Adem Hassen

Adem Hassen Page administrator

ክብር ለሚሰጠው  ክብር እየሰጠን  ድላችንን  በምስጋና  ማበረታታት አለብን በሼር በላይክ የሞራን ድጋፍ
13/11/2020

ክብር ለሚሰጠው ክብር እየሰጠን ድላችንን
በምስጋና ማበረታታት አለብን በሼር በላይክ የሞራን ድጋፍ

ነፍጠኛ ይሉናል  አዋ ነፍጠኛነንነፍጣችን  ደሞ  በየጊዜው  በተግባር  እያሳየን መሆኑን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይመሰክራል ከጠላቶቻችን ውጪ ያሉት አማራ  ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵ...
12/11/2020

ነፍጠኛ ይሉናል አዋ ነፍጠኛነን
ነፍጣችን ደሞ በየጊዜው በተግባር እያሳየን መሆኑን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይመሰክራል ከጠላቶቻችን ውጪ ያሉት
አማራ ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ
መስዋት ሲከፍል የኖረ ነው ዛሬም እየከፈለ ይገኛል።

ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይላችን  ምስጋና ይገባዋል የምትሉ ላይክና ሼር ሳታደርጉት  አትለፉ
12/11/2020

ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይላችን ምስጋና ይገባዋል የምትሉ ላይክና ሼር ሳታደርጉት አትለፉ

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ባህርዳር ከተማ ገብተዋል‼️በሰላም ነው  ወይስ  የታሰበ ስውር  ሴራ  ይኖር ይሆን መልሱን  ለተመልካች ብያለሁ
08/10/2020

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ባህርዳር ከተማ ገብተዋል‼️

በሰላም ነው ወይስ የታሰበ ስውር ሴራ ይኖር ይሆን መልሱን ለተመልካች ብያለሁ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ መግለጫ እስከመጨረሻው አብባችሁ የተሰማችሁን በኮሜት ዱቅማንኛውም ግለሰብ ከአንድ ባንክ በአንድ ቀን ከ50 ሺህ ብር በላይ በጥሬ ማውጣት እንደማይችል ብሔራዊ ባንክ አ...
08/10/2020

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ መግለጫ እስከመጨረሻው አብባችሁ የተሰማችሁን በኮሜት ዱቅ

ማንኛውም ግለሰብ ከአንድ ባንክ በአንድ ቀን ከ50 ሺህ ብር በላይ በጥሬ ማውጣት እንደማይችል ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።‼️

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ትላንት ማለትም መስከረም 27 ቀን 2013 አ.ም ለሁሉም ባንኮችና አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት በላከው ደብዳቤ ማንኛውም ግለሰብ በአንድ ቀን ውስጥ ከአንድ ባንክም ሆነ የገንዘብ ተቋም ማውጣት የሚችለው ጥሬ ገንዘብ በ50 ሺህ ብር እንዲወሰን አዟል።

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የገንዘብ ተቋማት ዘርፍ ምክትል ገዥ አቶ ሰለሞን ደስታ ተፈርሞ የወጣው ደብዳቤ FIS/03/2020 የተሰኘው መመሪያ ላይ አንድ አንቀጽ ማሻሻያ እንደተደረገበት ያነሳል።

ይሄው ደብዳቤም የመመሪያው አንቀጽን የማሻሻሉ አላማ የብር ኖት ለውጡን ስኬታማ ለማድረግ ያለመ እንደሆነ ይገልጻል።

ሆኖም ብሄራዊ ባንኩ በመመሪያው አንድ ግለሰብ ከአንድ ባንክ በወር በጥሬው ማውጣት የሚችለውን ሁለት ሚሊየን ብር ለድርጅቶች ደግሞ ሶስት ሚሊየን ብር የሚፈቅደውን አልቀነሰም።

በተሻሻለው የመመሪያው አንቀጽ 4 ንኡስ አንቀጽ 2 መሰረትም አንድ ግለሰብ በአንድ ቀን ከአንድ ባንክም ሆነ የገንዘብ ተቋም ሊያወጣ የሚችለው ትልቁ ጥሬ ገንዘብ 50 ሺህ ብር ብቻ መሆኑ ተደንግጓል።

