጠቁመዋል።

በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እውቅናና ሽልማት ይሰጣቸዋል መባሉ ይታወሳል

የሮናልዶ የአል ናስር ዝውውር ከአለም ዋንጫ መስተንግዶ ጋር እንደማያገናኘው ተገለፀ !የክርስቲያኖ ሮናልዶ አዲሱ ክለብ አል ናስር በአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ኮከብ ላይ ከ2030 የአለ...
11/01/2023

የሮናልዶ የአል ናስር ዝውውር ከአለም ዋንጫ መስተንግዶ ጋር እንደማያገናኘው ተገለፀ !

የክርስቲያኖ ሮናልዶ አዲሱ ክለብ አል ናስር በአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ኮከብ ላይ ከ2030 የአለም እግር ኳስ ዋንጫ መስተንግዶ የሳኡዲ አረቢያ ፍላጎት ጋር ተያይዞ የተካተተ ምንም አይነት የኮንትራት ውል ስምምነት እንደሌለ ይፋ አድርጓል።

ሮናልዶ በአመት ከሚያገኘው 177 ሚሊየን ፓወንድ በተጨማሪ ሀገሪቱን ለማስተዋወቅ ሁለት መቶ ሚሊየን ፓወንድ ተጫማሪ ገንዘብ እንደያሚያገኝ ሲገለጽ እንደነበር ይታወሳል።

የሳኡዲው ክለብ ግን ይህ ነገር ፍጹም ከእውነት የራቀ ነው ሲል አስታውቋል።

ሮናልዶ ከማንቺስተር ዩናይትድ ጋር በጋራ ስምምነት ከተለያየ በኋላ ባሳለፍነው ወር በነጻ ዝውውር አል ናስርን መቀላቀሉ ይታወሳል።

ማን ዩናይትድ ባለፈው የውድድር ዘመን፦ በ49 ጨዋታዎች 20 ጨዋታዎችን አሸንፈዋል ማን ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን፦ በ27 ጨዋታዎች 20 ጨዋታዎችን አሸንፈዋል።ኤሪክ ቴን ሃግ በማንችስተር...
11/01/2023

ማን ዩናይትድ ባለፈው የውድድር ዘመን፦ በ49 ጨዋታዎች 20 ጨዋታዎችን አሸንፈዋል

ማን ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን፦ በ27 ጨዋታዎች 20 ጨዋታዎችን አሸንፈዋል።

ኤሪክ ቴን ሃግ በማንችስተር ዩናይትድ ታሪክ 20 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ፈጣኑ አሰልጣኝ ሆኗል።

የተመኙትን ማግኘት
10/01/2023

የተመኙትን ማግኘት

Address

Ethiopia
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habeshan Fams posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share