
24/07/2025
ላይቭ ላይ ነን ውድ ቤተሰቦች...የዝውውር ጉዳዮችን ይዘን መጥተናል።
-ዮኬሬሽ የህክምና ምርመራውን ነገ ያደርጋል ተብሏል። ስለ ዮኬሬሽ አዲስ ነገር...
-ኢሳቅ አዲስ ምዕራፍ መጀመር እንደሚለፍ ለክለቡ ተናግሯል። ሊቨርፑል በቅርብ ርቀት ይገኛል።
-ሼሽኮ የኢሳቅ ተተኪ እንዲሆን ታስቧል።
-የቼልሲ እና የሲሞንስ ጉዳይን ጨምሮ ሌሎችንም እንዳስሳለን። ገባ ገባ በሉና አብረን እናምሽ
https://psee.io/7xlqrg
𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆
t.me/AradaMeda
ምሽቱን የተሰሙ እና አሁን እየወጡ ያሉ አዳዲስ የዝውውር መረጃዎችን በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ!Follow live for all the latest transfer news from the evening and breaking out now! ...