በዚሁ አንቀጽ ውስጥ ማንኛውም ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ማለትም ተቋማትም ሆነ አክስዮን ማህበራት በአንድ ቀን ከአንድ ባንክም ሆነ የገንዘብ ተቋም በጥሬ ማውጣት የሚችሉት ትልቁ ገንዘብ 75 ሺህ ብር መሆኑን እንዲሁ መመሪያው አስቀምጧል።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከወራት በፊት ባወጣው መመሪያ መሰረት አንድ ግለሰብ በአንድ ቀን ከአንድ ባንክም ሆነ የፋይናንስ ተቋም የሚያወጣው ጥሬ ገንዘብ እስከ 200 ሺህ ብር እንዲሆን ይፈቅድ ነበር ።

በተመሳሳይ ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ተቋማት በአንድ ቀን ከአንድ ባንክም ሆነ የገንዘብ ተቋም እንዲያወጡ የሚፈቀደው ጥሬ ገንዘብ 300 ሺህ ብር ሆኖ ቆይቷል።
ይህ ተግባራዊ እንዲሆን ለተለያዩ ባንኮችና የገንዘብ ተቋማት የተላከው ደብዳቤም ሁለት ነገሮችን ጠቋሚ እንደሆነም አንድ ስማቸው እይዳይጠቀስ የፈለጉ የባንክ ከፍተኛ ሀላፊ ነግረውናል።

አንዱ መመሪው ከባንክ ውጭ የሚፈጸም ግብይትን ሊቀንስ የመቻል አቅምን መፍጠሩ ነው። ይህም ወደ ባንኮች የሚገባ ገንዘብን ሊጨምረው ይችላል።

በተለይ በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ገንዘብን የማዘዋወር አሰራር በበቂ ሁኔታ ባለመኖሩ ጥሬ ገንዘብ የሚያስፈልጋቸውን ግብይቶች ህጋዊ ቢሆንም እጅጉን አጨናናቂ ሊደርገው እንደሚችል ስጋትን ፈጥሯል።

ህገወጥነትን ለመከላከል ግን የራሱን አስተዋጽኦ ማድረጉ አይቀርም።

በሌላ በኩል በአዲሱ መመሪያ ግለሰቦች በአንድ ቀን ከአንድ ባንክ የሚያወጡትን ገንዘብ 50 ሺህ ድረስ ማውረዱ ከገንዘብ ኖት ለውጡ በሁዋላ በሚታሰበው ልክ በገበያው ላይ ከባንክና የገንዘብ ተቋማት ውጭ አለ የሚባለው ገንዘብ ወደ ባንክ እየገባ ላለመሆኑ ማሳያም ሊሆን እንደሚችል ባለሙያው ያስረዳሉ።

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር ከፋይናንስ ስርአቱ ውጭ 113 ቢሊየን ብር በገበያው መሰራጨቱን ገልጿል።

የብር ኖት ለውጡ ያስፈለገውም ይሄን ገንዘብ ወደ ባንኮች ለማምጣት መሆኑን መንግስት ገልጾ ነበር።

ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ደ/ር) የብር ለውጡ ከተደረገ ጀምሮ 14 ቢሊየን ብር ወደ ባንኮች ገብቷል የሚል መግለጫ ሰጥተዋል።

እስካሁን ባለው አካሄድም ለገንዘብ ኖት ለውጡ በተቀመጠው የሶስት ወር ገደብ ውስጥ ከባንክ ውጭ ሆነ የተባለውን ከ100 ቢሊየን ብር በላይ የሆነ ገንዘብን ወደ መደበኛ የፋይናንስ ስርአት መመለስ ላይቻል ይችላል ወይንም ከባንክ ውጭ አለ የተባለው ገንዘብ መጠን ላይ አዲስ መረጃ ያስፈልግ ይሆናል ተብሏል።

የተወሰኑ የንግድ ባንኮች እየሰጡት ባሉት መግለጫ በብር ለውጡ ሳቢያ አዳዲስ ደንበኞችን ያግኙ እንጂ የሚጠበቀው ሀገራዊ ግብ ብዙ ይቀረዋል ባይ ናቸው።


በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቀቀ‼️በደቡብ ወሎ ዞን አብልኮ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው አጠቃላይ ሁለተኛ  ደ...
08/10/2020

በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቀቀ‼️

በደቡብ ወሎ ዞን አብልኮ ወረዳ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የተገነባው አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ይመረቃል።በዞኑ አብልኮ ወረዳ ጦሳ ሰላና ቀበሌ የተገነባው አጠቃላይ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው የተጀመረው በ2011 ዓ/ም እንደሆነም ታውቋል።በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይም ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ የክልሉና የዞኑ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ተመስገን ጌታየ ደቡብ ወሎ
በፌዴራሉም ሆነ በክልሉ መግስት የተረሳች ዞን ሁና ለብዙ አስተ አመታት አስቆጥራ ነበር

08/10/2020

"ጦርነቱ ወደ ቀጠናዊ ጦርነት ሊያመራ ይችላል"- ሃሰን ሮሃኒ

አርሜኒያና አዘርባጃን መካከል እየተደረገ የሚገኘው ጦርነት ዛሬ 11 ቀን ሆኖታል።

አርሜኒ እና አዘርባጃን እየተዋጉ የሚገኙት በናጎርኖ-ካራህ ግዛት ላይ ባላቸው የይገባኛል ጥያቄ ምክንያት ነው።

በጦርነቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሲቪሎች እና ወታደሮች እንዳለቁ የአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ (VOA) ዘግቧል።

በሰሜን ምዕራብ በኩል ከ2ቱም ሀገራት ጋር የምትዋሰነውና ከሀገራቱ ጋር መልካም የሆነ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ያላት ኢራን ሁኔታው እጅግ እንዳሳሰባት ገልፃለች።

የኢራን ፕሬዜዳንት ሮሃኒ በ2ቱ ሀገራት መካከል የሚደረገው ውጊያ ወደ ሀገሪቱ ድንበሮች ሊስፋፋ እንደሚችልና ወደቀጠናዊ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል።

በሳውዲ አረቢያ በስደት የነበሩ 297 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።ከተመለሱት 297 ኢትዮጵያዊያን ውስጥ 25ቱ ህጻናት ናቸው።ኢትዮጵያዊያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ...
08/10/2020

በሳውዲ አረቢያ በስደት የነበሩ 297 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

ከተመለሱት 297 ኢትዮጵያዊያን ውስጥ 25ቱ ህጻናት ናቸው።

ኢትዮጵያዊያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ሌሎች መስሪያ ቤቶች የተወከሉ ሃላፊዎች ተገኝተው አቀባበል አድርገውላቸዋል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ፅ/ቤት ዘግቧል።

05/10/2020

ህወሀት ለተወሰኑ ወራቶች
ግብፅ በነፃ በከፈተቺላቼው ቴሌቪን ቻናል ለህዝብ ደም ማፍሰሻ እደተጠቀሙት
በቅርቡ የነሱም ደም እደሚፈስ ወይም ቂሊጦ እደሚወረወሩ አያጠራጥርም እመኑኝ ጉዳዩ አብቅቷል።

05/10/2020

ህወሀት
በቴሌቪን ብቻ ጉራ ከመቼርቼር ውጪ ምንም ነገር የመፍጠር አቅም እደሌላቸው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ 100% እርግጠኛ የሆነ ይመስለኛል።

ፍርድ ቤቱ ፖሊስ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ ያቀረበውን የይግባኝ ጥያቄ ውድቅ አደረገ❗️የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ይግባኝ የወንጀል ችሎት ፖሊስ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ ያቀረበውን የይግባ...
13/09/2020

ፍርድ ቤቱ ፖሊስ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ ያቀረበውን የይግባኝ ጥያቄ ውድቅ አደረገ❗️

የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ይግባኝ የወንጀል ችሎት ፖሊስ በአሥራት ጋዜጠኞች ላይ ያቀረበውን የይግባኝ ጥያቄ ውድቅ አድርጎታል። ፖሊስ የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና ከእስር ቢፈቱ መረጃ ያጠፉብኛል ቢልም ፍርድ ቤቱ ይግባኙን አልተቀበለውም።.

