Ecclesia Media - ኤክሌሺያ ሚዲያ

Ecclesia Media - ኤክሌሺያ ሚዲያ Ecclesia International Evangelical Believers Association- is a Christian association founded by evangelical believers in ETHIOPIA.

16/06/2025

‎ ‎ Media families, thank you very much for always giving us your constructive...

07/01/2025
መጋቢ በቀለ ወልደኪዳን (ጋሽ በቄ) የመጨረሻዬ ያሉትን ቃለ መጠይቅ በኪያ ሾው ከአብይ ታደለ ጋር አድርገዋል። የግል ህይወት እና አገልግሎታቸው፣ የቤተክርስቲያን ጉዳይ፣ የዘመን ፍፃሜ እና አ...
26/11/2024

መጋቢ በቀለ ወልደኪዳን (ጋሽ በቄ) የመጨረሻዬ ያሉትን ቃለ መጠይቅ በኪያ ሾው ከአብይ ታደለ ጋር አድርገዋል። የግል ህይወት እና አገልግሎታቸው፣ የቤተክርስቲያን ጉዳይ፣ የዘመን ፍፃሜ እና አዲሱ መፅሐፋቸው በቆይታቸው የተዳሰሱ ሃሳቦች ናቸው።

"የመጨረሻ ቃለ መጠይቄ ነው"
"80 ቋንቋ ሰው እየተናገረ እንዴት አገር ይሆናል?"

ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉ።

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

"እንዴት ማራናታ ትያለሽ""ብዙ ከባድ ነገሮች አልፊያለሁ"ዘማሪት ምህረት ኢተፋ ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በኪያ ሾው ግሩም ቆይታ አድርገዋል።ዛሬ አርብ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚ...
22/11/2024

"እንዴት ማራናታ ትያለሽ"
"ብዙ ከባድ ነገሮች አልፊያለሁ"

ዘማሪት ምህረት ኢተፋ ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በኪያ ሾው ግሩም ቆይታ አድርገዋል።

ዛሬ አርብ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉ።

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

"በፍሬ እንጂ በማውራት አላምንም""ቤተክርስቲያን የጌታ ናት፤ የጃፒ አይደለችም" የኒው ክሪኤሽን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ የሆኑት ሐዋርያ ብስራት ብዙዓየን (ጃፒ) ከአብይ ታደለ ...
19/11/2024

"በፍሬ እንጂ በማውራት አላምንም"
"ቤተክርስቲያን የጌታ ናት፤ የጃፒ አይደለችም"

የኒው ክሪኤሽን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ የሆኑት ሐዋርያ ብስራት ብዙዓየን (ጃፒ) ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በኪያ ሾው ግሩም ቆይታ አድርገዋል።

ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉ።

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

In loving memoryApostle Dawit Bayu"ከምንናገረው ይልቅ የምንኖረው ይማርካል""ትንቢት የሚናገር ሁሉ ነብይ አይደለም"ሐዋርያ ዳዊት ባዩ ወደ ሚወዱት ጌታ በመሄዳቸው የተሰማን...
15/11/2024

In loving memory
Apostle Dawit Bayu

"ከምንናገረው ይልቅ የምንኖረው ይማርካል"
"ትንቢት የሚናገር ሁሉ ነብይ አይደለም"

ሐዋርያ ዳዊት ባዩ ወደ ሚወዱት ጌታ በመሄዳቸው የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን በመጋቢት 2007 ዓ.ም ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በኪያ ሾው የቴሌቪዥን መርሃ ግብር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ዛሬ ምሽት 2:00 ሠዓት ላይ በድጋሚ የምናስተላልፍ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

ለቤተሰባቸው እና ለወዳጆቻቸው ሁሉ መፅናናት ይሁን።

ኪያ ሾው ዝግጅት ክፍል

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024 . . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

በኢትዮጵያ የወንጌል አገልግሎት ቀዳሚ ከሆኑት የወንጌል አባቶች መካከል አንዱ እና ምሳሌ የሆኑት፤ በእግር እና በእንስሳት ኋላ ላይም በትራንስፖርት እገዛ እየተጓዙ (አንዳንዱን ከ100 ኪ/ሜ ...
13/11/2024

