Yotor media

Yotor media እውነተኛና ከምንም የፖለቲካ ነገር የፀዳ ታማኝ መረጃ ያገኛሉ

28/12/2022
12/09/2022

የሚያሳዝን ዜና
አርቲስት ስዩም ተፈራ /ጋሽ ስዩም/ ዛሬ በ EBS ምርጡ ገበታ የተሰኘ ፕሮግራም ላይ ቀርበው መታመማቸውን የስራ አጋራቸው ሲናገር ሰማሁ ጋሽ ስዩም ወደ ውጪ ሄደው መታከም እንዳለባቸው ሲናገር እሳቸው አንገታቸው ደፍተው እንባ ሲያቀሩ ማየት በጣም ልብ ይነካል የምንችል እና አቅሙ ያለን በአዲሱ ዓመት እኝህን አባት ብንረዳና ሕክምና ቢያገኙ ለማለት እወዳለው መልካም አዲስ ዓመት
አሹ ዊነር

10/09/2022

ታዳጊው ከአንድ ቤተሰብ እናት እና 3 ልጆቿን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደሉ ተሰምቷል

በምስሉ የምትመለከቱት ታዳጊ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ የአራት ሰው ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ አጥፍቷል።

ነገሩ እንዲህ ነው

በኦሮምያ ክልል በምእራብ አርሲ ዞን በገደብ አሳሳ ወረዳ ስር የሚገኝ ጢጆ ወቄንጠራ የሚባል አካባቢ ከረፋዱ አምስት ስአት አካባቢ በእረኝነት የተቀጠረ የ17 አመት ታዳጊ እረኛ ሦስት ህፃናት እናታቸውን ጨምሮ አራቱንም አስር ደቂቃ ውስጥ በጋጀሮ (በጎራዴ) ቆራርጦ ገደላቸው የገደለበትን ምክንያት ባለቤቱ ወይም የእረኛው ቀጣሪ በእለቱ ስንዴ ሸጦ ለባሌቤቱ አስቀምጪ ብሎ 20ሺ ብር ሲሰጣት እረኛው ያያል ከዛም ባለቤቱ ወደ መንገድ ሲሄድ እረኛው ያስቀመጥሽውን ብር ስጪኝ ይላታል እሷም ባለቤቴ የሰጠኝን ብር አልሰጥህም ትለዋለች እሱም ከቤት የተቀመጠ ጋጀራ ጎራዴ አንስቶ እራሷን በመምታት ይገላታል ከዛም የሁለት ወር ህፃን ይገልና የቀሩትንም ሁለት ህፃን ጨምሮ ባጠቃላይ አራት ሰው ካንድ ቤተሰብ ገሎ ብሩንም ይዞ ሲሽሽ አካባቢ ባሉ ሰዎች መያዙን የደረሰን መረጃ ታመለክታል።

10/06/2022

#ሰበርዛሬ
subscribe to this channel አስገራሚ እውነታዎች| እጅግ አስቂኝ ቀልዶች |Ethiopian TikTok Video | EBS worldwid | EBC Television | FANA Television | JTV Ethiopia | NAHOO Television | L TV | New Ethiopian music |New Ethiopian Movie | Hop enterteniment | Gursh tube |Miko Mike | Ethiopian comedy | Ethiopian classical music | classical music | TIGRAY | Tigray tv hiwat | Ethiopian Tigray | Amhara | Amhara tv | Amhara Ethiopia| Betoch comedy drama | Ethiopian comedy drama | Arada Cinema | Soder Ethiopia | VOA Ethiopia Amahric Drama | Tedy Afro | Abiy Ahmad | tigray media | getachew rada | Breking Ethiopian news | Breking News | Seifu fanthun | yebetasb chaweta

01/06/2022

ጀግናችን ❤❤

አልተራዳንህም አንተን ለመድረስ ብዙ ማወቅ ይቀረናል🙏
28/05/2022

አልተራዳንህም አንተን ለመድረስ ብዙ ማወቅ ይቀረናል🙏

28/05/2022

እኔ ግን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ Why 🙄🙄

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yotor media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share