ፖሊስ ከአራቱ የአሥራት ጋዜጠኞች መካከል በበላይ ማናዬ፣ ሙሉጌታ አንበርብርና ምስጋናው ከፈለኝ ላይ ይግባኝ ጠይቆ የነበር ሲሆን በዋነኛነት ከኢመድኤ / INSA፣ ከሆስፒታል እና ከብሮድካስት ባለስልጣን መረጃ እንደሚያመጣ ጠቅሶ ከእስር ከወጡ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስለሆኑ መረጃ ያጠፉብኛል ብሏል።

ይሁንና ፍርድ ቤቱ መረጃ ይመጣባቸዋል ከሚባሉት ተቋማት መረጃ ማጥፋት ሆነ ማዛባት እንደማይቻል ገልፆ የእስር ፍርድ ቤቱ በተደጋጋሚ ፖሊስ መረጃ እንዲታቀርብ ቀጠሮ ከሰጠ በኋላ ጋዜጠኞቹ በዋስትና እንዲለቀቁ ማድረጉ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ብሎታል።

የአሥራት ጋዜጠኞች በአራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት በዋስትና እንዲወጡ ከተወሰነላቸው በኋላ እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር የከፈሉ ሲሆን ፖሊስ በሕገወጥ መንገድ በእስር እንዳቆያቸው ጠበቃቸው መግለፃቸው ይታወቃል።

በአዲስ አበባ ከተማ አንድ የፖሊስ አባል በሚስቱ ቤተሰቦች ላይ  በተኮሰው ጥይት የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ‼️በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አንድ የፖሊስ አባል በሚስቱ ቤተሰቦች ላ...
12/09/2020

በአዲስ አበባ ከተማ አንድ የፖሊስ አባል በሚስቱ ቤተሰቦች ላይ በተኮሰው ጥይት የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ‼️

በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አንድ የፖሊስ አባል በሚስቱ ቤተሰቦች ላይ በተኮሰው ጥይት የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ጄይላን አብዲ ለኢቢሲ እንደተናገሩት ተጠርጣሪው የፖሊስ አባል ረዳት ሳጅን መልሂቁ መኪ የተባለ ሲሆን በዛሬው ዕለት ከነመሳሪያው በቁጥጥር ውሏል፡፡

በተጠርጣሪው እና በሚስት መካከል የነበረውን አለመግባባት ተከትሎ ሚስት ወደ ቤተሰቦቿ ስትሄድ ተጠርጣሪውም ተከትሎ ወረዳ 6 ወደ ሚገኘው የቤተሰቦቿ ቤት ሄዶ እንዲሰጡት ይጠይቃል፡፡

ቤተሰብም እራስዋን ከማነጋገር ውጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ሲነግሩት የሚስትን እናት ፣የሚስትን የእንጀራ አባት ፣ የእህት ባል እንዲሁም ከተቀጠረች ሶስት ቀናት የሆናትን የቤት ሰራተኛ በጥይት ተኩሶ ገሏል ብለዋል አቶ ጄላን፡፡

በቁጥጥር ስር የዋለው ተጠርጣሪው ምርመራ እየተደረገ መሆኑንና በአጭር ጊዜ ለፍትህ አካል በማቅረብ ፍርድ እንደሚሰጥ ገልፀዋል፡፡

ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው መረጃ የተዛባና ወንጀሉም ከፖለቲካ ጋር የማይገናኝ መሆኑን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው አቶ ጄላን አስረድተው ለሟች ቤተሰቦችም የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መፅናናትን ይመኛል ብለዋል

2013
10/09/2020

2013

 ❗️የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነአራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ውሳኔ ማስተላለፉን አስራት ሚዲያ...
10/09/2020

❗️

የአሥራት ጋዜጠኞች በዋስትና እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ

አራዳ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአሥራት ጋዜጠኞች እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ውሳኔ ማስተላለፉን አስራት ሚዲያ በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል።

ፖሊስ በተደጋጋሚ መረጃ አቀርባለሁ በሚል ቀጠሮ እንዲሰጠው ቢጠይቅም በተሰጠው ቆጠሮ አለኝ ያለውን መረጃ ማቅረብ አልቻለም።

በመሆኑም ፍርድ ቤቱ በላይ ማናዬ፣ ሙሉጌታ አንበርብር፣ ምስጋናው ከፈለኝ እና ዮናታን ሙሉጌታ በእያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁ ወስኗል።

ዛሬ በሼገር  የተደረገው ወታደራዊ ትሪት  ወይስ  (  -------------------------)????የሚያውቅ ካለ በኮመት  ክፍትቦታውን በመሙላት ይመልስልኝ
10/09/2020

ዛሬ በሼገር የተደረገው ወታደራዊ ትሪት
ወይስ ( -------------------------)????
የሚያውቅ ካለ በኮመት ክፍትቦታውን በመሙላት ይመልስልኝ

ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፤ ቁጥር ፪ (ከአሥራት ሚድያ)፩፤ የአሥራት ሚድያ ምን አዳዲስ ክንውኖችን ከውኗል?• የሒሳብ ዝርዝር ዘገባ (“Financial Report”) በባለሙያዎች እንዲጠናቀር አስ...
05/09/2020

ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፤ ቁጥር ፪ (ከአሥራት ሚድያ)

፩፤ የአሥራት ሚድያ ምን አዳዲስ ክንውኖችን ከውኗል?
• የሒሳብ ዝርዝር ዘገባ (“Financial Report”) በባለሙያዎች እንዲጠናቀር አስደርጓል።
• ተቋሙን ለማጠናከርና ለማስቀጠል ይመለከተናል ካሉ ስብስቦች ጋር ሁሉ የተለያዩ ምክክሮች አካሂዷል።
• በተደጋጋሚ በተገለጠው መሠረት የገጠመውን የፋይናንስ ችግር ተወጥቶ ተቋሙን ለማስቀጠል አቅሙ የፈቀደውን ሁሉ አድርጓል፤ በማድረግም
ላይ ይገኛል።
• ለወጭ ቅነሳ ሲባል የሳተላይት ለውጥ አድርጓል፤ ሠራተኞችን ቀንሷል፤ በዚህም የዋሽንግተን ዲሲ ስቱዲዮው እንዲዘጋ ግድ ሆኗል።
• አዳዲስ የጠቅላላ ጉባዔና የቦርድ አባላትን ጨምሯል።
• በአስር ላይ የሚገኙ የአሥራት ሚድያ ባለሙያዎች እንዲፈቱ ጥረት እያደረገ ይገኛል።
• ለወደፊት ተቋሙ በምን ዓይነት አደረጃጀትና የአገልግሎት አድማስ መቀጠል እንዳለበት ጥልቅ ምክክር እያደረገ ይገኛል።

፪፤ የሒሳብ ዝርዝር ዘገባው በምን ሂደት ተጠናቀረ? ውጤቱስ ለአሥራት ቤተሰቦችና ደጋፊዎች በምን መልክ ተሰራጨ? ለማኅበራትስ?
አሥራት ሚድያ የሕዝብ አንደመሆኑ መጠን፤ ለአገልግሎት አንዲውል የተሰበሰበውን ገንዘብ በአግባቡ አገልግሎት ላይ ለመዋሉ ማሳያ የተሰተካከለና ግልጽነት ያለው የሒሳብ አያያዝ አንዲኖር በማሰብ፣ ጠቅላላ ጉባኤው አስራት ሚዲያ ሀውስ በውጭ አና በውስጥ አካላት በማንኛውም ወቅት የሒሳብ ሰነድ ሲጠየቅ ዝግጁ እንዲሆን በመወሰኑ ከጠቅላላ ጉባኤው 3 ግለሰቦችንና በበጎ ፈቃደኘነት 4 የሂሳብ ባለሞያዎች የተሳተፉበት ኮሚቴ ተቋቁሞ የአሥራት የሒሳብ ሪፖርትን በዝርዝር አዘጋጅቷል። ይህም ሪፖርት አሥራት ሚድያ እሁድ ነሐሴ ፲ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. (16 August 2020) በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ኮሚቴው ዝርዝር ሪፖርቱን አቅርቧል። ይህ የሒሳብ ሪፖርት አስራት ከጀመረበት ግዜ አንስቶ የተደረጉትን የገንዘብ እንቅስቃሴዎች ያካተተ ሲሆን ማናቸውም የአማራ ማኅበራትና አደረጃጀቶች ይህንን የሒሳብ ሪፖርት ተረክበው ለማየት፣ ለመመርመር፤ ጥያቄያቸውንም በማንኛውም ወቅት ለአሥራት ሚዲያ ማቅረብ እንደሚችሉ ለመግለጽ አንወዳለን።

