Abdulmelik umer Mubi

Abdulmelik umer Mubi ሰውንም ሆነ ጋኔኖችን ለሌላ አልፈጠርኳቸውም እኔን በብቸኝነት ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ

07/07/2025

ቁጣን ለመቆጣጠር!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا غَضِبَ أحدُكم وهو قائِمٌ فلْيَجلِسْ، فإنْ ذَهَبَ عنه الغَضَبُ وإلّا فلْيَضطَجِعْ.﴾

“አንዳችሁ በተቆጣ ግዜ ቆሞ ከሆነ ይቀመጥ። ቁጣው ከሱ ላይ ይሄድለታል። ወይ ደግሞ ይተኛ።”

05/07/2025

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من كنَّ له ثلاثُ بناتٍ، أو ثلاثُ أخواتٍ، فاتَّقى اللهَ وأقام عليهنَّ كان معي في الجنةِ هكذا، وأومأَ بالسبابةِ والوسطى﴾

“ለሱ ሶስት ሴቶች ወይም ሶስት እህቶች ኖረውት ከነሱ ጋር አላህን በመፍራት ጥበቃ ያደረገላቸው (በመልካም የተኗኗራቸው) በጀነት ውስጥ ከኔ ጋር እንዲህ ነን በማለት ጠቋሚና የመሃል ጣታቸውን በማጣመር አሳዩ።”

04/07/2025

“ኡሙ ሰለማ (📿) ረሱል (📿) እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ ትላለች፦ አንድ ባሪያ አንድ ሙሲባ (መከራ) ችግር በሚገጥመው ግዜ፦

﴿إنا للهِ وإنا إليه راجعونَ، اللهمَّ أجرْنِي في مصيبتِي واخلفْ لي خيرًا منها﴾

‘እኛ የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን። አላህ ሆይ! ባገኘኝ መከራ ምንዳን ለግሰኝ። ከርሱ የተሻለንም ተካልኝ’ ካለ አላህ ለደረሰበት መከራ ይመነደዋል። ከርሱ የተሻለንም ምትክም ይለግሰዋል።
ከዛ እንዲህ ትላለች፦ ባለቤቴ አቡ ሰለማ በሞተብኝ ግዜ ረሱል (📿) ይህን ዱዓ እንድል አዘዙኝ። አልኩኝ። አላህ በዚህ መከራ የተሻለን ረሱልን (📿) ተካልኝ (በትዳር አጣመረኝ)።”

18/06/2025

በአላህ ላይ እውነተኛ መመካትን እንመካ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لو أنَّكم توَكَّلتم على اللهِ حقَّ توَكُّلِهِ، لرزقَكم كما يرزقُ الطَّيرَ، تغدو خماصًا، وتروحُ بطانًا.﴾

“እናንተ በአላህ ላይ እውነተኛ የሆነ መመካትን ብትመኩ ኖሮ ወፎችን እንደሚመግበው ይመግባችሁ ነበር። ሆዷ ባዶ ሆኖ ጠዋት ትወጣና ከሰዐት በኋላ ሆዷን ሞልታ ትመለሳለች።”

17/06/2025

እናንተ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በተውበት ላይ ተበራቱ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللَّهَ عَزَّ وَجَلَّ يَبْسُطُ يَدَهُ باللَّيْلِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ النَّهارِ، وَيَبْسُطُ يَدَهُ بالنَّهارِ لِيَتُوبَ مُسِيءُ اللَّيْلِ، حتّى تَطْلُعَ الشَّمْسُ مِن مَغْرِبِها.﴾

“የላቀው አላህ በሌሊት እጆቹን ይዘረጋል። ቀን ሲያምፁት የነበሩት ወደሱ እንዲመለሱ። በቀንም እጆቹን ይዘረጋል ሌሊት እሱን ሲያምፁት የነበሩት ወደሱ እንዲመለሱ። ፀሀይ በመግቢያዋ እስከምትወጣ ግዜ ድረስ።”

02/06/2025

✨✨የሰማይ በሮች እንዲከፈትልህ ትሻለህ? በኢኽላስ ላ ኢላሃ ኢለላህ! በል‼️

ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

قالَ عبدٌ لا إلَهَ إلّا اللَّهُ قطُّ مخلِصًا، إلّا فُتِحَت لَهُ أبوابُ السَّماءِ، حتّى تُفْضيَ إلى العرشِ، ما اجتَنبَ الكبائرَ﴾

