Offbeat Ethiopia

Offbeat Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Offbeat Ethiopia, Media, Addis Ababa.

On this day july 25On this date in history, Svetlana Savitskaya became the first woman to walk in space on July 25, 1984...
25/07/2022

On this day july 25

On this date in history, Svetlana Savitskaya became the first woman to walk in space on July 25, 1984.

The Soyuz T-12 mission, which docked at the Salyut 7 Space station, included the Soviet cosmonaut. She spent 3.5 hours in space testing tools as part of the operation.

Savitskaya was also the first woman to travel to space twice and the second woman to enter space overall.

Ethiopia is one of the top ten African countries for cannabis consumption.The top 10 African countries that use the most...
22/05/2022

Ethiopia is one of the top ten African countries for cannabis consumption.
The top 10 African countries that use the most cannabis are listed below, according to data from New Frontier Data's Global Cannabis Report: 2019 Industry Outlook: Africa.

Nigeria – 20.8million people

Ethiopia – 7.1million people

Egypt – 5.9million people

DR Congo – 5million people

Tanzania – 3.6million people

Kenya – 3.3million people

Sudan – 2.7million people

Uganda – 2.6million people

Madagascar – 2.1million people

Ghana – 2million people

Word of the day.Never give up!
21/05/2022

Word of the day.
Never give up!

word of the day.just do what you belive is right.
20/05/2022

word of the day.
just do what you belive is right.

ማህበረሰባዊ ማረጋገጫበመንገድ ለይ እየሄዳችሁ መስቀለኛ መንገድ ለይ ደርሳችሁ ለመሻገር ቆማችሁ እያለ  የተወሰኑ ሰዎች ቆመው ወደሰማይ ሲያንጋጥጡ ብታዩ ማንጋጠጣችሁ አይቀርም…….መንገዳችሁነ ...
25/02/2022

ማህበረሰባዊ ማረጋገጫ

በመንገድ ለይ እየሄዳችሁ መስቀለኛ መንገድ ለይ ደርሳችሁ ለመሻገር ቆማችሁ እያለ የተወሰኑ ሰዎች ቆመው ወደሰማይ ሲያንጋጥጡ ብታዩ ማንጋጠጣችሁ አይቀርም…….መንገዳችሁነ ጨርሳችሁ ለምሳ ወደ ትልቅ ሆቴል ገብታችሁ ከትመገባችሁ በኋላ ከሂሳብጋ ቲፕ መስጠታችሁ አይቀርም ምንም እንኳን ክሂሳቡጋ ሰርቪስ ቻርጅ ተብሎ ቲፕ ብትከፍሉም………..ትንሽ ምግብ ቤት ገብታችሁ ሻይ ቡና ብላችሁ ወይንም ቁርሰ ነገር ቀምሳችሁ ስለ ኑሮ ውድነት አማራችሁ እንጂ ቲፕ ሰታችሁ አትወጡም፡፡ ለምን? ማህበረሰባዊ ማረጋገጫ፡፡
ማህበረሰባዊ ማረጋገጫ መገለጫው ግለሰቦች ስለሚያደርጉት ድርጊት ትክክለኛነት ሳያረጋግጡ ሌሎች በማድረጋቸው ብቻ የድርጊታቸውን ትክክለኛነት ማረጋገጣቸው ነው፡፡
ህይወታችንን መለስ ብለን እንየው እስቲ ብዙም ወድኋላ መመለስ አይጠበቅብንም የቅርብ ትውስታችንን መመርመር እንችላለን፡፡ የድርጊቶቻችን ምክንያቶች ምንድን ናችው? ማህበረሰባዊ ማረጋገጫ..... ሌሎች በመሳቃቸው ነው የሳቅነው......ሌሎች በማጨብጨባቸው ነው ያጨበጨበነው ወይስ ቆም ብለን አስበን ነው?
በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በአንድ ለይ በአንድ አፍ ስህተት የሆነ ነገር ቢናገሩ የተናገሩት ነገር ስሀተት መሆኑ አይቀየርም፡፡

አብርን ከማጨብጨባችን በፊት ቆምብለን እናስብ፡፡

መልካም ቀን ይሁንላችሁ፡፡

26/05/2021

Cognitive error የግንዛቤ ችግር ወይንም የአስተሳሰብ ስህተት የምንለው በአጭሩ በአስተሳሰብ ለይ የሚፈጠር ስህተት ማለት ነው፡፡
እነዚህ ስህተቶች ከምክንያታዊ ......አመክኖያዊ (logical) እና ከቀና አስተሳሰብ የሚአግዱን ናቸው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የአይምሮአችንን ሁኔታ ለሚረብሹ ለጭንቀት እና ድባቴም ይዳራጋሉ፡፡
እነዚህ ስህተቶች አንዴ ብቻ የሚያጋጥሙን አይደሉም ይልቁንም በእለት ተእለት ህይወታችን ውስጥ በእያንዳንዱ ውሳኔዎቻችን ውስጥ የሚፈታተኑን ተፈታትነውም ሊጥሉን የሚችሉ ናቸው፡፡
ስህተቶቹ አብረውን ከመኖራቸውና ከመላመዳችን የተነሳ ችግር መሆናቸውን እንኳ እስክንዘነጋ ድረስ “ኖርማል” ሆነዋል፡፡
እናም ስለነዚህ ስህተቶች ግንዛቤ አግኝትን ስህተእቶቹንም መርምረንና ቀርፈን የምንመራው ህይወት አስደሳች እንደሚሁን ጥርጥር የለውም፡፡
ይህንንም ለማገዝ ሳይንቲስቶች በየጊዜው የደረሱባቸውን ስህተቶች ይፋ እያደረጉ ቆይትዋል፡፡ እኔም ዛሬ በዚሀ ቻናል ኢሄን ርእሰ ይዤላችሁ የመጣሁት እነዚህን በአስተሳሰብ ለይ የሚፈጠሩ የስሀተት አይነቶች በተከታታይ በዝርዝር ለማቅረብ እና ግንዛቤ እንዲኖረን ለማስቻል ነው፡፡ አብራችሁኝ ቆዩ፡፡

08/06/2020

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Offbeat Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category