በኢትዮጵያ የወንጌል አገልግሎት ቀዳሚ ከሆኑት የወንጌል አባቶች መካከል አንዱ እና ምሳሌ የሆኑት፤ በእግር እና በእንስሳት ኋላ ላይም በትራንስፖርት እገዛ እየተጓዙ (አንዳንዱን ከ100 ኪ/ሜ በላይ) ከ1200 በላይ አጥቢያዎችን የተከሉት ሐዋርያ ዳዊት ባዩ ዛሬ ወደሚወዱት እና ወዳገለገሉት ጌታ ሄደዋል።

አብሬያቸው በማገልገሌ ደግሞም ፍሬያቸውን ተጉዤ በመመልከቴ ጌታን እባርከዋለሁ።

ሐዋርያው ወደ እርሱ ስንሄድ ወይም ቀድሞ ጌታችን ዳግም ተመልሶ ከመጣ አብሮ ከሚመለሱት ጋር በክብር ያኔ እናገኛቸዋለን።

"የጻድቃንን ሞት እኔ ልሙት፥ ፍጻሜዬም እንደ እርሱ ፍጻሜ ትሁን።" ዘኅ 23፥10

ለቤተሰባቸው ሁሉ በሚወዱት እና ባገለገሉት መንፈስ ቅዱስ መፅናናት ይሁን።

አብይ ታደለ (ኪያ)

የመሥዋዕት ሙሉ አልበምን ከስር ባለው የቴሌግራም ቦት link ማግኘት ይችላሉ።https://t.me/MeswaetAlbumBot
07/11/2024

የመሥዋዕት ሙሉ አልበምን ከስር ባለው የቴሌግራም ቦት link ማግኘት ይችላሉ።

https://t.me/MeswaetAlbumBot

በተጨማሪም የመሥዋዕት ሙሉ አልበምን ከስር ባለው የቴሌግራም ቦት link ማግኘት ይችላሉ።
https://t.me/MeswaetAlbumBot

በሜኒሶታ የምትገኘው የንስረ ክርስቲያን ዓለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ እና የኢንተርናሽናል ሚኒስትሪስ ፌሎሺፕ የአፍሪካ ተጠሪ እና የኢትዮጵያ ዳይሬክተር መጋቢ ስለሺ ክንፉ ከአብይ ታደለ...
04/11/2024

በሜኒሶታ የምትገኘው የንስረ ክርስቲያን ዓለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ እና የኢንተርናሽናል ሚኒስትሪስ ፌሎሺፕ የአፍሪካ ተጠሪ እና የኢትዮጵያ ዳይሬክተር መጋቢ ስለሺ ክንፉ ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በኪያ ሾው ግሩም ቆይታ አድርገዋል።

"ተማሪ ከሆንክ አታረጅም"
"ጳውሎስ ካልቪን ነው ወይስ አርሜንያን?"

ነገ ማክሰኞ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉ።

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

የ "ሞት ወይስ ህይወት" ትራክት ፀሐፊ እና በኢትዮጵያ ቀዳሚ የነበረው ሪቫይቫል ጅማሬ እግዚአብሔር ምክንያት ያደረገው መጋቢ ሽመልስ ሐብቴ ከጋሽ እንዳለ ወልደ መስቀል እና ከአብይ ታደለ (ኪ...
01/11/2024

የ "ሞት ወይስ ህይወት" ትራክት ፀሐፊ እና በኢትዮጵያ ቀዳሚ የነበረው ሪቫይቫል ጅማሬ እግዚአብሔር ምክንያት ያደረገው መጋቢ ሽመልስ ሐብቴ ከጋሽ እንዳለ ወልደ መስቀል እና ከአብይ ታደለ (ኪያ) ጋር በኪያ ሾው ግሩም ቆይታ አድርገዋል።

"ከሞት የተነሳው ሙስሊም"
"በኢትዮጵያ ቀዳሚው የሪቫይቫል ጅማሬ"

ዛሬ አርብ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኤክሌሲያ ሚዲያ ይለቀቃል፤ ተከታተሉ።

ሊንኩን በኮሜት መስጫ ላይ ያገኙታል።

IAbiy TaddeleI I I #2024
. . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

30/10/2024

Address

Bole
Addis Ababa

Telephone

+251938607904

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ecclesia Media - ኤክሌሺያ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ecclesia Media - ኤክሌሺያ ሚዲያ:

Share