
16/03/2025
እባካችሁ ሼር አድርጉት አስቸኳይ ነው🙏🙏🙏
ሊሰርቃት ካሰበው ሰው አምልጣ ነው
ይህች ህፃን ህያብ ይድነቃቸው ትባላለች
የ2ተኛ ክፍል የአዲስ ፍሬ ት/ቤት ተማሪ እንደሆነች ነግራናለች!!
አንድ ሰውዬ "ነይ ብስኩት ልግዛልሽ" ብሏት ሩቅ መንገድ ከተጓዙ በኋላ ፈርታው ቆርቆሮ ውስጥ ተደብቃ አምልጣዋለች!
አሁን ጥቁር አንበሳ አካባቢ እያለቀሰች ደጋጎች አግኝተዋታል!
የእናቷ ስም ፍቅርተ የወንድሟ ስም ናቲ ይባላል! እባካችሁን በቶሎ ሼር በማድረግ ቤተሰቦቿን እንፈልግላት🙏
ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
ባይሽ ኮልፌ በጎ አድራጎት
* 0948035891-አስቴር
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