“አንድ የአላህ ባሪያ ከታላላቅ ሃጢአቶች በመራቅ ጥርት አድርጎ ላ ኢላሃ ኢለላህ አይልም፤ ወደ አርሽ (ዙፋኑ) እስኪደርስ ድረስ የሰማይ በሮች የሚከፈቱለት ቢሆን እንጂ።”

⚠️⚠️ ልብስህን አታስረዝም!ረሱል (🕋) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿يا سفيانُ ! لا تُسبِلْ إزارَك، فإنَّ اللهَ لا يحبُّ المسبِلِينَ﴾ “አንተ ሶፊያን ሆይ! ልብ...
31/05/2025

⚠️⚠️ ልብስህን አታስረዝም!

ረሱል (🕋) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يا سفيانُ ! لا تُسبِلْ إزارَك، فإنَّ اللهَ لا يحبُّ المسبِلِينَ﴾

“አንተ ሶፊያን ሆይ! ልብስህን አታስረዝም። አላህ ልብስ አስረዝሞ መልበስን አይወድምና።”

29/05/2025

✨✨የሰማይ በሮች እንዲከፈትልህ ትሻለህ? በኢኽላስ ላ ኢላሃ ኢለላህ! በል‼️

ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

قالَ عبدٌ لا إلَهَ إلّا اللَّهُ قطُّ مخلِصًا، إلّا فُتِحَت لَهُ أبوابُ السَّماءِ، حتّى تُفْضيَ إلى العرشِ، ما اجتَنبَ الكبائرَ﴾

“አንድ የአላህ ባሪያ ከታላላቅ ሃጢአቶች በመራቅ ጥርት አድርጎ ላ ኢላሃ ኢለላህ አይልም፤ ወደ አርሽ (ዙፋኑ) እስኪደርስ ድረስ የሰማይ በሮች የሚከፈቱለት ቢሆን እንጂ።”

telegram :

t.me/mubarek_umer1

Facebook :

https://www.facebook.com/mubarekumer22

27/05/2025

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما من أيامٍ أعظمُ عندَ اللهِ ولا أحبَّ إليه العملُ فيهنَّ من هذهِ الأيامِ العشرِ فأكثروا فِيهنَّ من التهليلِ والتكبيرِ والتحميدِ﴾

“ከነዚህ አስር (የዙልሂጃ) ቀናቶች የበለጠ አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነና የተወደደ ቀን የለም። በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ተህሊል ‘ላኢላዓሃ ኢለላህ’፣ ተክቢር ‘አላሁ አክበር’፣ ተህሚድ ‘አልሃምዱሊላህ’ ማለት አብዙ።”
‏الله أكبر
‏الله أكبر
‏الله أكبر كبيرا
‏=========
‏الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر
‏لا إله إلا الله
‏الله أكبر، الله أكبر
‏ولله الحمد

27/05/2025
26/05/2025

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما من أيامٍ أعظمُ عندَ اللهِ ولا أحبَّ إليه العملُ فيهنَّ من هذهِ الأيامِ العشرِ فأكثروا فِيهنَّ من التهليلِ والتكبيرِ والتحميدِ﴾

“ከነዚህ አስር (የዙልሂጃ) ቀናቶች የበለጠ አላህ ዘንድ ትልቅ የሆነና የተወደደ ቀን የለም። በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ተህሊል ‘ላኢላዓሃ ኢለላህ’፣ ተክቢር ‘አላሁ አክበር’፣ ተህሚድ ‘አልሃምዱሊላህ’ ማለት አብዙ።”

25/05/2025

ማስታወሻ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا رَأَيْتُمْ هِلالَ ذِي الحِجَّةِ، وأَرادَ أحَدُكُمْ أنْ يُضَحِّيَ، فَلْيُمْسِكْ عن شَعْرِهِ وأَظْفارِهِ.﴾

“የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።”

ማስታወሻ፡ የዙልሒጃ ወር የሚገባው ዕሮብ ግንቦት 20 ወይም ሐሙስ ግንቦት 21 ነው።
telegram :

t.me/mubarek_umer1

Facebook :

https://www.facebook.com/mubarekumer22

Address

Jemo
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdulmelik umer Mubi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share