፫፤ የአሥራት ሚድያ ወቅታዊ የፋይናንስ ሁኔታ ምን ይመስላል? ያለውን ሁኔታ ለመለወጥስ ምን ማድረግ ይቻላል? አሥራት በነበረበት ደረጃ አገልግሎት እየሰጠ ለማስቀጠል ምን ያህል ቋሚ ገቢ ያስፈልገዋል?
አሥራት ሚድያ (ለምሳሌ ያህል) ባለፈው ጥርና የካቲት ይሰጠው የነበረውን አገልግሎት እየሰጠ እንዲቀጥል ለማድረግ በወር ከ$25,000.00 እስከ $35,000.00 ያስፈልገናል።
በአማካይ፤ $30,000.00 ብለን ብናስብ፤
3,000 ደጋፊዎች በአማካይ በወር $10.00፤
2,000 ደጋፊዎች በአማካይ በወር $15.00፤ ወይም
1,500 ደጋፊዎች በአማካይ በወር $20.00 ቢያዋጡ አሥራትን በነበረበት ማስቀጠል ይቻላል። ሕዝባችንንም በተሻለ ማገልገል ይቻላል።

፬፤ የአሥራት ሚድያን በወርኃዊ ድጋፍ የበኩሌን ለማድረግ ልጠቀምባቸው የምችልባቸው የኢንተርኔት ገጾች ምንድን ናቸው?
https://asratmediahouse.org ላይ በሚገኙት፤ በግብረ-ሠናይ ‘gofundme’፣ በ‘PayPal’ ወይም በ‘Stripe’ በኩል መደገፍ ይቻላል።

፭፤ የአሥራት ሚድያን ለአንድ ጊዜ ድጋፍ ለማድረግ ልጠቀምባቸው የምችልባቸው የኢንተርኔት ዘዴዎች ምንድን ናቸው?
1) https://asratmediahouse.org ላይ በሚገኙት፤ በ‘PayPal’ ወይም በ‘Stripe’ የአንድ ጊዜ ክፍያ መንገዶች፤
2) አዲስ በተከፈተው የ‘gofundme’ ገጽ https://www.gofundme.com/f/ussygd-amhara-satellite-radio-and-television-asrat፤
3) በአሜሪካ ለሚኖሩ ደጋፊዎች፤ በ ‘[email protected]’ የኢሜይል አድራሻ በ‘Zelle Transfer’፤ ወይም
4) በ ‘Bank of America, Acct #: 138117039920; Routing #: 125000024(paper & electronic)/ or 026009593 (wire)’።

፮፤ በእስር ላይ ስለሚገኙ የአሥራት ባለሙያዎች የሥራ አስፈጻሚ ቦርዱ ምን እያደረገ ይገኛል?
የአሥራት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድና ጠቅላላ ጉባዔ፤ በኢ-ሕጋዊ መንገድ በቁጥጥር ሥር የዋሉ የአሥራት ሚድያ ባለሙያዎች ካለምንም ቅድመ-ሁኔታ እንዲፈቱ ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መሥሪያ ቤት፣ እንዲሁም ለሚመለከታቸው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ጥሪውን አቅርቧል። በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚገኙ መስመሮችም ቅሬታውን እያቀረበ ይገኛል። የአሥራት ቤተሰቦች ለአማራ ሕዝብና ለተገፉ ወንድምና እህት ወገኖቹ ድምፅ ሲሆኑ ለበደል ለተጋለጡ ባለሙያዎች መፈታት ተገቢውን ግፊት፤ እና ለቤተሰባቸው የሞራል ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ጥሪያችንን እናቀርባለን።

፮፤ አዲስ የተከፈተው የጎፈንድሚ ዘመቻ ዓላማ ምንድን ነው?
አዲስ የተከፈተው የ‘gofundme’ ዘመቻ (በ ‘ https://www.gofundme.com/f/ussygd-amhara-satellite-radio-and-television-asrat’ ላይ የሚገኘው)፤ ገቢ በሀገር ቤት ላሉ ባለሙያዎች (በእስር ያሉትን ጨምሮ) ደመወዝ ክፍያና ለተለያዩ የሥራ ማስኬጃዎች የሚውል ይሆናል። እንደምናገኘው ድጋፍ፤ ለሌሎች የአሥራት አስፈላጊ ወጭዎችም የሚውል ይሆናል።

እናመሰግናለን!

05/09/2020

አማራ ልብ በል አሁን የታቀደልህ ሴራ አለ በተለይ በወልቃይት እና በራያ አካባቢ ጥንቃቄ መዘናጋቱ ይብቃ መሞት ይብቃን እራሳችንን ተደራጅተን እጠብቅ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adem Hassen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share