Nob Media

Nob Media Nob Media is Addis Ababa based advertising and film production Company providing full scale marketing, advertising & film production services.

05/04/2023
በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸውአዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረ...
07/04/2020

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።
ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የሚገኝ ሲሆን፥ እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ለኢዜአ እንደተናገሩት በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካካል አንዱ ኤርትራዊ ሲሆን ቀሪዎቹ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።
ይህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎችን ቁጥር 52 አድርሶታል ነው ያሉት።
በሽታው እንደሚገኝባቸው ከተረጋገጠ 8 ሰዎች መካከል አምስቱ ከዱባይ የመጡና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ክትትል ሲደረግላቸው የነበሩ ናቸው።
ከእነዚህም ውስጥ አንድ የዘጠኝ ወር ህጻንና ወላጅ እናቱ ይገኙበታል።
አንድ የ25 ዓመት ሴት ኢትዮጵያዊት ከታይላንድ መጥታ በለይቶ ማቆያ ክትትል ስታደርግ የነበረች ሲሆን፥ አንድ የ19 ዓመት ኢትዮጵያዊ የውጭ አገር ጉዞ ታሪክ የሌለው ሲሆን የንክኪ ሁኔታውም በመጣራት ላይ ይገኛል ብለዋል።
ወጣቱ ቫይረሱ ከተገኘበት ሰው ጋር ንክኪ እንዳለው ተጠርጥሮ በለይቶ ማቆያ የነበረ ነው።
ሌላኛዋ የ30 ዓመት ሴት ኤርትራዊት ስትሆን ከእንግሊዝ ለንደን መጥታ በአዲስ አበባ በለይቶ ማቆያ ክትትል እያደረገች የምትገኝ ናት።
በአዲስ አበባ እና በሌሎች የክልል ከተሞች የኮሮናቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ አቅም እየጨመረ መጣቱንም ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች መካከል አንድ ግለሰብ በጽኑ ህሙማን ማቆያ ይገኛሉ።
አራቱ ያገገሙ ሲሆን፤ ሁለቱ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል።

            Mahder Assefa || አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም !! || Ethiopian Artists Corona Virus Awareness Video
20/03/2020



Mahder Assefa || አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም !! || Ethiopian Artists Corona Virus Awareness Video

Mahder Assefa || አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም !! || Ethiopian Artists Corona Virus Awareness Video #ማህደርአሰፋ #አብረንእንጂብቻችንንአንድንም ...

    WEHAA TIK TOK VIDEO COMPILATION PART 1 || የዊሀ ቲክ ቶክ አጫጭር ቪዲዮዎች || TIK TOK
20/03/2020

WEHAA TIK TOK VIDEO COMPILATION PART 1 || የዊሀ ቲክ ቶክ አጫጭር ቪዲዮዎች || TIK TOK

WEHAA TIK TOK VIDEO COMPILATION PART 1 || የዊሀ ቲክ ቶክ አጫጭር ቪዲዮዎች || TIK TOK Wehaa singing and dancing on tik tok challenges JOI...

Corona Virus || Ethiopian man that is affected by corona virus confession !!!ኢትዮጵያዊው የኮሮና ቫይረስ ታካሚ እንደሚከተለው ያጋጠመውን አካፍሏል...
20/03/2020

Corona Virus || Ethiopian man that is affected by corona virus confession !!!

ኢትዮጵያዊው የኮሮና ቫይረስ ታካሚ እንደሚከተለው ያጋጠመውን አካፍሏል፡፡ የት እንደተያዘ ማወቅ ያልቻለው ግለሰቡ ህዝቡ በዚህ ቫይረስ መረበሽ እንደሌለበት መክሯል፡፡ በበሽታው መያዝ ማለት መሞት አለመሆኑንም ሌሎች አስምን የመሳሰሉ በሽታዎች የሌለበት ሰው ወዲያውኑ ሊድን እንደሚችልም ጠቁሟል፡፡ በርካታ ጥያቄዎች የተነሱለት የነበረ ሲሆን እንደሚከተለው መልሶታል፡፡፡

ኢትዮጵያዊው የኮሮና ቫይረስ ታካሚ እንደሚከተለው ያጋጠመውን አካፍሏል፡፡ የት እንደተያዘ ማወቅ ያልቻለው ግለሰቡ ህዝቡ በዚህ ቫይረስ መረበሽ እንደሌለበት መክሯል፡፡ በበሽታው መያ.....

18/03/2020

መልካም ዜና

በጃፓን የተመረተው መድሀኒት ለኮሮና ቫይረስ ውጤታማ መድሀኒት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ስትል ቻይና ገለጸች፡፡

ዘጋርዲያን በዘገባው እንዳመለከተው አዲስ የጉንፋን ዝርያ ያለውን በሽታ ለማከም ጃፓን የምትጠቀመው መድሀኒት የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለማከም ውጤታማ መሆኑን የቻይና ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡

የቻይና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ በጃፓን ፋጂ ፊልም የተመረተው “ፋቪፒራቪር” የተሰኘው መድሀኒት በሁዋንና ሼንዜን ከተሞች በ340 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ላይ ተሞክሮ ጥሩ ውጤት መታየቱ ተገልጿል፡፡

የጃፓን ብሄራዊ ቴሌቪዥን NHK የሚኒስትሩን መረጃ ጠቅሶ እንደዘገበው የኮሮና ቫይረስ የነበረባቸው ሰዎች መድሀኒቱ ከተሰጣቸው ከቀናት በኋላ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ታውቋል፡፡

How To Wash Your Hand Properly || እጃችንን በአግባቡ ለመታጠብ ... የእጅ ንፅህናን በመጠበቅ  ከኮሮና ቫይረስ እንጠበቅ
18/03/2020

How To Wash Your Hand Properly || እጃችንን በአግባቡ ለመታጠብ ... የእጅ ንፅህናን በመጠበቅ ከኮሮና ቫይረስ እንጠበቅ

How To Wash Your Hand Properly || እጃችንን በአግባቡ ለመታጠብ To eliminate all traces of the virus on your hands, a quick scrub and a rinse won’t cut it. Below is a st...

  Corona Virus In Ethiopia || በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተ...
14/03/2020

Corona Virus In Ethiopia || በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አንድ ጃፓናዊ የቫይረሱ ተጠቂ መገኘቱን አስታውቋል።

የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

ግለሰቡ የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውንም ነው የተናገሩት።
#ኮሮናቫይረስ

Corona Virus In Ethiopia || በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አ...

13/03/2020

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ
Live Interview on Ethiopia FM Zenach Program
#ኮሮና #ቫይረስ

       #ኮሮና  #ቫይረስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘአዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና...
13/03/2020

#ኮሮና #ቫይረስ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አንድ ጃፓናዊ የቫይረሱ ተጠቂ መገኘቱን አስታውቋል።

የቫይረሱ ተጠቂ የ48 አመት ጎልማሳ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

ግለሰቡ የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውንም ነው የተናገሩት።

China || Amazing Chinese Dog Serving his master Despite Corona virus
11/03/2020

China || Amazing Chinese Dog Serving his master Despite Corona virus

China || Amazing Chinese Dog Serving his master Despite Corona virus JOIN THE FAMILY -------------------------------------...

Australia is healing from the devastating fire.
10/03/2020

Australia is healing from the devastating fire.

Address

Afomia Building/Bole Main Road , Behind Friendship City Center
Addis Ababa

Telephone

+251910822114

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nob Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nob Media:

Share

Entertainment and Film Production

Nob Media is Addis Ababa based advertising and film production Company providing full scale marketing, advertising & film production services.